ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ ቁጣው የኦሮሚያ ሳይሆን የኢትዮጵያ እንዲባል ጠየቁ::
የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ፣ መምህሩ፣ የተለያዩ ፓርቲዎች መስራች እና አመራር እንዲሁም በተለያዩ መፅሔቶች አምደኛ የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህዝባዊ አመፁ እና ቁጣው የኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ተብሎ እንዲጠራ ጠይቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጠቅመው “በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤–
አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል?
ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ?” የሚሉ ጥያቄዎችን አንስተው “አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም ግርግሩ የኢትዮጵያ ነው እንጂ የኦሮምያ አይደለም፤ ጥንቱኑ ለማጋጨት የተሰጠውን ስያሜ በስምነነቱ ከማጽደቅ በላይ ለታቀደው ዓላማ አመቺ መሣሪያ ማድረግ ነው፤ ይህ ደግሞ በቅድሚያ መሸነፍን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ከወያኔ በቀር ደጋፊ ያለው አይመስለኝም፤ ቁርጠኛ ትግል ቁርጠኛ ዓለማና ቁርጠኛ ስልት ያስፈልገዋል፤ ስለዚህም ቁርጠኛ መሪ ያስፈልገዋል፤ የሕመሙን መርዝ እየተጎነጩ ከሕመሙ ፈውስ ለማግኘት አይቻልም፤ ግርግሩ የኦሮሞ ከተባለ ሁለት ውጤቶች ይከተላሉ፤ አንዱ ውጤት ከኦሮሞ በቀር ሌላውን ሕዝብ አያገባውም ማለት ይሆናል፤ ሁለተኛው ውጤት የልየነቱ በላቤቶችና ተፋላሚዎች ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው፤ ይህ ትልቅ አደጋ አለበት፡፡
አደጋው ወደሁለተኛው ጥያቄ ይመራናል፤ ገብቶኝ እንደሆነ የግርግሩ ምክንያት ሁለት ናቸው፤ አንዱ ከቤት-ንብረት መፈናቀል ነው፤ የዜግነት መብትና መገለጫ የሆነውን መሬት ማጣት ነው፤ ሁለቱም መሰረታዊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነትን የዜግነት መብቶች ሚደፈጥጡ ናቸው፤ ልብ በሉ የኦሮሞን የዜግነት መብቶች ይደፈጥጣል አላልኩም፤ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ መሠረታዊ መብቶች የሚደፈጥጥ ነው፤ ይህ የማያጠራጥር እውነት ነው፤ ይህንን ከተቀበልን ጉዳዩ የኦሮሞ ብቻ አይደለም፤ ግርግሩም የኦሮሞ ብቻ አይደለም፡፡
ትልቁ አደጋ ያሁንን ግርግር የኦሮምያ ብቻ ካደረግነው ወደፊት ያው ጉዳይ በሌሎች ጎሣዎች መሀከል ሊነሣ ነው፤ ሌሎች ግርግሮች ሊያስፈልጉ ነው፡፡
ጉዳዩ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሆነ ትግሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ነው” የሚል ምላሽ እና ማብራሪያን ሰጥተዋል፡፡ ጥያቄው የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጣውም የመላው ህዝብ ተብሎ እንዲጠራም ጠይቀዋል፡፡
Ewnt New .
አዎን ኦሮሚያን ኦህዴድ ህዝቡን ከሌላው ነጥሎ የብሄር ተቃዋሚ ማደራጀቱ ትልቅ የትግል ሥልት አርገን ልንወሥደው እንችላለን ግን ይህ እንቅሥቃሤ ለሌላው ብሄር ሥጋትን የሚያጭር መሥሎ የሚያሣየን ከወዲሁ እንዳናብር እያዳከመ ያለው የወረበላው ዘራፊ ቡድን ወያኔ ነው ይህን ክፍተት ከጎናቸው ሆነን የማገዝ ሥራን ሌላውም በተቀናጀ ሥልት ሊጅመር ግድ ይላል ይህ ትግል ገና ብዙ ፈተናዎች ይኖሩታል እንጂ ዙፋኑ ምን መምሠል አለበት እያልን ከሆነ አላማችን ወንዝ አይሻገርም ለምሣሌ እርሦ የሚያደራጁት ብሄሮን ተወላጆን አብራደጎን ከሆነ ያው ታጥቦ ጭቃ ነው ትውልዱ ይህን አይፈልግም ኦነግም ሞረሽም ወላይታም ከንባታም…..ሁሉም ይህን እንደ ግመል ጭራ ይዘን እየተመራን ከሆነ ካለው ሥርአት ምንም የተለየ ለውጥ ለአለምም ለሀገራችንም አናመጣም።
ፕሮፈሰሩ ትክክል ናቸው ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ነው ኢትዮፒያውስት የሚኖር ዚጋ ነው በኒ እምነት ልክ እንደ ጉራጊና እንደ አምሃራ …በ ኢትዮፒያውስት ያሉ 81 ብሂር ብሂረሰቦች ማለት ነው ግን 25 አመት ወያኒ ክልል አከፋፋይና አገር ደልዳይ የሆነው በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ለወረራ እንዲመቸው ለአምሃራውም አምሃራ የሚባል አገር በመፍጠር ይሂ ያንተ አገርና ክልል ነው በማለት ማንንነትን ሰች እኒነኝ አለ ማንም የሚቀበለው የለም ኦሮሞውንም ላንተ አገር ሰጭ ማንነት ፈቃጅ እኒነኝ ካርታህ ይህ ነው ብሎ በዘር ትነግሳለህ በማለት ኦሮሚያ የምትባል አዲስ አገር ለኦሮሞ ብቻ የምትሆን የኦሮሞ መሪት እያለ ከ ኢትዮፒያ ውች እንዲያስቡ ያደረጋቸው የዘር ልሂቃኖች ነገሩን ቀየር ያደርጉታል ህወሃትን ተከትለው የመጡ ወይም ሃሳቡን የተቀበሉ ዶማ ራሶች ይህ ስረአት በዘር ማትፋት እና ብዘር ማስዳት አገር ወራሪና ቀሚ መሆኑን የሚረዱት ልክ በዘር ቆልፎ እንዳስከመጣቸው መሪቱ የሚኖሩበት አገር የኢትዮፒያ መሆናን እረስተዋል ወይም አይ እኛ ኦሮሞ እንጂ ኢትዮፒያዊ አይደለንም ብለው ወያኒን ተስማምተውል ስለዚህ እነዚህ ሃይሎች ወያኒ የሰጣቸውን ወይም ለጥቅሙ ለራሱ አላማ ሲል የያዙትን ካርታ እነሱን ለማባበል ሲል የተቀበላቸውን አፍርሶ ሲነጥቃቸው እና በ ኢትዮፒያዊነትም ሆነ በኦሮሞ ማንነታቸው ሲያተፋቸው ይህ ለነሱ አዲስ ነገር አድርገው ያዩታል የስረአቱን አመጣጥ በኒ እምነት ዘር በማትፋትና ዘር በማስዳት አገር የማከፋፈሉን ተቀባዮች ነበሩ ነው የምለው በዚህ ደግሞ መቺም