6ኪሎ አካባቢ ያሉ ሱቆች በመፈረስ ላይ ናቸው Minilik Salsawi February 4, 2016 Tagged with addis ababa, Ethiopia, Sidist Kilo 6ኪሎ አካባቢ ያሉ ሱቆች በመፈረስ ላይ ናቸው ካለምንም ማስጠንቀቂያ እንደፈረሱ ነው በአቶ ሙላት አስተባባሪነት የጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 2 አስተዳደር አስተዳዳሪ ማህተም በለለው ፊርማ ዛሬ ጠዋት አስፈርሷል ::