የኦሮሞ ተቃዉሞና የሰብዓዊ መብት ድርጅት ጥሪ – DW Amharic

ባለፉት ሁለት ወራት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች በተፈጠረው የተማሪዎች ተቃውሞ 140 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ መቀመጫውን በኒውዮርክ ከተማ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ገልጿል