በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ
ቢቢኤን የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ አኪራ የሄደው ሙባረክ ይመር ህክምና እንዳያገኝ ተደርጎ እንደነበር አብረውት የታሰሩት በሀዘን ገለጹ
ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት የማረሚያ ቤት ፖሊሶች መሳለቃቸውም ታውቋል
ከ2005 ጀምሮ በአህመድ ኢንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሰው እና ከደሴ ተይዞ በግፍ በቂሊንጦ ዞን3 ቁጥር 6 ታስሮ የነበረው ወጣት ሙባረክ ይመር ወደ አኬራ ሄደ
።
ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጁዑን
።
በ2005 ሃምሌ 4 በብሄራዊ መረጃ እና በደህንነት ሰራተኞች ከመኖሪያ ቤቱ ተይዞ በቂሊጦ ማረሚያ ቤት ታስሮ የነበረው ወጣት ሙባረክ ይመር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በህክምና እጦት ሳብያ በትላንትናው ዕለት ለሊት ወደ አኬራ ሄደ
ወጣት ሙባረክ ይመር በአባቱ አቶ ይመር አየነ እና ከእናቱ ወ/ሮ ወርቅነሽ ንጉሴ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ 04 ቀበሌ በ1974 ተወለደ እድሜው ለትምህርት ሲደረስ እውቀት ጮራ በሚባል ትምህርት ቤት እስከ 8ኛ ክፍል ተማረ ወጣቱ ሙባረክ ይመር 1996 መርየም መሃመድ ኑር ከተባለች እህት ጋር ትዳር መስርቶ 3 የልጆች አባት ነበር።
ትላንት ጥር 5 በአባሪዎቹ ተብለው ከታሰሩት ከነ አህመድ ኢንዲሪስ ጋር በልደታው ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት ቀርቦ የነበረ ሲሆን ከምሽቱ 5 ሰዓት ታስሮበት በሚገኘው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን 3 ቀጥር 6ተኛው ቤት የማጎሪያው አዳራሽ በር በከፍተኛው በመደብደብ ፓሊሶቹ ግን የመጡት ከረጅም ግዜ ቡሃላ መሆኑን ይገልፃሉ፡፡ ሙባረክ ይመርን ታሳሪዎቹ ተሸክመው ሊወስዱ ሲሉ ፖሊሶቹ እናንተ አትወጥም ከፈለገ ራሱ በእግሩ ይሂድ በሚል ከልክለዋል፡፡ ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት መሳለቃቸውም ታውቋል፡፡ ከብዙ ጭቅጭቅ በሁላ ሙባረክ ሊሞት ገርገራ ላይ ሆኖ ነብስ ግቢ ውጪ በደረሰበት ሰአት ላይ ወደ ክሊኒክ እንደተወሰደ ህይዎቱ ማለፉን በሀዘንታ አብረውት የታሰሩ ይገልጻሉይገልፃሉ።ቢቢኤን በምሽት ፕሮግራማችን ወጣት ሙባራክ ይመር የመጨረሻዎቹ ሰዓታትን ጨምሮ ስለ ወጣት ሙባረክ ይመር የምናቀርብላቹህ ይሆናል
የወጣት ሙባረክ ይመር ጀናዛ በአወሊያ ከታጠበ ቡሃላ ወደ ደሴ ተወስዱዋል፡፡ በነገው እለት የቀብር ስነስርአቱ የሚፈጸም ሲሆን የደሴ ሙስሊሞችም በነቂስ በመውጣት እንዲቀብሩ ጥሪ ቀርብዋል


Why only the ምስሊምስ are invited to the burial ? ? ? Is it not every body’s grief,i mean all Ethiopians who have acquaintance and any Ethiopian for that matter.Does ድምፃችን ይሰማ has a hidden agenda ? ? Muslim brothers please do not import the arab fanaticism to the holy land.Allah will judge you.I do not like the languages you used to say አስከሬን and other strange words you used.ወያኔን እንኳን ተነጣጥለን ተባብረን የማንታገለው የጠበደለ ጠላት ሁኗል።እባካችሁ ተውን አቦ! ! ! ለቅሶ አይከለከልም።ያውም በወያኔ የሰቆቃ እስር ቤት በግፍ ለሞተ። ወያኔ እንደገባ ሙስሊም brothers frantically danced on the streets of merkato claiming a victory over orthodox church and put up mosques at every gate of orthodox church just intended to offend the christian brothers and woyanes were busy organizing this now see where it landed you.oromo brothers did the same and still fight for the full implementation of apartheid constitution.please think outside the box. please,please.
yaltemaru police and soldiers are destroying our country.
Illiterate Police & soldiers please
Think for tomorrow.
