የደጃች ውቤ ልቅሶ – ዳንኤል ክብረት
ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩ ወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ፡፡ ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት ልቅሶ ያን ጊዜ ወጣለት፡፡ ይህንን ያየች የበጌምድር አልቃሽ
የኔታ ደጅ አዝማች ሁልጊዜ ደግነት
ዛሬ እንኳን ለድኻው ዕንባ አስተረፉለት
ብላ ገጠመች ይባላል፡፡
ያን ቀን በበጌምድር ወጥቶ የማያውቅ ሰው አደባባይ ወጥቶ፣ ተለቅሶ የማያልቅ ልቅሶ ተለቀሰ ይባላል፡፡ ከወጣው በጌምድሬ መካከል ደጃች ውቤን የሚያውቃቸው፣ ለደጃች ውቤም ያለቀሰላቸው ጥቂት ነው አሉ፡፡ አብዛኛው ሰው ያለቀሰው ከዚህ በፊት ለሞተውና ተከልክሎ ሳያለቅስለት ለቀረው ዘመዱ ነበር፡፡ በየማርገጃው የወረደው ሙሾ ደጃች ውቤን ከሚያስታውስ ይልቅ ቴዎድሮስን የሚወቅሰው ይበዛ ነበር አሉ፡፡ በዚህ የተነሣ የደጃች ውቤ ልቅሶ በድምቀቱ ተወዳዳሪ አጥቶ ይኖራል፡፡
ምክንያትና ሰበብ ይለያያሉ፡፡ ምክንያት የአንድ ነገር መነሻ ሥር መሠረቱ፣ ቫይረሱና ጀርሙ፣ መንሥኤውና መብቀያው ነው፡፡ ሰበብ ግን ያ በአንዳች ምክንያት ሲበቅል፣ሲያድግ፣ ሲጎነቁል፣ ሲከካ፣ ሲቦካ የኖረ ጉዳይ የሚገለጥበት ምቹ አጋጣሚ ነው፡፡ ‹እንኳን እናቱ ሞታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ሲለው› የኖረ ሰው ‹ዋይ› ብሎ የሚወጣለት ቀን፡፡ የበጌምድርን ሰው በነቂስ ወጥቶ እንዲያለቅስ ያደረገው ምክንያት የደጃች ውቤ መሞት አልነበረም፡፡ የቴዎድሮስ አስተዳደራዊ በደል እንጂ፡፡
ዐፄ ቴዎድሮስ ሞጣ ሄደው ሬሳ በሬሳ አድርገውት ሲመጡ
ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
በሬሳ ላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
ተብሎ ተለቅሷል፡፡ ንጉሥ ግን አልሰሙም፡፡ ሸዋ ወርደው የሰውን እጅ እየቆረጡ ገደል ሲከቱትም
ዐፄ ቴዎድሮስ እጅግ ተዋረዱ
የሸዋን ሰው ሁሉ እጅ ነሥተው ሄዱ ተባለ፡፡ ንጉሥ ግን አልሰሙም፡፡
ጎጃም አገው ምድር ሄደው የደጃች ጓሉን ሠራዊት ገጥመው ድል ካደረጉ በኋላ የተማረከውን ስምንት ሺ ሠራዊት እንደ ከብት አሳርደው ባደሩ ጊዜ
አንጥረኛው ብዙ ከንጉሡ ቤት
ባል አልቦ አደረጉት ይኼን ሁሉ ሴት
ተብሎ ተለቀሰ፡፡ ንጉሥ ግን አልሰሙም፡፡
ከጣና ምጽርሐ ደሴት ተነሥተው የደንቢያንና የበጌምድርን ሰው በየቤቱ እያስገቡ እሳት ባነደዱት ጊዜ፤ የበጌምድር አልቃሽ
እግዜርና ንጉሥ ተጣልተው ቁመው
ቅዱስ ሚካኤልን ዳኛ አስቀምጠው
እግዜር በግራ ነው ንጉሡ በቀኝ
በል ፍጅና ስጠኝ ሲሉ ሰማሁኝ፤ ብላ አለቀሰች ፡፡ ንጉሥ ግን አልሰሙም፡፡
የጎጃምም አልቃሽ ሜጫን በዘረፉት ጊዜ
ልብሴንም ገፈፈው ለበሰው እርዘኛ
በሬዬንም ነዳው አረደው ነፍጠኛ
እህሌንም ዘረፈው በላው ቀለበኛ
ንጉሥ የቀረዎ ጥቂት አማርኛ
ምነው ሆድ አይዘርፉ አርፌ እንድተኛ፡፡ አለች አሉ፡፡ ንጉሥ ግን አልሰሙም፡፡