ይሁን መቺም ዘር በማትፋት አገር መቀማት መውረር እኒ የምሞትለት ዘር ይህ ስለሆነ ለዚህ ማህበረሰብ አገሩን አስከብሪ ነጻነቱን እስከወዲያኛው አመጣለው ማለት የተሳሳተ አመለካከት ነው አንዳንዶች የፕሮፈሰሩን አነጋገር የኦሮሞ ህዝብ ማለቁን አይቀበልም አያሳዝነውም የሚል አስተያየት ከመስጠታቸውም በላይ አምባሳደር እምሩንም በዚህ በመፈርጅ ይከሳሉ የኦሮሞን ህዝብ እንደ መናቅ ነው ብለው የራሳቸውን የስሚታቸውን ችግር ያወራሉ በጣም በጣም ተሳስተዋል የ ኦሮሞ ህዝብ እንደ ኦሮሞ የሚናቅበት ምክንያት የለም ሰው ነው ኢትዮፒያ ውስጥ በዘር ምክንያት አምሃራ አፋር ሱማሊ …እያለ ያልተገደለ የለም ኦሮሞም ሰው እስከሆነ ድረስ መገደል የለበትም በዚህ 100% ሁሉም ፕሮፈሰሩም ሆኑ አምባሳደር ያምናሉ ምን አልባት ልዩነታችሁ ፕሮፈስር እና አምባሳደር እምሩ ዘር በማትፋት አገር አከፋፋይ እና ደልዳይ የሆነውን ህወሃት በ ኢትዮፒያዊነት ሲቃወሙ እናተ ደግሞ በ ኦሮሞነት ብቻ ስለምትቃወሙ ይሆናል ያ ትክክል አይደለም ኦሮሞም ሰው ሊላውም ሰው ነው የ ኦሮሞ ህዝብ የሚናቅ ህዝብም አይደለም እራሱን ዝቅ አድርጎ የኖረ ማህበረሰብ አይደልም ለፖለቲካ መጠቀሚያ እየተባለ ኦሮሞ እንደ ኦሮሞ ተበድላል አገሩን ተቀምታል ተወራል ይህቺን ጨዋታ ተዋት አምሃራውን እኮ ገዚና ሊላውን ወራሪ ተደርጎ እየተዘፈነ በባዶ እጉ የሚሂድ ደሃ እየተባለ ተሰድባል እኒ በድህነት በባዶ እግር በመሂድ ብሰደም ለተሳዳቢዎች ቦታ የለኝም የደካሞች አስተሳሰብ ስለሆነ ግን የወረረ የሰው አገር የቀማ የትኛው ነው ሃብታም ያልሆነው? ቅኝ ገዚዎች ከ አውሮፓ መተው የራሳቸውን አገር ኢኮኖሚ ለማዳበር ወረው ሃብታም ሆነዋል በአገራችን ህወሃት በወረራ እየታየ ያለው ነገር ሃብታም ሆናል ታዲያ አምሃራ የትኛው አገሩን ነው የትኛውን ዘሪ የሚለውን ህዝብ ነው የሰለተነ ቀማኛ በማድረግ ሃብታም የሆነው ? አምሃራ የሚባል አገር የለውም አገሩ ኢትዮፒያ ነች ኢትዮፒያዊያን አደጉ ማለት አምሃራም አደገ ማለት ነው ተዋጠላችሁም አልተዋጠላችሁም ይህ ነው ሊላ ነገር የለም አገሪቱ ኢትዮፒያ ነች የብሂር ብሂረሰቦች አገር ህዝቦች እንደየታሪካቸው ሰፍረዋል ስለዚህ ኦሮሞ የያዘውን ቦታ ሲሰፍር አምሃራ የለም ማለት አይደለም እንዲሁም ሊላው ማህበረሰብ አልተፈጠረም ማለት አይደለም ዋናው ጥያቂ ኦሮሞም ሆነ አምሃራ ወይም ሊላው ለመኖር ሲሉ ኢትዮፒያ የምትባል አገር መሪት ላይ የየራሳቸው መንገድም ይሁን የጋራ መንገድ አገር አቁመዋል ስለዚህ ኢትዮፒያ እንደ አገር ስትቆም እንዲት ቆመች የሚለውን ብናይ እጂ እኛ ተወረን ነው የኦሮሞ መሪት እያሉ ችግሩን የኦሮሞ ብቻ ማድረግ ነገ እኛ ኦሮሞዎች ስለሆንን ይሂ የ ኢትዮፒያ ክፍልል ስላልሆነ ሊላው ኢትዮፒያዊ ይውጣ ተብሎ የዘር መጠፋፋት እምያይመጣበት ምክንያት የለም ስለዚህ አገሩ ኢትዮፒያ ነው ኢትዮፒያዊ ኦሮሞዎች በዘር ማንነታቸው መፈናከል ከአገራቸው ላይ መገደል የለባቸውም ኢትዮፒያዊያን መነሳት አለባቸው
የተያዘው የወያኔን ወጥር ገመድ ሣይላላ ለማሥቀጠል ሰሜኑም ደቡብም ትግሉን ይቀላቀሉ ለምን ኦሮሞ ጀመረ ብለን የምንነፈርቅ ከሆነ የገመዱ መቀሥ ማን ጋር እንዳለ ይታወቃል ሩጫው የመቀሡ ባለቤት የኢትዬጵያን ህዝብ ማድረግ ህዝባዊ መንግሥት መመሥረት ከክንውንም በላይ ይሆናል ይህ ባልሆነበት እንቅሥቃሤ ውጤት ያው ብሄር ተኮር ፖለቲካን እንደ ወያኔ ቅማል ይተላለፍብናል።
እንደሠው ተፈጥረን እንደብሄር ሣናሥብ እንሙት
********************************
እኛ ትግሉ የኦሮሞ ብቻ ነው አላልንም።
ድል የኢትዬጵያ ነው!!!
ሰዎች
ኦሮሞ እና ኦሮሚያ ሲባል ለምን ያማችኋል? እየተገደለ እየተደበደበ፣ እየታሰረ፣ እየተሰደደ ያለው የኦሮሞ ህዝብ ነው፣ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የማይባልበት ምክንያት ምንድነው? ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ እንቅሲቃሴውን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርቡ፣ ቀስቅሱ፣ የተቀረው የእትዮጵያ ህዝብ የትግሉን ጎራ ከተቀላቀለ ትግሉ ይበረታል፣ ባጥር ግዜ ውስጥ ለግብ ይደርሳል። ከዳር (ዳርም አይደለም ከሩቅ) ሆኖ ትግሉ የሁላችንም ነው ማለት ምን ማለት ነው?
ሰዎች
እኛ እኮ ኦሮሞ፣ አማራ፤ ትግሬ፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ … ተብለን አንድ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባላለን። ብዙዎቻችን የኦሮሞ ህዝብ ብቻውን መቆሙ አሳዝኖናል፤ እውነት አንድ ነን ወይ? ብለን ክበፊቱ በበለጠ እራሳችንን እንድንጠይቅ አስገድዶናል።
አዎን! ነጭን ጥቁር፣ ጥቁርን ነጭ በሉት የሚል ቅሪ ሁሌ ይቀርባል። ይሄ መፍትሄ አይሆንም። እነ አምባሳደር እምሩ ኦሮሞዎች ያርዷችኋል፣ አትቅራቧቸው፣ ተሳስታችሁ ክነሱ ጋር አትተባበሩ የሚል ጥሪ ለአማራ ህዝብ አቅርበዋል። ይሄንን እጅግ አስደንጋጭ፣ አሳዛኝ፣ አሳፋሪና አደገኛ ጥሪ በቅጡ የተቃወመ የአማራ ምሁር አላየሁም። እስቲ እንተሳሰብ
ጥላቻ መፍትሄ አይሆንም። ያረጀ ጥላቻ እንደ ካንሰር ነው። ከደጁ አርሰን ከደጁ ቆርሰን የበላነውን ህዝብ እንደ ጥላት ሳይሆን እንደ ባለንጀራ ካላየነው፡ ከክህደት ይቆጠራል። ክህደት ደግሞ ቂም እንጂ ምንም አያመጣም። ቁጣው የኢትዮጵያ ነው የምትሉ ወገኖች ቢያንስ ቁጣ ወይም ግርግር ብላችሁ ካጣጣላችሁት ትግል ጎን ቁሙ ጊዜው ሳይረፍድ። ለሚፈሰው ደም ቁጭታችሁን አሳዩ። ቁጣው የኢትዮጵያ ነው ካልችሁ ኦሮሞ ሲሞት ዝም ብላችሁ ኣትመልከቱ፡ ኦሮሞ ላይ የነደደዉን እሳት የኢትዮጵያ አይደለም ብላችሁ ከተሞኛችሁ በርግጥ እሳቱ ሁሉንም ሳያዳርስ አይቆምም። ይህ ደግሞ ስትራቴጂካዊ ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ ስተት ነው።
.
