በአዲስ አበባ ከተማ የተበከለ ውኃ በከተማ ግብርና ለኅብረተሰቡ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ ይውላል Konjit Sitotaw September 5, 2025 የተበከለ ውኃ የከተማ ግብርና ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገለጸ ከፍተኛ የታክስ ክፍያና ተከታታይ መዋጮዎች በችግርነት ተነስተዋል ….. በአዲስ አበባ ከተማ የተበከለ ውኃ በከተማ ግብርና ለኅብረተሰቡ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ እየዋለ እንደሚገኝ በጥናት ተመላከተ፡፡ የአዲስ አበባ… https://ethiopianreporter.com/145206/