ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞች በታንዛንያ DW Amharic January 28, 2016 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የታንዛኒያ መንግሥት በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግዛቱ የገቡ ኢትዮጵያዉን ስደተኞችን እያሠረ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመልስ ማስጠንቀቁ በያዝነዉ ሳምንት መጀመርያ ላይ አስጠንቅቋል