I agree with Ta’era and Motima! All we are seeing in reality is that Oroms are directly attacked by this movements. For what reason now to call this movement is a movement of all Ethiopians? Who is dying and who is watching the struggle aside?
Where is Gojam? What are they doing Wollongong and north shows?! It makes things difficult in the future trying to deny facts that we are seeing now in our eyes!
That professor is the most untrusted and useless person in history of Ethiopia during his political career.
… Again his opinion is a kind of roberry in the sun shine in the name of Ethiopians. His argument would be reasonable at his age that if he calls for peace or offer all other Ethiopians to join the struggle with out preconditions!
… Again his opinion is a kind of roberry in the sun shine in the name of Ethiopians. His argument would be reasonable at his age that if he calls for peace or offer all other Ethiopians to join the struggle with out preconditions!
Wow, “Professor” Mesfin!
I remember reading his “Freshman Geography” where he insults and dehumanizes the Oromo people as “Gallas”. I am wondering from which American or any other university he earned his doctorate to put forward such a derogatory “theory” or “generalization” against his fellow citizens. Is he really a PhD??? How did he get his Professorship? I am asking these basic questions because there are ethical standards to be met before publishing a scientific work.
Once again Mesfin is “lecturing” that those who are dying in front of his eyes are not Oromos. Who are they Mesfine? Are they people from the bottom of the Indian Ocean? Or do you want to make another attempt to hijack the struggle at 85? All your life you worked to erase the concept of the Oromo nation from existence, but I wish you a very long life to see that this nation indeed exists and there are millions of Oromos in the Horn of Africa. Better, old man, to shut up and go to your grave with your poison!
…. So simply I personally prefer that the existing Ethiopian government to find ways to settle the matter peacefully and I believe this actions will close the doors for those day time hyenas hiding behind this movement waiting to disestablishing the country!
Peace for Ethiopians!
On demonstration day in January 25th,which flag will be cought?
MoaAnbessa’s flag?
Ethiopian flag?
OLF’s flag?
ONLF’s flag or all of them are OK?
I think, all flags are Ethiopian and no one is more Ethiopian than the other. Let us accept that the best solution is to respect both group and individual rights, and reject the claim to supremacy of one group over the other. All flags are OK!
ብሄራዊ
እና
ኢትዬጵያዊ
የቱ ጋር ነን? ራሣችንን እንመርምር አንድ ወር ተኩል ከኦሮሞ ተወላጆች ጎን ማን ቆመ? ከጎንደር ተወላጅ ጋር ማን ቆመ ከቅማንት ጋር ማን?
በወያኔ አስተዳደር ዘመን ከከተማ መሰፋፋት ጋር ተያይዞ መሬቱ ላይ የሰፈሩትን ገበሬዎችን ማፈናቀል በአዲስ አካባቢ ሰፊ ይሁን እንጂ በአጤቃላይ ቤኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ከተሞች ዙርያ የሚታይ ክስተት እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል::የወያኔ ካድሬዎች አንዱ መበልጼጊያቸው መንገድ መሬት ከገበሬው በለማት ስም እየነጤቁ በራሳቸውና በዘመዶቻቸው ስም አድርገው መሽጥ በመሆኑ አያሌ ገበሬዎች ያለ ምንም ካሳ በሃገሪቱ ከተሞች ዙርያ ተፈናቅለዋል እየተፈናቀሉም ናቸው::ስለዚህ ዋናው ችግር ወያኔ የሚከተለው የመሬት ፖሊሲ ችግር ነው::በወያኔ አስተዳደር የመሬቱ ባለቤት ገበሬው ሳይሆን ካድሬው ነው::
ገበሬውን የማፈናቀል ድርጊት በመላው ሃገሪቱ የሚፈጼም እንጂ በአዲስ አበባ አካባቢ ብቻ የተወሰነ አይደለም::
ስለዚህ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ችግሩን ተረድቶ ለመፍቴው ተባብሮ መታገል ይኖርበታል::
Kale techbachi derider bafe
selalu bicha tamenaleh ?
iwnetem Amhara low IQ neaw
yemilut iwnet neaw meselegne .
Things we need to know about Ato Mesfin Wolde Mariam / the writer:
1) A self appointed Professor. No academic record exists for the title he falsely claims; He has no peer reviewed publication ever; has no doctorate!
2) No one of his contemporaries respected him – the likes of Eshetu Chole etc – I haerd one respected University Professor call him… Axx Hole!
3) He served all three Ethiopian regimes i.e. the Monarchy, Dergue and Woyane – by destructing and spewing his poison amonng opposition camp;
4) Sabotaged all opposition movement sucg as kinijit, Andinet & Medrek;
Mesfin is an overrated bitter old man – full of shit!
“Jaleta” ,Your are accusing the respected Professor without any tangible evidence.Why do not you give your own comment on the issue rather than focusing on personality.
This is really rubbish and nonsense.
Abe! Enateh nech yalechew?
OROMMO ABEDOAL ETHIOPIA YEMILEW .
hogwash…self pity
hogwash…shame on you jaleta…how much do they pay you is it worth to ridicule urself in the public arena ..again shame on yyyyou.