AL
ALL
It’s good I am happy
We need more thankyou ethio government just focus blue nile dam it’s not far to bury Egyptian they will start paying money for abay it’s our property god give this is the time look?
only one? We need more anyways that’s OK good job
የኢትዬጵያ ሙሥሊም የቱን የሀይማኖት ሥርአት እንደሚከተል አላወቀም በዘልማድ ውርሥ ሲያካሂደው የነበረውን ሀይማኖቱን ይህን ቀዳዳ ተጠቅሞ ወያኔ እያተራመሣችሁ ይገኛል እባካችሁ ጎራችሁን ለዮልን።
የትግራይ ሙሥሊም
የወሎ
የአፋሩ
የሐረሩ
የባሌው
የሥልጤው
የጅማው
እርሥ በእርሥ የከፋፈላችሁን የወሀቢዝም ፍልሥፍና አሥተምሮ በአወልያ በር እና በወያኔ መጅሊሶች ብረዛ ንፁሀን ዜጎች እየሞቱ ነውና ይታሰብበት።
Lik new sefarachin ye neberu sheki wuhebist ke honu 5amet molachew ye shimagle findata honewal ye yetenagerachew bemulu melsachew mencha new
ሞት ለማንም የማይቀር ግደታ ነው። ዛሬ ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ ንጹሃንን ፍጹም በሆነ ሃሰት እየወነጀሉ በማሳሰር የሰው ዘር አምሳያ በሌላቸው ጭራቆች ኢሳባዊ በሆነ አና አረመኒያዊ በሆነ የስቃይ ድብደባ በማስፈጸም እያስገደሉ እና እየገደሉ ያሉ ሁሉ የሞትን ጽዋ ነገ ይጎነጯታል።This is the absolute truth;No one doubts about it!። እነኝህ የምድራችን ደንቆሮዎች ይህን ሊረዱ ይገባቸዋል።በየትኛውም የዓለማችን ክፍል በተራ እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ተደብድቦ የሰው ህይወት የሚያልፈበት አገር የለም ምናልባትም በነጻ ዳኞች የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ካልሆነ በስተቀር።እነኝህ የሰው ባህሪ ያልተላበሱ የቆሰለ አውሬ አይነት ነገሮች የፈጸሙት ደባ ዝም ብሎ የሚቀር አይምሰላቸው።ፍትሃዊ ለሆነ ፍትህ የሚቀርቡበት እና ስለፍትህ በተግባር የሚማሩበት ጊዜ ሩቅ አደለም።ምናልባትም ለነሱ ሰውን አሰቃይተው በመግደላቸው ይኩራሩ ይሆናል።እውነታው ግን በተገላቢጦሹ ነው።የሞተው እውነተኛ ሞትን ሞቷል።እነሱ ግን በህይወት እያሉ የሞቱ ናቸው፦እንደነዚህ አይነቶች ህሌናቸው ሞቷል። እንድህ አይነት ህሌና ከሞተው ሰው ህሌና በምን ይለያልን?ግና ነገ ደግሞ እውነተኛዋን ሞት ይቀምሷታል።
1. Ethiopiawiyann eyegedele
neber Tgrai woyanie slTan yeyaze.
2. Selamawi tgl blew party
yemeseretu, selamawi
yeteqawmo self blew yemiselefu,
beselamawi menged yeteqawmo
Tyaqie aqrabiwech ena keqrb bota
hunew yeteqawmo hasab
aramajoch (eniem endu neñ) le
woyanie esr ena gdya rasachewn
mesewat yaderegu ena edmiewn
yarazemu nachew. Negeru gafña
(paradox) new.
Edemessalehu blo edmiewn
marazem!
Des eyalew yfejachewal. Dlun be
fiesta, beshumet ena beshlmat
yakerbral.
Mkniyatum Telatun saidekm
deretun leTyt agalTo beglT agnto
slaswegedew new.
3. BergTm yh ziediew 25 amet
slTan lay yaqoyew bemehonu
Teqmotal. tadiya memot
yewoyanien edmie marazem new
malet eko new.
4. Yaleben tgrain woyanien be
yalebet wedaj meslen, Tru
agaTami snageñ, etc beziedie
mechefchef new.
5. Be Teqlala be ethiopia yalenew
Bzu slehon be
BEYEBOtAWNA BEYEGIZIEW and
hulet, ke 1 eske 2 woyanien
demesesn malet eko
eyeqenesnew new.
Yalqalu ena neTa weTan malet
eko siyalqu new.
Mot le tgrai woyanie
indet yehie goromsa ye 86 idme yalewun
shemagle megedel gegnenet aydelem !!
seaw sayhon igziabehir gedelew .
ምን አንተ ደደብ እስልምና ማለት ከቤተ ክርስትያን ጎን መስጊድ መስራት ይደለም እሺ