ይህ ሁሉ ብሶት በሕዝቡ ውስጥ ታምቆ ይኖር ነበር፡፡ ብሶቱም እንደ ሙዳየ ምጽዋት በየቀኑ እየተጠራቀመ፣ እንደ ፍግ እሳት ውስጡን እየፋመ፣ እያብተከተከው ኖሯል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲህ እንደዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ፣ ጋዜጣ፣ ሬዲዮ፣ ፌስ ቡክና ሚዲያ ከመምጣቱ በፊት የብሶቱ ማውጫ፣ የሐሳቡም መግለጫ የልቅሶ ላይ ሙሾ ነበር፡፡ ቴዎድሮስ ይባስ ብለው የከለከሉት እርሱን ነው፡፡ ማንም ልቅሶ እንዳይቆም፣ ማንም ሙሾ እንዳያወርድ አወጁ፡፡ ‹የሚያስቆጣ ነገር ነግሮ አትቆጣ ይለኛል› እንደሚባለው፡፡
ሰውን ከብሶቱ በላይ ሁለት ነገር ይጎዳዋል፡፡ ብሶት ሰሚና ብሶት ማሰማት ሲከለከል፡፡ ሰው ዘመድ ሲሞትበት እንኳ ምን ዘመዱን ከሞት ባይመልሰው ‹አልቅሼ ይውጣልኝ› ይላል፡፡ በትግርኛ ‹ካስለቀሰኝ ይልቅ አታልቅስ ያለኝ ያመኛል› የሚል አባባል አለ፡፡ ሰው አልተናገረም ማለት የሚናገረው ነገር የለውም ማለት አይደለም፡፡ ሰው አላመጸም ማለት የሚያሳምጽ ነገር አልገጠመውም ማለት አይደለም፡፡ ሰው አልተቃወመም ማለት የሚቃወመው ነገር የለም ማለት አይደለም፡፡ ሰው ዝም ሲል ተስማምቷል ማለት አይደለም፡፡ እንደ ደጃች ውቤ ልቅሶ ሰበብ እየጠበቀ ይሆናል እንጂ፡፡
የደጃች ውቤ ሞት የልቅሶው ሰበብ ነበር እንጂ ምክንያት አልነበረም፡፡
በጣልያን ጊዜ ለጣልያን የገባ ባንዳ አራዳ ወርዶ የአራዳን ሴተኛ አዳሪዎች እንደ ጌቶቹ እንደ ጣልያኖች በጥፊና በካልቾ ሲማታ ያዩት የአራዳ ሴቶች
በጥፊም ተማታ
በካልቾም ተማታ
እንገናኛለን የዘመመ ለታ፡፡
ብለው ገጠሙበት አሉ፡፡ አልቀረም፡፡ የጣልያን ዘመን ዘምሞ፣ ዐርበኞችና እንግሊዝ ወደ አዲስ አበባ ሲገሠግሡ ያ ባንዳ መግቢያ አጣ፡፡ የተመካባቸው ጌቶቹም ዘመኑ ለእነርሱም ዘምሞባቸው ነበርና ሊያስጥሉት አልቻሉም፡፡ ወድቀህ ተነሣ የሚለው አጥቶ እሪ በከንቱ ላይ ተገደለ አሉ፡፡
ሰበቦችን ማስተንፈስ ቀላል ነው፡፡ የበጌምድር ሰውም ደጃች ውቤን አመስግኖ የሆዱን ሁሉ አልቅሶ ወጣለት፡፡ ግን ብሶቱ እንጂ ችግሩ አልወጣለትም፡፡ ደጃች ውቤ የልቅሶው ሰበብ እንጂ ምክንያት አልነበሩምና፡፡ የልቅሶው ምክንያት ሳይፈታ፤ የቴዎድሮስም ጭካኔ ከተስፋ መቁረጥ ጋር እየባሰ መጥቶ የመቅደላው ጦርነት እያዘገመ ደረሰ፡፡ የአራዳ ሴቶች ‹የዘመመ ለታ› እንዳሉት የቴዎድሮስ ዘመን ዘመመ፡፡ ሕዝቡ የእርሳቸውን ርዳታ ሳይሆን እርሳቸው የሕዝብ ርዳታ የሚፈልጉበት ዘመን መጣ፡፡ በጀግንነታቸው ካደነቃቸው፤ የንግሥና ዘር የለህም እየተባሉ እንኳን ካነገሣቸው፣ ዛሬም ድረስ ከማይረሳቸው ሕዝብ ጋር ተጣልተው ብቻቸውን ከጥቂት ባለሟሎቻቸው ጋር መቅደላ ላይ ቀሩ፡፡
ከሕዝቡ ጋር ያጣላቸውን፣ ያላግባባቸውንና ቀስ በቀስም ከሕዝብ ልብ እያወጣ ያመጣቸውን የችግሩን ምክንያት ሳይፈቱት፣ ራሱ ችግሩ ተብትቦ መቅደላ ላይ ጣላቸው፡፡ የንግሥናቸው ዘመን በጨመረ ቁጥር ችግሩን ለመፍታት የነበራቸውን እድል እያጡት፣ ችግሩን ከመፍታትም ይልቅም ችግሩን ሕዝቡ እንዳይናገር ወደማድረግ እየገቡ፤ የሚያስለቅሰውን ምክንያት ከማጥፋት ይልቅ እንዳያለቅስ እያወጁ፤ በትልቅ ጉዳይ ወደ ዙፋን የመጡት ቴዎድሮስ በትንሽ ጉዳይ ተሰናበቱ፡፡