ta`era ኦሮሚያ የሚባል ነገር አያሳምመንም ግን ኦሮሚያ የምትባል አገር በወያኒ 25 አመት የተመሰረተች ዘር ለማጽዳትና ዘር ለማጥፋት ተብላ አገር ለመቀማት ወይም አገር ለመውረር የተደረገች ለዘሮቻችን ኢኮኖሚ የሚሆን መሪት ኢትዮፒያን ተከፋፍለን የራሳችን እድል በራሳችን እንወስናለን የሚል ስምምነት ኦሮሞ ነኝ የሚል የዘር ልሂቃን ከህወሃት ጋር እንጂ የተስማማው ከ አምሃራጋር ወይም ከ ኢትዮፒያኖች ጋር አይደለም አንዱ ይህ ነው ስለዚህ እኒ ለምሳሊ አልቀበልም ማንነቲን የወያኒ ትግሪና አገር ቆራሽ አይሰጠኝም ኢትዮፒያዊነት ውርስ ነው ይህ መብቲ ነው በተረፈ አምሃራ የሚባልም አገር የለም አምሃራ ኢትዮፒያዊነኝ ቢል አይድነቅህ ኦሮሞም ኢትዮፒያዊነው ኦሮሞን ኢትዮፒያዊ አይደለህም ያለ አምሃራ የለም ስለዚህ የኦሮሞ ህዝብ ሲጀመር ብቻውን እንዲቆም ያደረገው ማነው? ኢትዮፒያኖች ስትባሉና ችግራችሁ የሁላችንም የዚግነት ችግር ነው ስትባሉ አይ የተለየ ለማድረግ ትጥራላችሁ እራስህን እውነት ለሊላው ጋር አንድ ነኝ ወይ ብለህ መመራመር ካስፈለገህ ተመራመር የዘር አመጣጥ ማጥናት ትችላለህ ችግር የለም ኦሮሞ ዘር እንዲት መጣ የአምሃራ ዘር እንዲት መጣ የጉራጊ ዘር እንዲት መጣ እሱ ሊላ ነገር ነው አንድ ነገር ግን ኢትዮፒያውስጥ ያሉ ብሂር ብሂረሰቦች ስረአት ፈጥረው መንግስት አቁመው ኢትዮፒያዊ የተባሉት ዛሪ ዘር እናጸዳለን በዘር አገሪቱን እንከፋፈላለን በማለት የተመሰረትች አገር ያደለችም ያ ቢሆን ኖሮ ዛሪ ባልተጨቃጨቅን ትወደደም ተጠላም አገሪቱ የጋራ ነች ህዝቦች እንደየ ታሪካቸው ሰፍረዋል ኦሮሞ የሰፈረበትን ሁሉ ዛሪ የኦሮሞ ነው ልትልና ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራ ወይም ሊላው ማህበረሰብ አልሰፈረም ልትለን ነው? ስለዚህ ኦሮሞ ሲወረር ሳይወር ሲጨፈጨፍ ሳይጨፈጭፍ ነው የሰፈረው እና የበዛው ባህሉን ቃንቃውን ከሊላው ማህበረሰብ ጋር ያደበላለቀው ብለህ አሁን የራስህን አገር ፈለግህ ? ይሂን የ 25 አመት እራስን እንደተበደለ ዚጋ አድርጎ ማቅረብና ቀላል ማህበረሰብ አድርጎ መቁጠር እኛ ልክ ነህ እንድንልህና አዎ ኦሮሚያ ለ ኦሮሞ ብቻ የምትሆን አገር ትሁንህ በዝር አዲስ አገር ክልል እንድንቀበል ፈለግህ ኢትዮፒያውስጥ ለመሆኑ ኢኛ ብዙነን እነከሊ ትንሽ ናቸው ተብሎ የበዛው ማህበረሰብ የራሱን አገር መስርቶ ሊላውን ለማባረር በዚ 21ኛ ክፍለ ዘመን እንካን ጎበዝ በ ኢትዮፒያውስጥ የ ሚሊሊክ ስረአት እያላችሁ የምትፈርጁት ሳይሆንም ከዛም ባለፈ ዘር በማስዳት አገር የተከፋፈለ የለም ኢትዮፒያን አገራቸው አድርገው የኖሩ ህዝቦች ኢትዮፒያዊያን ናቸው መብታቸውን እና አገራቸን ለመቀማት የመጡ ጠላቶችን በጋራ እያጠፉ አገራቸውን እዚህ አድርሰዋል በተረፈ ሁሉም ኢትዮፒያኖች ናቸው የፈለጉበት ሂደው የመኖር መብት መጠበቅ አለበት ለተሞተላት አገር የማይኖርበት ምንም ምክንያት የለም ከ መሞት ሊላ የሚመጣ ነገር የለም ወያኒ ህወሃት ነና መሰል የዘር ልሂቃኖች ግን የመጡት የ ኢትዮፒያን ህዝብ በዘር ማስዳት በዘር ማጥፋት የዘር ክልል ለዘሮቻችን በሚል ኢትዮፒያን ለመከፋፈል ስለሆነ በአገር ቀልድ የለም ዝም ተብሎ ለብዙ ሺ ዘመን የቆየችን አገር በመጋዝ ሸንሽኖ ማካፈል አይቻልም በተረፈ ህወሃት ወያኒ ኢሃድግ ስረአት 100 አመት አልሞላውም በግልጽ አምሃራውን እና የአምሃራ ስረአት ለማፍረስ ቻካ እንደወጡ ከመግለጻቸውም ባለፈ ኢትዮፒያውስጥ ላሉ ብሂሮች ድህነት አለማደግ አምሃራ ኢትዮፒያዊ አድርጎ ቅኝ ግዛት እንደተያዙና እንደተወረሩ ሲዘፍኑብን ነበር በዚህም ምክንያት አምሃራውን የመጀመሪያ ሰለባ በማድረግ አሁን ድረስ ከ ኢትዮፒያዊነቱ ለማስወጣት አዲስ ማንነት ለመስጠት እየተገደለ እየተጨፈጨፈ ነው ስለዚህ በአርባ ጉጉ በበደኖ በደቡብ…በሰሚን የተደረገውን የዘር ችፍጨፋ ኦሮሚያ ለኦሮሞ የሚሉ ልሂካኖች እባካችሁ እንደዚህ አታድርጉ አገሩ አገራቸው ነው የሚል ሰምተሃል ? ወይስ ኢትዮፒያዊነት መሆን መብታቸው ነው የሚሉ ሰምተሃል ? ብዙ አስተያየቶችን ከተለያዩ የኦሮሞ የዘር ልሂካኖች ሰምተናል ያ አሳዝኖናል ግን የአምሃራ ህዝብ እየተገደለም ኢትዮፒያዊነኝ እያለ የወያኒን ዘር ማስዳት የተከበለ የዘር ልሂቃን ሁሉ የፈረጀው በህውሃት አራጅና አሳራጅ ነው ስለዚህ አባሳደር እምሩ ይህንን መከፋፈል ተጠቅመው አሁንም አምሃራውን ሊያጠቁ የማይነሱበት ምንም ምክንያት የለም ነው ያሉት ዶክተር መራራ ጉዲናም ይህንን ስጋታቸውን ተናግረዋል ይሂ ያለምክንያት ሳይሆን ውስጣቸው በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ህልም ያላቸው አሉ ዶክተር መራራም አሁንም ህልም ያላቸው ኦሮሞዎች እንዳሉ ተናግረውል ከዚህ ቀደም ንግግራቸው ህልሙም ኦሮሚያ የምትባል አገር ከ ኢትዮፒያ ቆርሶ መመስረት ነው ስለዚህ የማይሆንበት ምክንያት ስለሊለ ይህ ስረአት ዘር እየጨፈጨፈ እድሚውን ያረዘመ በመሆኑ አሁን የሚጨፈጨፉት የኦሮሞ ተወላጆች ኢትዮፒያዊያን ስለሆኑ ትያቂው ኢትዮፒያዊ ኦሮሞ በዘሩ ምክንያት መጨፍጨፍ የለበትም ነው ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ነው ነው የተባለው የናተ ፍላጎት ኦሮሞ ምን እንደሚፈልግ በሚዲያ ግልጽ አድርግልን አገር በዘር መሸንሸን አንቀበልም ግን የኦሮሞ ማህበረሰብ ከሊላው ማህበረሰብ የተለየ የተበደለ ነገር አለው ብላችሁ የምትሉትን በግልጽ መነጋገር እንጂ ሊላ ዙሪያ ጥምጥም መምጣት አያስፈልግም ኦህዲድ ኦነግ ኢትዮፒያዊነኝ ካለ ስለ አገር ጉዳይ ግን በዘር መደራጀት ምን አስፈለገ? የኦሮሞ ባህልና ቃንቃ እንዲያድግ ከሆነ እኮ በዘር ስለተቆለፈ አይመስለኝም አማሪኛ የ ኢትዮፒያ ብሂር ብሂረሰቦች ስለተናገሩ ቃንቃው ዳብራል ስለዚህ ቃንቃውን ማስተማር እላእው የኒን አስተያየት
Anonymous፣
ምን ዓይነት ደደብ ነህ(ሽ)? እግዛኦ እግዛብሄር ጭንቅላቱን(ቷን)ክፈት
.n
“Blood is thicker than water” goes a saying. While tolerating and quasi blessing the abyssinian Tigre terrorist regime, Mesfin tries to educate us that it is wrong when the non-abyssinian Oromo youth are struggling against oppression and enslavement of the Oromo people, and by extension all Ethiopians.
A wild fire burning a bush starts somewhere at a certain spot. and spreads across a large territory. This fire started in Oromia by a circumstantial event which is particular to this region. It could have been ignited equally somewhere else.
So, why all the fuss? Why does Mesfin not ignite the fire when right into his face a large tract of Amara land is dissected and being given to the Sudan? Why doe he not make a twitch when Walqayit has been incorporated into Tigray?
Is Mesfin working for Tigre by trying to create a division between Amara and Oromo, and thus weaken the struggle that, if we join hands we could do away with this barbaric regime?
Is Mesfin’s blood proving itself to be thicker than water? Let us not become too emotional and blow things out of their proportion. Instead, ALL ETHIOPIANS UNITE!
Thanks, for the information about Mesfin. I was teasing his “doctorate” and “professorship” on purpose because he always tries to hide himself behind these titles that he did not really achieve. His mission is clear – to prove to us (the common people) that what is he saying is “scientific” and “ultimate”.
He has partly succeeded because some of his adherents are still trying to tell us that the Oromo have no country of their own. Some even tell us that the Oromo nation was formed just 25 years ago by TPLF. There were many fairy tales written by the so called “historians” telling us that the Oromo migrated from south to north,sprang from under the ocean or invaded this or that part of Ethiopia. This is to hide the crimes that the ruling classes or elites have been committing on the this part of the population for years.
