የመንግሥት ባለሥልጣናት የማስተር ፕላኑን ለመሰረዝ በወሰዱት እርምጃ በእርግጥ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ያመለክታል? (VOA)


በኢትዮጵያ፥ በኦሮሞ ተቃዋሚዎችና በመንግሥቱ የፀጥታ ኃይሎች መካከል ለሁለት ወራት ግድም ግጭቶች ከተካሄዱ በኋላ፥ ባለሥልጣናቱ የአዲስ አበባን ግዛት ለማስፋት የኦሮሞ ገበሬዎችን ያፈናቅላል የተባለውን ማስተር ፕላን መሠረዛቸውን አስታውቀዋል። ታዛቢዎች ግን፥ የመንግሥቱ ባለሥልጣናት የማስተር ፕላኑን ለመሰረዝ በወሰዱት እርምጃ ላይ ጥርጣሬ አላቸው። እርምጃው በእርግጥ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ያመለክታል? ወይስ ለቀረቡበት ተቃውሞዎች ማስታገሻ  ነው? ሲሉ ይጠይቃሉ። ባልደረባችን ሳሌም ሰለሞን ያጠናቀረችው ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። ያድምጡ → listen

6 Comments on “የመንግሥት ባለሥልጣናት የማስተር ፕላኑን ለመሰረዝ በወሰዱት እርምጃ በእርግጥ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ያመለክታል? (VOA)”

  1. please read the full article from the news today It really applies to our mama Ethiopia. When you substitute Lenin with Meles it makes sense. Both are gone for good but their work is thicking

    Putin denounces Soviet founder Lenin

    Russian President Vladimir Putin on Monday criticized Soviet founder Vladimir Lenin, accusing him of placing a “time bomb” under the state…Putin denounced Lenin and his government for brutally executing and placing a “time bomb” under the Russian state by drawing administrative borders along ethnic lines. Putin was particularly critical of Lenin’s concept of a federative state with its entities having the right to secede, saying it heavily contributed to the 1991 breakup of the Soviet Union. “It was a time bomb under our state,” he said, adding that Lenin’s was wrong

  2. መሥፋፋቱ ወደ ፊንፊኔ የሠነድ አልባ ቤቶችን ለመንጠቅ መጠነሰፊ የቅሥቀሣ ሥራዎችን እያከናወነ ሲሆን በካሬ4000 ብር የተጠየቀባቸው ሥፍራዎች የኦሮምያ ልዩ ዞን ያሉትንም ያከተተ ሽረባ ህዝበ ፊንፊኔ አይናቸው ፈጦ ቀጣይ እርምጃቸውን እያደላደሉ ይገኛሉ።

  3. ነባር ይዞታዎችም ለመንግሥት በሊዝ እንዲከፍሉ በደርግና በሀ.ሥላሴ የነበሩትን ጨምሮ በሊዝ እንዲከፍሉ ካልሆነ መሬቱን እንደሚነጠቁ መግለጫ አውጥቶ በኦሮምያ ያጣውን መሬት ለማካካሥ ጉዞውን ወያኔ ጀመረ ታድያ ይህ መንገድ የዝንጀሮ ይሆን? አከተመለት….

  4. you cannot insult out of your problems. Deal with them in time. You may be part of the problem but you still have time to make correction, if you are able or capable. I see a weak, guilty and defensive person in you. wake up. BTW I would like to let you know that your words don’t have power at all and have no effect. It just shows who you are and your state of mind like an empty, powerless bado but full of ….

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*