ባለፉት ሰሞናት በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ያየናቸው የሕዝብ ተቃውሞዎች መተንተን ያለባቸው ሰበብ ናቸው ወይስ ምክንያት? በሚለው መሆን አለበት፡፡ የማስተር ፕላኑ ጉዳይ ሰበብ ነው ወይስ ምክንያት? ሳይፈቱ ለኖሩ ችግሮች የመገለጫ ሰበብ ሆናቸው ወይስ ጥያቄው ፕላኑ ነው? ‹የአማራና ቅማንት› ጉዳይ ያንን ያህል ያወዛገበውና ደም እስከማፋሰስ የደረሰው የመሬቱ ጥያቄ የችግሩ መገለጫ ሰበብ ነው ወይስ በራሱ ምክንያት ነው፡፡ እነዚህ ነገሮች የበሽታው ምልክቶች ናቸው ወይስ ራሱ በሽታው ነው፡፡ ያየነው ትኩሳቱን ነው ወይስ ጀርምና ቫይረሱን? ይኼን የመለስን ለት ነው ከመቅደላ የምንተርፈው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ይህን መሰል አጋጣሚዎች የኖረ ችግር፣ ያልተመለሰ ጥያቄ፣ የተበላሸ አሠራር ወይም የተነፈገ ፍትሕ የመግለጫ አጋጣሚዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
መልካም አስተዳደር ከስብሰባ ይልቅ ቁርጠኝነት፣ ሥርዓት(ሲስተም)፣ ሳይንሳዊ አካኼድ፣ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድን ይጠይቃል፡፡ አሁን በየመድረኩ የሚነሡት ችግሮቹ አይደሉም፣ የችግሮቹ መገለጫዎች ናቸው፡፡ ነገሩ እንደ ደጃች ውቤ ልቅሶ ላልተለቀሰለት፣ ለማልቀስም ዕድል ለታጣለት ነገር ማልቀሻ ነው የሆነው፡፡ የሆኑ ሰዎችን ከቢሮ ማባረር እንደ ደጃች ውቤ ልቅሶ ማስተንፈሻ እንጂ መፍቻ አይሆንም፡፡
ችግሩን ከመሠረቱ አጥንቶ እንዳያዳግም አድርጎ ከመፍታት ይልቅ በስብሰባ ብዛት ለመፍታት መሞከር አሁንም እንደ ደጃች ውቤ ልቅሶ ነው የሚሆነው፡፡ በደጃች ውቤ ልቅሶ የከረመውን ሟች የበላውን እርም እያስታወሰ ብሶቱን ተነፈሰበት እንጂ ሕዝቡ ችግሩን አልፈታበትም፡፡ የሚያይና የሚሰማ ቢኖር ኖሮ ግን የሕዝቡን የምሬት መጠን የደጃች ውቤ ልቅሶ ያሳይ ነበር፡፡ ቴዎድሮስ የደጃች ውቤን ልቅሶ የፈቀዱት ለሕዝቡ ብለው ሳይሆን ለእቴጌይቱ ብለው ነበር፤ ሕዝቡ ለራሱ ብሶት ማስተንፈሻ አደረገው እንጂ፡፡ አሁንም ሰበቡን ትተን ምክንያቱን እንፍታ፡፡ አለማልቀስ አንድም የልቅሶውን አለመፈቀድ፣ አለበለዚያም የልቅሶው መዳፈን እንጂ የሚያስለቅስ ነገር አለመኖርን አያሳይምና፡፡ ተለቀሰ ማለትም የሚያስለቅሰው ነገር ተፈታ ማለት አይደለም፡፡ ሙሾ ወረደ ማለት እንጂ፡፡ ከሰበቡ ወደ ምክንያቱ፡፡
Semachu yeh lenante new ebakachu joroachehu ye Haya ayehun. Atesema yalew negarit sigosem ayesemam Endayehon adera .Wegenien ateneku.Yeheg yebelayent bayenorem E gezehabeher yebelayenet alena tenkeke new.