What we know in practice is that the Oromo are ancient people who lived in this part of Africa for years having their own super democratic political system, language and culture. They neither migrated nor invaded anyone. What happened in the past is what is happening today. For instance, Oromos did not invade Tigray to be killed and beaten in mass by the TPLF army in their own homes today. Nor did they expropriate anyone’s wealth in the past to be brutally evicted from their small plots just in front of our eyes now.
Today, the Oromo have no intention to go anywhere or to be pushed around by anyone. This must be a shock for those who theorize that the Oromo is fighting for secession. No… that is not the purpose. The Oromo is fighting for its own right to exist as a nation against fascism, marginalization and genocide be it in Ethiopia or Ethiopia included it. I agree that the current “Oromia” is not the Greater Oromo Land. The Oromo nation extends to all areas in Ethiopia and to the Horn of Africa. It is significant to note that the struggle is much broader and strategic than what very many want to think. That is why what happens in Oromo Land determines what happens in Ethiopia and the region as a whole. And, that is why everyone has to support the Oromo struggle for freedom and democracy as part of its its own security, liberty and existence.
Shia muslim suicide bomb
ayafendum, enesum iranoch, kefil
syria, hezbolla, abzañaw iraq,
yemen ahun slTan yeyazu houti
nachew.
Kalnekuachew mayneku nachew.
Neger gn sunni muslims alemn
eyanaweTu ygeñalu.
Enesu nachew alqayda, boko
haram, islamic state yemibal.
Bewananet mifeleflachew ena
miyastaTqachew ye saudi wahabi
ngusoch nachew.
Benegerachn lay ethiopia
dmTachn ysema yemilu wahabi
nachew, ye islam mengst
lemaquaquam new.
Mot le woyanie.
Dl le eña.
The professor is correct. This is a popular upraise. Every single Ethiopian citizen and village from Tigrai to Moyale are victims of the evil dictatorial Banda regime. If your house is on fire, somehow the outraged flame can be by your kitchen or by your living room, however, you don’t say my bedroom is on fire and so on. Simply the fire is destroying your entire house and you have to call it your house is on fire.
Every Ethiopian peasant (including in Tigray) is no longer owning a piece of land. The autocratic Banda regime is selling our entire nation’s land not part of our nation’s land. I’m from Tigray and i’m burning at the same time while my Oromo and Amhara brothers are burning, period. The cause, the pain and the upraise is all uniform on every Ethiopian like the wise professor said.
በታም ይገርማል ፕሮፊሰሩ ሲያድጉ ኢትዮፒያዊ ናቸው እኒ አምሃራ ነኝ ገለመሊ አላሉም የሸዋ አገር ሰው እንደሆኑ ተናግረዋል ወያኒ ኦሮሞን እና አምሃራን ለማጋጨት ብሎ የዘር ክልል አከፋፋይ ደልዳይ እና አገር ሰጭ እንደሆነ ተናግረዋል ይህ ታዲያ ውሸት ነው? አምሃራ የሚባል አገር አለውና ለምን ወያኒ ወልካይትን ሲወስድ ለሱዳን ሲሰጥ አይናገርም ይባላል እንዲ ፕሮፈሰሩ ኢትዮፒያዊ ነኝ ነው የሚሉት ኦሮሞ እንደ ኦሮሞ ዚጋ ነው መታየት ያለበት ካላችሁ ይህ ችግር አለው ችግሩ የኢትዮፒያዊያን ነው እኮነው የትም ይሁን የትም ስለዚህ ኦሮሞ ለኦሮሞ ዚግነት ነው የሚታገለው ካላችሁ በርቱ አምሃራ ደግሞ ለ ኢትዮፒያዊነቲ ነው የምታገለው ካለ መብቱ ነው የዘር ክልል አልቀበልም ከወያኒም ሆነ ከማንም አልቀበልም ካለ መብቱነው ስለዚህ በዚህ ምክንያት ወያኒን እንቀበላለን ካላችሁ መብታችሁ ነው ምክንያቱም ይህ እኮ ከኦነግ አባት ታጋዮች እስከ ጃዋር መሃመድ የነገራችሁን ከህወሃት ጋር እንያቸው ብለን አብረን ሰራን ግን አጭበርባሪዎች ናቸው ያላችሁት እኮ እናተው ነበራችሁ እኛ ኢትዮፒያኖች ወያኒ አጭበርባሪና ዘር በማትፋት ዘር በማጽዳት አገር አደላዳይ ሲሆን ተቃውመናል በጫካ እያለም አልደገፍንም አምሃራ አምሃራ የሚባል ዚግነት ይሰጠን ብሎ ጫካ አልወጣም ስለዚህ ማንነት ውርስ እንጂ ወያኒ ህወሃት የሚሰጠን አይደለም ባንዲራችንንም ቢሆን የራሳችን ማንነት አባቶቻችን የሞቱባት ለ ኢትዮፒያ ሲሉ ያወረሱንን እንጂ ወያኒ ለአምሃራ ሰጠሁት የሚለውን ኪጡን ይጥረግበት የሊላውን መብትና ነጻነት አንቃወምም አባቶቻችንም የ ኢትዮፒያን ነጻነት እና መብት ማስጠበቅ እንጂ የማንንም ነጻነት መብት አልነኩም ከመደገፍ በቀር ስለዚህ ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ነው ብዪ መገደል የለበትም ካልኩኝ መብቲ ነው ጥያቂውም የ ኢትዮፒያዊያኖች ነው ካልኩኝ መብቲ ነው ጎበዝ ወያኒ ክልል ሰቶ ባድሚ ልትሂድ ነው ብሎ የሞተ ኦሮሞ የለም? ሊላውን ተውት እና አሁን ለሱዳን የሚሰጠው መሪት የአምሃራ ብቻነው ባልችሁ ታስባላችሁ ማለት ነው ? ይገርማል ምን አይነት ዘመነ ልኩስኩ ላይ እንደደረስን ያሳዝነኛል ለማኝኛውም ዘር በመግደል በመውረር አገር በመቀማት ለዘሮቻችን አገር እና ነጻነት እናመጣለን ማለት እንካን አሁን ባለፈው ታሪክም የተደገመው ይደገማል ማለት አይቻልም ያለፈው ታሪክም የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ህዝቦች ማንነታቸውን መብታቸውን ሲቀሙ የማይነሱበት ምክንያት የለም ስለዚህ ምዛዛር ከሆነ ጥሩ
all of the above, cause, we are in free world & we believe in our differences.
Orom+amhara+gurage+gambela+etc=ETHIOPIA
Long live prof. Mesfin Woldemariam
Some notes:
(1) This is not an Oromo “girgir”, but a real revolution from A-Z in Oromia. In this sense it is popular. It is quite a mistake to belittle it.One would feel how it pinches when his/her child, wife, brother,sister etc. is/are killed or brutalized. Don’t jock, this is an everyday life for the Oromo people.
(2) To name the ongoing mass resistance as an “Ethiopian revolution”, let us see an “Ethiopian” or “nationwide” uprising and capacity to organize in unison like we see in Oromia.
(3) To claim victory without any contribution or while relaxing in Washington is hallow, and it is just an extension of previous attempts to hijack revolutions. Such a claim has to come from those who die and brutally beaten by TPLF forces in Oromia. If not, it is like claiming a PhD or Professorship without achieving or earning it.
(4) The Oromo revolution is marching forward without anyone’s substantive support, and, as such it will triumph by itself.
(5) This media war would not predict the outcome of the ongoing revolution because the revolution was not born out of the media or anyone’s propaganda. Obviously, those who are crowding themselves to be relevant are the ones who try to buy some sympathy or win some spot provided that the TPLF’s regime of terror is dismantled by the Oromo revolution.
(6) Even then, the Oromo is ready to work with anyone who is willing to recognize its revolution, struggle for emancipation and democracy. Hate and insults will never be part of the solution. Better to join and it is never late!
