“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም
“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም

ደራሲ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት የሚጻፉ አንዳንድ መጽሐፎች በሕብረተሰብ መካከል፣ በተለይ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር የሚያላሉ፣አልፎ አልፎ ደግሞ እንዲበጠስ የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ሐሳቦችን አያለሁ፡፡”ይላል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ — ወጣቱ ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ከዐሜን ባሻገር” የተሰኘ መጽሐፉን እሁድ ጥር 22 ቀን 2008 ዓ.ም በሐዋርድ ዩኒቨርስቲ ብላክ በርን ሴንተር አስመርቋል። ከምርቃት ዝግጁቱ በኋላ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጠው ቃለምልልስ፤ ስለመጽሐፉ ርእስ ስያሜ ተጥይቆ፤ “አሜን ብለን ስንቀበላቸው የቆየናቸው የታሪክ፣ አልፎ አልፎም የፖለቲካ አስተያየቶች፣ ስለ አኗኗራችን በተቋሞች፣በትምሕርት ቤት፣ በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ወይም ደግሞ መንግሥታዊ ባልሆኑ በተለያዩ ተቋሞች አማካኝነት የሚቀርቡልንን የተዛቡ አስተያየቶች ተደጋግመው ስለተነገሩ ብቻ “አሜን” ብለን የተቀበልናችውን አስተያየቶች የሚሞግቱ መጣጥፎችን ለመጻፍ ነው የሞከርኩት፡፡ በዛ ምክንያት ነው “ከዐሜን ባሻገር”ያልኩት” ብሏል፡፡
አያይዞም፤ “አሜን ብለን ከምንቀበላቸው እውነታ ባሻገር ያለው ምን ይመስላል? የሚለውን ለማሳየት የሞከርኩት፡፡ እነዚህን ሐሳቦች ልንሞግታቸው ይገባል፡፡ ምክንያቱም አብሮ መኖራችንን ይሸረሽሩታል፡፡ ለሕልውናችን አስጊ ናቸው፡፡ ብዬ አስባለሁ፡፡ ስለዚህ እነሱን የሚሞግቱ ነገሮችን ለመጻፍ ሞክሬያለሁ፡፡ አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”ይላል፡፡
ጽዮን ግርማ አነጋግራዋለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡ http://m.amharic.voanews.com/a/bewketu-seyoum-book-launch/3176161.html
Here tesfa gebreb is dirku is oromo first, the same person.
This homosexual individual is pschiatrically mad of amarophobia by which he has been committing continuous serious crimes of inciting ethnic violence against amaras.
This homosexual person is working restlessly in anti-amara propoganda with oromos’ pseudo support, aiming to create a mess in ethiopia and to dismantle it for eritrea good futurity.
This mad evil individual is present by changing names and repeatedly posting extremely hateful anti – amara propogandas, against every good article or posting for the good of ethiopia.
Donot think these postings are from olf or onegs. They arenot.