Dinnk bilehal Daniel
weregna
ye weyane agelgay
le mender were Gize yelenim !!
YE gizew bale GIZE ;deyakon
ante neh Memhir Girman yasaserkew !!!!
Very interesting analogy, I love it.
Daniel kibret
demo wede TEWODROS ZEMEk ?
mechem Amaran kalawaredachu atitegnum weyanewoch !
tedrosin Leqeq !!!!!!
አንተ ፈሳም የበስማም ቄስ ! ! ! የወያኔ ማህራ ለቃሚ እርካሽ ! ! ! ዐፄ ቴዎድሮስን ለመተቸት ብቃቱም ስብዕናውም የለህም ! ! ! ቅዘናም ባንዳ ! ! ! በአንድ ቤትክርስቲያን ሰላሣና አርባ እራሱን የጠመጠመ አንበጣ አርሶ አደሩን እንደ መዝገር እየመጠጠ መኖር አይችልም ሂድና ሰርተህ ብላ ስለተባለ ነው ? ? ? ከቴዲ እር እጣቢ እንኳን አትደርስም።ፈሳም ! ! መፃፍ እኮ እስክርቢቶና ወርቀት ይዞ መለቅለቅ አይደለም።
አንተ ፈሣም የበስማም ቄስ ! ! ! ዝም ብለኸ የወያኔን መሃራ ብትለቅም ምንአለበት ? ? ቴዲን ለመተቸት ስብዕናውም ብቃቱም የለህም ! ! ! ቅዘናም ! ! ! ሰላሣና አርባ እራሱን የጠመጠመ ተባይ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደዝንጀሮ እያውካካ አርሶ አደሩን እንደመዝገር መምጠጥ አይችልም ውጣና ሰርተህ ብላ አለ እንጅ ምን አጠፋ።እክርቢቶና ወርቀት ስለተገኘ ብቻ መለቅለቅ ጽሃፊነትን አይስመሰክርም።ቆራጣ ማሃራ ለቃሚ ! ! !
ስማ አንተ መላጣ ዳኒን ምትሳደብ ሆድክን በሳንጃ እንዳልቦተርከው።ሂድና እበትህን ጥረግ ማንመንያ ሰላቢ ጠንቋይ ዳኒን የመተቸት አንጎል ሳይኖርህ አትዠለጥ ቡከን አመዳም
ፈሳም ! ! ! ሳንጃ እንዴት እንደሚያዝ ታውቃልህ ? ?
አትዮጵያዊነት ማለት እኮ ጨዋነት ታጋሽነትና ሁለንናዊ ስብዕና …ወዘተ ማለት እንጂ አስከፊ የስድብ ውርጅብኝ በመመለስ አስተያየት መስጠት ለአንባቢያም ሆነ ለ
Great D/n Daniel, It is a wise analysis and very interesting idea for me. It is a good example which could be overlooked ever by some leaders. It is time and live example for those who could see deeply. Other comments discussed above are far from the reality and a result of misunderstanding.
May God please you!
[email protected]
ቁም ነገሩ ላይ ማተኮር ሲገባ፣የቴዎድሮስ ስም ስለተነሳ ብቻ መ
ጯጯህ አስፈላጊ አይመስለኝም።
ቁም ነገሩ ላይ ማተኮር ሲገባ፣የቴዎድሮስ ስም ስለተነሳ ብቻ መ
ጯጯህ አስፈላጊ አይመስለኝም።
Degnetu yh be amara ager be amara lay mehonu aterefen enj, be oromo ager tefeTmo bihon nuro ene juwar mahemed, merara gudina ayaterfunem neber.
Daniel its a good comment people insulting you they have luck of common sense.so you tried to informed the current government better to stay away from killing innocent people that’s the way you told us.