I agree with professor Mesfin’s suggestions.
unless Oromo become its own state, the regime is opressing all the people of Ethiopia. So, why we are shy of naming ourselves an Ethiopian struggle. As far as I know, Oromos are our ethiopian brothers and sisters. Therefore, I don’t like to hear ” Oromo, Oromo, Oromo etc. for everything.
We have and experience of ethnic victimized, now when you are coming with an ethnic name, i am not interested to stand with you. I’m sorry, check yourself of what you are doing.
If you need to take the movement to the highest level and be supported by all Ethiopians, you should have and Ethiopian Slogan. Otherwise, you will extend the existence of the regime.
The regime has already designed us to flow under the ethnic lines, so we are, the result will be, we start, we’ll beat one by one.
Have a national agenda and we can be succeeded. The other thing what i observed is that, we are isolating the big supporter and barricade of the regime, our Tigrean brothers and sisters. By making them isolate, we couldn’t achieve our objective.
So, make them part of the struggle because they are also victims of the regime.
We stand together we will prevail!
To Cosmos:
Thank you so very much for elevating the discussion from the empty rhetoric of the pseudo-professor to a real intellectual look at the situation.
Please continue to write the intellectually loaded and enlightening opinion as a stand-alone article NOT a comment on the worthless & liar old man.
cosmos &jaleta ችግራችሁ ምንድነው ኢትዮፒያዊነትን ለመግደል ለመከፋፈል የባንዳ እርዝራዝ ወያኒን ተስማምታችሁ በዚህ በጫካ ህገመንግስት የዘር ክልል እኮ ዚጎች ዛሪ ከ 25 አመት በሃላ ሳይሆን ይህ ስረአት ኩንጮ አችን ላይ ከተቀመጠበት ግዚ ጀምሮ እና በሃይል እላያችን ላይ ከተጫነ ጀምሮ በዘራቸው ምክንያት እና በ ኢትዮፒያዊነታቸው ምክንያት የተገደሉት ኢትዮፒያኖች መሞት በማይገባቸው ምክንያት ህጻናት አዋቂ ሲት እርጉዝ ሲት ሳይቀር ታርደው ሲጣሉና በየግዚው የዚህ ዘር ስለሆንክ ውጣ እየተባለ የተገደለው ከስራው በዘሩ ምክንያት የታፈነው የተገደለው በሃይማኖቱ ምክንያት የተገደለው አሁን ድረስ እየተገደለ ያለ ህዝብ አገሩን ለባእድ እየተቸበቸበ ማንነቱን ያጣ ህዝብ ለናተ አዲስ ነገር ነው? የህወሃት ወያኒ ገዳይ ስረአት የሆነባችሁ? ኦሮሞንስ በኦሮሞነቱ የገደለው ዛሪ ነው ብላችሁ ነው የመረራችሁ ወይስ ለመጀመሪያ ግዚ እናተን ማስተር ፕላን ብሎ የስጣችሁን የኦሮሚያ ክልል እንደሊላው ሊወረን ነው ብላችሁ ስላሰባችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ ኦሮሞ መሆናችሁ እኮ ለ ኢትዮፒያ ህዝብ አዲስ ዚጋ አይደላችሁም እናተ ምን አልባት ወያኒን የመጣበትን የከፋፍለህ ግዛ ተስማምታችሁ ይሆናል ግን ይህንን ከመጀመሪያውም የማይቀበሉ ኢትዮፒያኖች ያልተቀበሉ እንዳሉና ሲገደሉ ሲጨፈጨፉ 25 አመት ሙሉ የኖሩ አሉ ስለዚህ ይህን ስረአት ገዳይ እና ዘር አጥፊ ወራሪ አገር ቀሚ እንደሆነ ስለሚያምኑ ነጻነታችንን የምንፈልግ ከሆነ በ ኢትዮፒያዊነት እንጂ በዘር አናምንም የሚሉ አሉ በዘር የሚያምን የራሱን ዘር ነጻ ለማውጣት እና ለ ዘሪ አገር መሪት ወካይ ያስፈልገኛል እያለ ከዘሩ ውጭ ሊላ ነገር አያስብም ሊላውን ዘር ነጻ ለማውጣት አያስብም በተለይ እንደናተ ያላችሁ ኦሮሞ ለ ኦሮሞ መቆም አለበት የምትሉ መሪዎቻችሁ ከማንም ጋር ሳይሆን ከ ህወሃት ጋር በጫክም ሆነ በምንም አብረው በመስራት በጋራ አስተሳሰብ ልምድ አላችሁ ዛሪ ደግሞ ይህ ሰረአት ከሃጂ ስለሆነና ጫካ ገባንለት ለማንነቱ ታገልንለት የምትሉትን የኦሮሞን ህዝብ ለመውረር ሲጨፈጭፍ ሊላውም አብሮ ቆሞ የኦሮሞን ዚጋ ትግል ይደግፍ ትላላችሁ ለመሆኑ ስታስቡት በምን ጭቅላት ነው ወያኒን ለመጣል ለ የ ኦሮሞ ዚጎችን ደግፉ የሚባለው ጎበዝ የአምሃራ ተብሎ ሲጨፈጨፍ ማነው የደረሰው? ጋቢላ? አፋር ?ሱማሊ ?እየተባለኮ ህዝብ አልቃል ስለዚህ የናተ ቁስል ለኛ ቁስል ከሆነ እኮ ቆይታል ቁስላችሁ ይገባናል እኛንም ስላቆሰለን ስለዚህ ኦሮሞዎች አሁን የሚጨፈጨፉበትን ምክንያት ማንም የማይቃወም የለም ሊላው ቢቀር በሰውነታችን አንድ ነን እናተ እንደምታወሩት ሳይሆን ከዛም የበለጠ ዘራችን አንድ ነው ዛሪ ሳሆን መሰረታችንም ሲጀመር ዘሩ የተደበላለቀ ነው ይህ እንዳለ ሆኖ የኦሮሞ ብቻ አንበል የ ኢትዮፒያውያን ኦሮሞዎች እንበል ነው ያሉት ምክንያቱም ግርግር ማለት ደግሞ ለዚህ ዘር አጥፊ መንግስት የመጀመሪያው ተደርጎ ማጋነን ማለት ነው አንዱን በዘር ሲያጠፋ አይ ቢባል ኖሮ ይህ አይመጣም ወያኒ አንዱን ዘር ለማጥፋት በሊላኛው ተጠቅሞ ነው አንዱን ሃይማኖት ለማጥፋት ሊላኛውን ከሶነው እዚህ በታክቲክ የደረሰው በተራ በተራ ዚጎች አልቀዋል ኦሮሞዎችንም ሲገል አዲስ ነገር አይደልም ስለዚህ ህዝቦች በአጠቃላይ አለቁ በኢትዮፒያዊነት እንነሳ ነው ፕሮፊሰሩ የሚሉት እናተ አምሃራ የሚባል አገር አለው ሂዶ እዛ ወያኒ የወሰደበትን እና ለሱዳን የሰጠበትን ለምን አያወራም ምን አገባው ትላላችሁ እሳቸው እናተ በምታምኑት አያምኑም ይህ መብታቸው ነው ስለዚህ እናተ ለሱዳን የሚወሰደው መሪት ሳይቆጫችሁ ኦሮሚያን ወያኒ ሊወስድ ነው ስትሉ ሊላው እንዲቆጭላችሁ ትፈልጋላችሁ ችግሩ የጋራ ነው ስለዚህ በ ኢትዮፒያዊነት ካልታሰበ የማንም ችግር አይፈታም አይ አያገባችሁም ካላችሁ ደግሞ መብታችሁ ነው ግን ፕሮፊሰሩን ለቀቅ አድርጉ እሳቸውም መብታቸው ይመስለኛል
ማጠቃለል
እየታየ ያለው የኦሮሞ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ክልላዊ የነገድ ጥቅም አስከባሪ ከመሆን አልፎ፤ የመገንጠል ጥያቄን እና ባይተዋርነትን የሚያጎለብት “ኢትዮጵያዊ ግንዛቤ የሌለው” ሥር ነቀል የስርዓት ለውጥ የማያመጣ፤የአገሪቱን አስኳል አናግቶ “መሪ የሌለው ወደ አናርኮ ፋሺዝም” የሚመራ፤ “ራእዬ ቢስ” የተገንጣዬች አብዮት ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። ፓኪስታን/ኤርትራ/ሶማሊ/….የመሳሰሉ በጭቆና፤በወረበሎች፤ በነገድና በሃይማኖት ግጭት እየታመሱ በመዋለል፤ ለቀውስ የዳረጋቸው ምክንያት የዛው አካባቢ ምሁራኖች “የነቀዘ ሕሊና” ስራ ላይ በመዋሉ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥም “በወንጀል የተጨማለቁና የተሳተፉ ነብሰገዳዮችና ፋሺስት ርዕዮት ያነገቡ ድርጅቶች ስለሆኑ” እገዳ አካልተደረገላቸው፤ እጣ ፈንታው የነ ፓኪስታንና የነ ደቡብ ሱዳን “ግርግር” ትክክልኛ ቅጂ በአገራችንም ውስጥ ይደገማል።
ወደዚያውም እያመሩ እንደሆነ ተከታዮቻቸው በጥንቃቄ ሊያዩት ይገባል። ቴምፐራሪ ፊክስ “ጊዜያዊ ምርቃና እንጂ” ዘላቂ “ኢፎርያ” የተላበሰ “እፎይታን” አያመጣም።ይቀጥላል…….አመሰግናለሁ- ጌታቸው ረዳ
It is the Oromo that are protesting now and I believe it is correct to give credit to those that are getting killed insisting to give the designation otherwise is not going to help our people and sort of plays into the hands of Woyane. I fail to see the significance of such talk and takes the attention of our people from the task at hand.You see while we are arguing about the name Woyane will be laughing all the way to killing more.
