በሃዋሳ ከተማ የመሬት ነዉጥ መሰማቱ ተዘገበ – VOA
በሬክተር የምድር ንዝር መለኪያ 4.3 ያስቆጠረ የመሬት ነዉጥ ባለፈዉ እሁድ ምሽትና ሰኞ ጥዋት በሃዋሳ ከተማ መሰማቱ ተዘገበ። የምድር ነዉጡ በሰዉ ሆነ በንብረት ላይ ጉዳት አላደረሰም ተብሏል። ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮሮሬሽን ትንታኔ የሰጡ የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከርሰ-ምድር ጥናት ምሁርን መግለጫ ተንተርሶ እስክንድር ፍሬዉ ዘግቧል

ከእሁድ ጅምሮ እሥካሁን ንዝረቱ አላቆመም መንግሥት እያድበሰበሰ ነው በቂ ወገንን የመታደግያ የአደጋ ዝግጁነት አላሳየም ለህዝባችን ከፍተኛ ንቀት ያለው ህወሀት ወያኔ ይህ በተወቁ የውጭ ጂኦሎጂሥቶች እየሰጡት ያለውን ማሥጠንቀቅያ ወደጎን በመተው እንዲያውን የመሬት መናወጡ ከአዋሣ የተነሣ አይደለም ሥጋት አይግባችሁ እያለ ህዝብን ሊያሥጨርሥ መሆኑ ግልፅ ነው ይህ the great rift vally ትልቁ ሥምጥ ሸለቆ ከቀይ ባህር አንሥቶ ሞዛምቢክ የሚያቋርጥ ሲሆን በዚህ ክሥተት የመሬት መከፈል ሥለሚኖር ኢትዬጵያም በወያኔ ያጣችውን ወደብ በ200 ኪሎሜትሮች ባልበለጠ የተፈጥሮው ክሥተት እናገኘዋለን ዝኮነ ኮይኑ ትግራይ ሪፐብሊክ ምሥረታ በሀላ የባህር ወደብ ለማሣጣት የታሰበው እቅድም በእግዚያብሄር ሀይል እንዳኛለን ማለት ነው።
https://youtu.be/0cZYuBiVVYE