Danile Kiberet you are acrobatist depends on weather, such an reptiles person, in what kind of moral and capability you able to compare Woyane and King of Kings Tewoderose in the first place. Tewoderose a crasmatic king sacrificed his life with for his beloved country unity. Tewodrose was harsh in his punishment because some idiot and stupid untrusted worthy exactly the same as Danile kebert distracting to accomplished his golden aim and plan for his country future. Danile Keberet in what moral and capability you try to criticise our chrasmatic king compare with Woyane. You are the one used kiss woyane ars for the last 24 years and attacking our earlderly fathers those strugling for free EOTC from inter-colonisation. Know you try to cover up your ugly face. Such fake ignorant !!!
Daniel kibret
yehe beye weyane digis yemitwtew zeke
ke Hodih alfo rasih lay weta libel ?
WAAA ! YEHE qen yalfina ,,,
አግብርት ዳቆን አንተ ብሎ ካህን ማንእንደሰጠህ
ክህነት ክብር አለው ጢሞቴዏስን አንብ?
ለነገሩ ያባ ዳቢሎስ ካድሬ አይድለህም?
የቤተክህነትን ትምህርት ብታውቅ? እንደዚህ
እሪያ አትሆንም ነበር፡
Daniel kibret
ante werada
ye weyane zeke leqami
yetarek atela ziqach !!!
@senu 120$ በደንብ አድርጌ ላውጣሽ።እሪ እስከምትይ ልንፋሽ።በደንብ አድርጌ አስደስትሻለው።በanalሽ ብትይ pussyሽ አገላብጨ ልስረርሽ።እሽ ካልሽኝ እጠብቅሻለው
@ዳንኤል ክብሪት ደብረታቦሮችንና ጎንደሮችን ልታጣለ ስለፃፍከው ተመችቶኛል።ደ/ታቦሮች በጎንደርነታቸው አያምኑም።ጋፋትንም የሰራነው እኛ ነን እንጅ ቴወድሮስ አይደለም።ሞት ለሰሜን ጎንደሮች።ተሻለ ነኝ ከደ/ታቦር።
Childish (Mamush )Teshal :)) another Danile Kiberst fabricated slogan !!!
ኣባቶቻችን አንዳንድ ቁንጽሎች በአፈ-ጠብነት ያለዕውቀት በድፍረት ሲናገሩ ሲያዩ አንተ «ደፋር» ይላሉ እጅግ በጣም ትልቅ ተግሳጽ ነው። እንግዲህ እደዚህ ያለተግሳጽ ከሚያስፈልጋቸው እባት ካልቆነጠጣቸው የዘመናችን ደፋሮች መካከል አንዱ ዋነኛው ዳንኤል ክብረት ነው። አፈጠብ አፈጮሌ አዋቂ መሳይ ቁንጽል። ለመሆኑ አጼ ቴዎድሮስንና ወያኔን ታውዳደራለህ አህያን ከእርሻ ጅብን ከጉረኖ ምን አዋላቸው። አጼ ቴዎድሮስ እኮ እዳንተ በክንፕተር ጀርባ መሽገው አፍ ያመጣላቸውን በመዘባረቅ ዘምናቸውን ያሳለፉ አይደሉም፤ ቆላውንና ደጋውን በባዶ እግራቸው ተጉዛው የተበታተነችውን ሀገር በአንድነት በሥልጣኔ የበለጸገች በዘመናዊ ዕውቀት የዳበረች ሉዋላዊነትዋ በአርበችዋ የታጠረ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያ ለመመሥረት 14 ዓመት ሙሉ ወጡ ወረዱ በጌዜው የነበረው ችግር እጅግ በጣም ከባድ መንገድና መኪና የሌበት በመሆኑ ከጐንደር ትግራይ 900 ኪ.