እነ ኮስሞና የገደል ማሚቱዎቹ ጫጫታ አልገባንም!
በፕሮፌሰር መስፍን ላይ የተሞከረው የበታኞች ቦንብ እጃቸው ላይ ከሽፏል።
1.ፕሮፌሰር መስፍን ምንም እንኳ በነ ኮስሞ የትምህርት ተቋም እውቅና ቢነፈጋቸውም የርሳቸውን አካዳሚክ ብቃት የለኩት በኢትዬዽያ ጂኦግራፊ ላይ የሚለውን ስያሜ ከመጠቀማቸው አንጻር ነው።በዚህም ሳቢያ ኮስሞና ኩባንያው ወደ አንደኛ ክፍል ከልሰዋቸው ከእነርሱ ጋር በአንድ ዴስክ አስቀምጠዋቸዋል።እንደሚገባኝ ይህን ስም ፕሮፌሰሩአላወጡትም።በጊዜውም እናንተ ያወጣችሁት ወይም የነበራችሁን ስም እንኳን እርሳቸው እናንተም አታውቁትም።ይህን ስም አሁን በአዲስ አበባ ስታዲዯም ፊት ለፊት ባህል ማዕከሉ ተብሎ የተሰየመውም በፕሮፌሰር መስፍን አይደለም።
ወደ ቁም ነገሩ በቀጥታ ልሻገር።
1.ፕሮፌሰሩ ይህን የኛ ብቻ ትግል ሆነ ብላችሁ እሪ ስትሉ ትግሉን ኢትዯዽያዊ አድርጉት ብለዋል።ይህን በጎ ሃሳብ የሚያማችሁ በግርግሩ ያን የህልም መገንጠል ስታውገረግሩ ብቻ ነው።ባንድ በኩል እኛ ስንሞት ሌላው ታዛቢ ሆነ ብላችሁ እሪ ትላላችሁ።በምናባችሁ የካዳችሁትን ኢትዯዽያዊነት ስቅ ሲላችሁ የጎረቤት ሃገሮችን ድጋፍም የምትጠይቁ ትመስላላችሁ።በሌላ ጎኑ ኢትዯዽያዊ ድጋፍን ለማግኘት መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ አላማን ማንገብ ያስፈልጋልና!
2.ጥያቄው የመብትና የዲሞክራሲ ከሆነ ኦሮሚኛ ተናጋሪው ህዝባችን ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ ብሶትም ሆነ ጭቆና የለበትም።
3.የችግሩም መፍትሄ ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያውያን የነፃነት መንገድ ብቻ ነው።አለበለያ መሄዳችን ነው ሸኙን የምትሉ ይመስላል።
4.ከሆነም አንድ ህዝብ አንድ ዓይነት ቋንቋ በመናገሩ ወይም አንድ ዓይነት ሃይማኖትና አንድ አምላክ ባንድ ስም ስላመነ ዲሞክራሲያዊ ይሆናል ብላችሁ ካመናችሁ መልካም እንቅልፍ እመኝላችሃለሁ።
5.ደጋግማችሁ ሌላው እኛ ስንሞት ህዝቡ ዝም አለ ለምትሉት፣ወገናዊነቱን እያሳየ ነው።ዝምታም የመሰላችሁ ድጋፉንም ሆነ ብሶቱን በጎጥና በጎሳ ስም ባለመግለፁ ብቻ ነው።ለማስታወስም የአማራ ተወላጆች ከኦሮሞ አካባቢ ሲባረሩም የተለየ ዘፈን በተለየ ቅኝት ከሌላውም፣ከራሱም ይሁን ከናንተ አልሰማንም።
አሁን ያገታችሁትን የፕሮፌስሩን ስብእና በማነጋገር የረጫጭሁትን አሬራ ቢጎመዝዛችሁም በመዋጥ ምክራቸውን ለማጣጣም ፈጣሪ በብድር መልክ እንኳ ህሊና ይስጣችሁ።
እነ ኮስሞና የገደል ማሚቱዎቹ ጫጫታ አልገባንም!
በፕሮፌሰር መስፍን ላይ የተሞከረው የበታኞች ቦንብ እጃቸው ላይ ከሽፏል።
1.ፕሮፌሰር መስፍን ምንም እንኳ በነ ኮስሞ የትምህርት ተቋም እውቅና ቢነፈጋቸውም የርሳቸውን አካዳሚክ ብቃት የለኩት በኢትዬዽያ ጂኦግራፊ ላይ ጋላ የሚለውን ስያሜ ከመጠቀማቸው አንጻር ነው።በዚህም ሳቢያ ኮስሞና ኩባንያው ወደ አንደኛ ክፍል ከልሰዋቸው ከእነርሱ ጋር በአንድ ዴስክ አስቀምጠዋቸዋል።እንደሚገባኝ ይህን ስም ፕሮፌሰሩአላወጡትም።በጊዜውም እናንተ ያወጣችሁት ወይም የነበራችሁን ስም እንኳን እርሳቸው እናንተም አታውቁትም።ይህን ስም አሁን በአዲስ አበባ ስታዲዯም ፊት ለፊት ባህል ማዕከሉ ጉዳጋላ ተብሎ የተሰየመውም በፕሮፌሰር መስፍን አይደለም።
ወደ ቁም ነገሩ በቀጥታ ልሻገር።
1.ፕሮፌሰሩ ይህን የኛ ብቻ ትግል ሆነ ብላችሁ እሪ ስትሉ ትግሉን ኢትዯዽያዊ አድርጉት ብለዋል።ይህን በጎ ሃሳብ የሚያማችሁ በግርግሩ ያን የህልም መገንጠል ስታውገረግሩ ብቻ ነው።ባንድ በኩል እኛ ስንሞት ሌላው ታዛቢ ሆነ ብላችሁ እሪ ትላላችሁ።በምናባችሁ የካዳችሁትን ኢትዯዽያዊነት ስቅ ሲላችሁ የጎረቤት ሃገሮችን ድጋፍም የምትጠይቁ ትመስላላችሁ።በሌላ ጎኑ ኢትዯዽያዊ ድጋፍን ለማግኘት መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ አላማን ማንገብ ያስፈልጋልና!
