የመድኃኒት ቁጥጥርና ክትትል በኢትዮጵያ – ዶይቸ ቬለ

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን ወደሀገር ዉስጥ በሕጋዊ መንገድ የሚገቡትንም ሆነ እዚያዉ የሚመረቱትን መድኃኒቶች የጥራት ደረጃ ይከታተላል