ሜ ከጎንደር ሸዋ 900ኪ.ሜ ስልሳ ሰባ ሽህ ጦር እየመሩ በባዶ እግር የተጓዙ ንጉሰ ነገሥት ናቸው። አንተ ደፈር በዘርና በጎሳ ከፋፍሎ ከሚያባላህ ወያኔ ጋር እኒህን ንጉሥ ለማወዳደር መደፈርህ በውነትደፋር ብቻ ሳይሆን በጣም ዘላን ነህ። እርግጥ ነው ደካሙ ሠፊ ሥራው ከባድ በመሆኑ እንዳንተ ያለ መሀል ሰፋሪ ወላዋይ፣ ጠዋት በተናገረው ማታ የማይገኝ፤ አዋቂ መስሎ ለፍላፊና የሥራ እንቅፋት የአንድነት በሽታ ካንሰር ቁጭይበሉ በጥባጭ ሲጥማቸው ጊዜው እስረኛን አከማችቶ መቀለብ የማቻልበት ወቅት ስለነበረ እርግጥነው የጭካኔ ውሳኔ አሳልፈዋል፤ ዛሬ ወያኔ ሀግራችን በመከፋፈሉ እንደ ቴዎድሮስ ያለ ጨካኝ ያስፈልገዋል እንጅ እንዳተ ያለ ለማኝ አያፈልግም፡ ጊዜው ቆጭ ብሎ የሚያለቅሱበት፣ ተስካርና አቆልቅቋይ የሚበሉበት፣ ወገብ መነቅነቅ ዘንግ መስበቅ እራስን ጠምጥሞ መንደር ለመንደር መዞር ውጤት የማያመጣ ለአንድነቱ የመጀመሪያው ምዕራፍ እንቅፋት በመሆኑ ጥብቅ አዋጆቹን አስተላፈዋል። ዛሬ አንተ በመፈሳዊነት ስም በአውሮፓ እየዞርክ ዶላርና ፓውንድ በመቀም እየዞርክ የሀገር ተቆቛሪነኝ ማለት አትችልም መተቸትም አትችልም አተደፋር አታላይ። ዛሬ በአውሮፓ እናትህ ብትሞት እናት በተቀበረች በሁለተኛው ቀን ሥራ መገኘት አለብህ፤ እናቴ ሙታለች ብለህ ከአንድ ቀን በላይ ብትቀር ከሥራ ትወጣለህ ቀልድ የለም ሥራ ሕይወት ነው። በወቅቱ የአዎፓን እውቀት ሥልጣኔ ይሚናፈቁትና በሩቅ ሆነው ሥራቸውን ሁሉ የሚከታተሉ ቴዎድሮስ እንዳንተ ያለ የመንደር አለቃ ጠላታቸው ነው ምህረት የላቸውም። ሰው ጊዜውን አለባሌ መንግድ ውጤት ሊያመጣ በማይችል ነገር ስንዲያስልፍ ስለማይፈልጉ ቴዎድሮስ ለማይሠራ ሰዎ ቦታ የላቸውም ነበር። ሥራን ሰርተው ያሳዩ ናቸው፣ ቆፈረው የሚያስቆፍሩ፣ ደንጋይ ተሸክመው መንገድ የሠሩ፤ በዘውድ ሳይኮፈሱ በአሮጌ ጨርቅ ታጥቀው ሰርተው ያሠሩ ንጉስ ነበሩ፤ እንዳተ ያለ በእምነት ስም እያታለለ ስገነት ላይ ወጥቶ ሲለፈልፍ ሲቀላምድ ለሚውለው ቀባጣሪ ቴዎድሮስ ቦታ የላቸውም ነበር ከታች ባቱ ከላይ አንገቱን ነው የወቅቱ ሁኔታ ያን ቅጣት ይፈቅድ ነበር አደረጉት። አንተ ደፋር ይቅርና ንጉስ ቴዎድሮስን ወያኔን እንካን ለመተቸት ሞራሉም ሆነ ብቃቱ የለህም፤ የወያኔ ደጋፊ ሆነህ የኖርክ ወያኔ የሾማቸውን ፓትርያርክ ተቀብለህ አንጋችና እልፍኝ አስከልካይ በመሆን የታወክ፤ በሌላ አቅጣጫ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ተጣሰ ሃይማኖት ፈረሰ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጣልቃገብነት ነገሠ ብለው የተሰደዱትን አንጡራ የቤተ ክርስቲያን ልጆች አረጋዊያንን አባቶቻቸን ባልተገራ ሾተል አንደበትህ ስተሳደብ የኖርክና በስተዳደግ የተበደልክ ደፋር ማነህና አንተ በመጀምሪያ ደረጃ መነሻህም መደረሻህም የማይታወቅ የኮማሪት ልጅ።
ኣባቶቻችን አንዳንድ ቁንጽሎች በአፈ-ጠብነት ያለዕውቀት በድፍረት ሲናገሩ ሲያዩ አንተ «ደፋር» ይላሉ እጅግ በጣም ትልቅ ተግሳጽ ነው። እንግዲህ እደዚህ ያለ ተግሳጽ ከሚያስፈልጋቸው አባት ካልቆነጠጣቸው የዘመናችን ደፋሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ዳንኤል ክብረት ነው። አፈጠብ አፈጮሌ አዋቂ መሳይ ቁንጽል። ለመሆኑ አጼ ቴዎድሮስንና ወያኔን እንዴት ታውዳድራለህ? አህያን ከእርሻ ጅብን ከጉረኖ ምን አዋላቸው። አጼ ቴዎድሮስ እኮ እንደ አንተ በክንፒተር ጀርባ መሽገው አፍ ያመጣላቸውን በመዘባረቅ ዘመናቸውን ያሳለፉ አይደሉም። ቆላውንና ደጋውን በባዶ እግራቸው ተጉዛው የተበታተነችውን ሀገር በአንድነት በሥልጣኔ የበለጸገች በዘመናዊ ዕውቀት የዳበረች ሉዋላዊነትዋ በአርበኞቿ የታጠረች የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን ለመመሥረት 14 ዓመት ሙሉ ወጡ ወረዱ በጌዜው የነበረው ችግር እጅግ በጣም ከባድ መንገድና መኪና የሌበት አሰልች በመሆኑ ከጐንደር ትግራይ 900 ኪ.ሜ ከጎንደር ሸዋ 900ኪ.ሜ ስልሳ ሰባ ሺህ ጦር እየመሩ በባዶ እግር የተጓዙ ንጉሰ ነገሥት ናቸው። አንተ ደፋር በዘርና በጎሳ ከፋፍሎ ከሚያባላህ በመንፈስም በሞራልም በአካልም ከሚቀጠቅጥህ ወያኔ ጋር እኒህን ዓለም ያደነቃቸው ገናና ንጉሥ ለማወዳደር መድፈርህ በእውነትም የለየልህ ደፋር ብቻ ሳትሆን በጣም ዘላንም ነህ። እርግጥ ነው ድካሙ ሠፊ ሥራው ከባድ በመሆኑ እንዳንተ ያለ መሀል ሰፋሪ ወላዋይ፣ ጠዋት በተናገረው ማታ የማይገኝ፤ ውሸታም አላዋቂ ቁንጽል አስመሳይ ለፍላፊና የሥራ እንቅፋት የአንድነት በሽታ ካንሰር ቁጭ-ይበሉ በጥባጭ ሲጥማቸው፤ ጊዜው እስረኛን አከማችቶ መቀለብ የማቻልበት ወቅት ስለነበረ እርግጥ ነው የጭካኔ ውሳኔ አሳልፈዋል። ቴዊድሮስ ዓላማችው ሰፊ ግባቸው እሩቅ ነበርና ለዚህም መስዋትነት የሚጠይቅ መሆኑን አስቀደመው ስለሚያውቁ ውሳኔያቸው በቁርጠኝነት የተሞላ ነው ። በዚያው መጠን ደግነታቸውም ሰፊ ነው። ዛሬ ወያኔ ሀግራችን በመከፋፈሉ እንደ ቴዎድሮስ ያለ ለዓላማው ጨካኝ የአንድነት ሰው ያስፈልገዋል እንጅ እንዳተ ያለ ለማኝ በጭራሽ አያስፈልግም። ጊዜው ቆጭ ብሎ የሚያለቅሱበት፣ ተስካርና አቆልቅቋይ የሚበሉበት፣ ወገብ መነቅነቅ ዘንግ መስበቅ እራስን ጠምጥሞ መንደር ለመንደር መዞር ውጤት የማያመጣ ለአንድነቱ የመጀመሪያው ምዕራፍ እንቅፋት በመሆኑ ጥብቅ አዋጆቹን አስተላፈዋል። ዛሬ አንተ በመንፈሳዊነት ስም በአውሮፓ እየዞርክ ያለተማርከውን እንደተማርክ ያላወከውን እንደምታውቅ ሆነህ ዶላርና ፓውንድ በመልቀም እየዞርክ የሀገር ተቆቛሪነኝ ማለት አይቻልም። ያንግዜም መንደር እየዞረ ተስካር ለሚለቅም መሰል ካህን ቴዎደርስ ቦታ የላቸውም፤ የተግባር ሰው ብቻ እንጅ የወሬሰው በቴዎድሮስ ቤተ መንግስት ቦታ የለውም። እንግሊዛዊ ነጮችም የጋለ ብረት ካፋት ላይ ቀጥቅጠው ሠረትው ሲበሉ የነበሩት። አንተ በምን አቅምህ «ቴዎደሮስን» እያልክ አንጠልጥለህ መተቸት የምትቸለው አንተ ደፋር ዲቃላ በጭራሽ መተቸትም አትችልም። ዛሬ በአውሮፓ እናትህ ብትሞት እናትህ በተቀበረች በሁለተኛው ቀን ሥራ ላይ መገኘት አለብህ። እናቴ ሙታለች ብለህ ልቅሶ ተቀምጠህ ከአንድ ቀን በላይ ብትቀር ከሥራ ትወጣለህ ቀልድ የለም ሥራ ሕይወት ነው። ሥራ የእደገትና የእለውጥ ምንጭ ነው። በወቅቱ የአውሮፓን ዕውቀትና ሥልጣኔ ይሚናፈቁትና በሩቅ ሆነው ሥራቸውን ሁሉ የሚከታተሉ የነበሩት ንጉሰ ነገሥት ቴዎድሮስ እንዳንተ ያለ የመንደር አለቃ ጠላታቸው ነው። ምህረት የላቸውም። ሰው ጊዜውን አልባሌ መንግድ ውጤት ሊያመጣ በማይችል ነገር ስንዲያስልፍ ስለማይፈልጉ ቴዎድሮስ ለማይሠራ ሰዎ ቦታ የላቸውም ነበር። ሥራን ሰርተው ያሳዩ ናቸው፣ ቆፈረው የሚያስቆፍሩ፣ ደንጋይ ተሸክመው መንገድ የሠሩ፤ በዘውድ ሳይኮፈሱ በአሮጌ ጨርቅ ታጥቀው ሰርተው ያሠሩ ንጉስ ነበሩ፤ እንዳተ ያለ በእምነት ስም እያታለለ ስገነት ላይ ወጥቶ ሲለፈልፍ ሲቀላምድ ለሚውለው ቀባጣሪ ንጉሰ ነገሥት ቴዎድሮስ ደንታ የላቸውም ሞተም ኖረም ጥቅም የለውምና ከታች ባቱ ከላይ አንገቱን ነው። የወቅቱ ሁኔታ ያን ቅጣት ይፈቅድ ነበር አደረጉት። ዛሬ የሰለጠኑት ምዕራባውያን በቆየ ታሪካቸው ያን የመሰለ ቅጣት ፈጽመዋል። በንጉሰ ነገሥት ቴዎደሮስ የተጀመረ አይደለም። አንተ ደፋር ይቅርና ንጉስ ቴዎድሮስን ወያኔን እንካን ለመተቸት ሞራሉም ሆነ ብቃቱ የለህም። የወያኔ ደጋፊ ሆነህ የኖርክ ወያኔ የሾማቸውን ፓትርያርክ ተቀብለህ አንጋችና እልፍኝ አስከልካይ በመሆን የታወክ፤ በሌላ አቅጣጫ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ተጣሰ ሃይማኖት ፈረሰ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጣልቃ ገብነት ነገሠ ብለው የተሰደዱትን አንጡራ የቤተ ክርስቲያን ልጆች አረጋዊያንን አባቶቻቸን ባልተገራ ሾተል አንደበትህ ስተሳደብ የኖርክና በአስተዳደግ የተበደልክ ደፋር ማነህና አንተ በመጀምሪያ ደረጃ መነሻህም መድረሻህም የማይታወቅ የኮማሪት ልጅ። ዛሬ ደግሞ የወቅቱን ንቅናቄ ተጠግተህ ተቆርቋሪ መምሰል ያንን ቆሻሻ ፊትህን ሸፍነህ ጻድቅ ለመምሰል የምትሞክር። ********
Dear Bechena,
Thank you so much for your fair comment. You know We live in a very difficult time surrounded by ”double dealers with divided soul” personalities like Daniel Kisret. Long live Ethiopia!
ዳንኤል ፀረ አማራ ነህ፡፡በሱስ ተጠቅተሀል፡ጫታም ነህ፡፡
Daniel Kebret is a snake in a grass. I know he is good in writing article but deciption is his game he was recreuited by the hidden intelegence wing lead by Bereket in may 2008.
Read the dynamic change on his articles if you can read between a line.
The last two weeks media direction given by TPLF is just what the snake i?in the grass wrote the only difference is ENA,EBC,WALTA,ZAMI…DO not articulate like Emperior Tewodrose…
Watchout ethioians…
Tazabi= I read no comments I am from kimant king Tewodros is our hero
Daniel kibre, ante ye Gomen chmaqi lij
qenihen tebiq!! ANTEN BELO diyaqon ye bera shemata bet admaqi werada !
HODAM ddeyaqon !! ZEM BELEH EYEZORK ZEKEHIN BELA !!
Tewodros ye Ethiopia ANBESA NEW !
ante banda ye banda lij !!!