2.ጥያቄው የመብትና የዲሞክራሲ ከሆነ ኦሮሚኛ ተናጋሪው ህዝባችን ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ ብሶትም ሆነ ጭቆና የለበትም።
3.የችግሩም መፍትሄ ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያውያን የነፃነት መንገድ ብቻ ነው።አለበለያ መሄዳችን ነው ሸኙን የምትሉ ይመስላል።
4.ከሆነም አንድ ህዝብ አንድ ዓይነት ቋንቋ በመናገሩ ወይም አንድ ዓይነት ሃይማኖትና አንድ አምላክ ባንድ ስም ስላመነ ዲሞክራሲያዊ ይሆናል ብላችሁ ካመናችሁ መልካም እንቅልፍ እመኝላችሃለሁ።
5.ደጋግማችሁ ሌላው እኛ ስንሞት ህዝቡ ዝም አለ ለምትሉት፣ወገናዊነቱን እያሳየ ነው።ዝምታም የመሰላችሁ ድጋፉንም ሆነ ብሶቱን በጎጥና በጎሳ ስም ባለመግለፁ ብቻ ነው።ለማስታወስም የአማራ ተወላጆች ከኦሮሞ አካባቢ ሲባረሩም የተለየ ዘፈን በተለየ ቅኝት ከሌላውም፣ከራሱም ይሁን ከናንተ አልሰማንም።
አሁን ያገታችሁትን የፕሮፌስሩን ስብእና በማነጋገር የረጫጭሁትን አሬራ ቢጎመዝዛችሁም በመዋጥ ምክራቸውን ለማጣጣም ፈጣሪ በብድር መልክ እንኳ ህሊና ይስጣችሁ።
I completely agree with the idea of respected proffesor but my point is Wayane is successfully divided the people to think about his ethnicity but not his country. This is the result of the racist woyane policy. So we have to think about our unity to struggle against the tyranny government, it is impossible to win separately, we have to change our tactic of struggle, we have to change our thinking other wise we will continue as modern slave. Be sure victory will be in the hands the people.
የኦሮሞ ሕዝብ ስለ ራሱ ማብት በራሱ ማሬት ላይ ሆኖ እየታገለ እገኛል። ትግሉም ናፃናቱን እስካምጎናጻፍ ድረስ እቃጥላል። ብቻውን እንዳ ጃማሬ ብቻውን እጫርሳል። በጥቅም ግዜ ዛማዳ ብዙ የነበረች አሮሚያ ዛሬ ግን ልጆቿ እንደ በግ ስታራዱ ሁሉም ጃርባውን አዙሮ ጥግ ጥጉን እዞ ቆሞ በማየት ላይ ነው። አንዳንዶቹ ደግሞ ዛሬ እየፋሳሴ ያለው ዳም ግድ ሳይላቸው ገና ለገና ካፍፃሜ ቦኃላ ስላሚሆነው ነገር ላይ ትኩራታቼውን አድርግዋል። ግን ለምን? ምን አጋባቸውና!!?። የምሆነው ነገርማ ባላ ቤቱን ነው የምማላካተው። እሄ ሕዝብ እኮ ለናፃናቱ እየታገለ ነው። ከፍፃሜ ቦኃላ ስላምሆነው ናጋር የምዋስኔው እራሱ የትግሉና የማሬቱ ባላቤት የሆኔው ጄግና የኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ነው። ሌላ ማንንም አይማላካትም፥አያገባምም። ለማሆኑ ግን ለምንድነው ባላ ቤቱ እያሌ እንግዳ የምጨናነቀው????? ካንቱ ጭንቃት!!!
ከእንግድህ ምንም ዓይነት ኃይል በጋዛ ማሬታችን ላይ ካቶ ልሳላጥን ስላማይችል፥ ሁሉም ስላ ራሱ እዛው ባቤቱ ሆኖ ያስብባት። በቃ እያልን እኮ ነው በቃን። ስንቱ ሃራማኔ እየተፍራሪቄብን ተራ በተራ ባዳል እየፈፄሜብን መኖሩ በቃን። የበፍቱ ቁስል ሳይድንልን አሁንም ሌላ ቁስል። ሚነው?፥ሚነው?፥….. እስከ ማቼ?? እኛ ኩሩ ህዝብ በጋዛ ማሬታችን ላይ ማብታችን ተነፍግን ስንገዳል፥ እጃችን እና ጡታችን ስቆራጥ፥ ስንናቅ የኖርን ሕዝብ ናን። እህው ዛሬም እንደዋትሮው የምዳርስብን ስቃይ አላባራም። ብሶታችን እጅግ በጣም ብዙ ነውና፥ሞትም ብሆን ከንግድህ ወደሃላ እይማልሴንም።
ድል ጄግንናቱን ባአዴባባይ እያስመስካሬ ላለው ለሳፊው ሕዝብ!!!!
ሊዲያ መርጊያ እስቲ የኒንም ቁስል ላሰማሽ የኒንም ታሪክ እዪልኝ እኛ የአቢሲኒያ አምሃራ ኢትዮፒያኖች አባቶቻችን የማንንም አገር ሳይነጥቁ በመሪታቸው ላይ በተፈጠሩበት ምድር አረመኒዎች ክርስቲያኖች ናችሁ ብለው አርደውና ጨፍጭፈው አብያተ ቢተ ክርስቲያኖቻቸውን በማቃተል ማንነታቸውን ለማትፋት ያሲሩትን ሲታገሉ ከጥንጥንት ከጠዋቱ ለማንነታቸው ላገራቸው በጀግንነታቸው እና ኩሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሆናቸው አገራቸውን እና ማንነታቸውን ኢትዮፒያዊነታቸውን ነሳነታቸውን ከጀግኖች የ እምዪ ኢትዮፒያ ልጆች ጋር መሪታቸው ላይ ኖረዋል ያንን ቁስል ሳንረሳ የክርስቲያን ጠላቶቻችን ይሂው 25 አመት ሙሉ ነፍጠኞች አምሃራዎች የኦሮሞን መሪት ወስዳችሁ ኦሮሞን ክርስቲያን እያላችሁ ቆርጣችሃል በግድ ክርስቲያን አርጋችሃል በማለት ትግሪን ደሃ አርጋችሃል ኢና የምዪ ኢትዮፒያን ልጆች በኛ ምክንያት አስገድደን ኢትዮፒያዊ እንዳረግን እና ደሃ እንዳረግን ተደርጎ አሁንም አምሃራን እና ኦርቶዶክስን እናጠፋለን ያሉ የፈረጅ ኪጥ ላሾች ወገኖቻችንን ህጻን አዋቂ ሲት ሳይሉ አረዱብን ጨፈጨፉን ከአገራችን ውጡ አሉን እኛም ኢትዮፒያዊ አምሃራዎች ነን የማንንም አገር አልቀማንም ስር መሰረታችን ኢትዮፒያዊያኖች ነን በማለት 25 አመት ሙሉ ለነጻነታችን መሪታችን ኢትዮፒያላይ እየታገልን ነው የኢትዮፒያ ልጆች በሙሉ በአምሃራው የደረሰበትን የዘር ማጥፋት እና አገር የመቀማት ጋቢላውን አፋሩን ሱማሊውን …እያለ ዛሪ ኦሮሞ ኢትዮፒያኖች ላይ ደርሳል ሙስሊም ኢትዮፒያኖች በ ኦርቶዶክስ ምክንያት አጺዎቹ ክርስቲያን ስለሆኑ ተበድላችሃል ያለው ሊባ ገዳይ ዛሪ ወገኖቻችንንም እሚያጠፋ ሆናል ኢትዮፒያ የክርስቲያን አገር የአበሻ ንጉሰ ነገስት መንግስት እንካን የምዪ ኢትዮፒያ ልጆችን ይቅርና ከአለም የመጀመሪያዋ የሙስሊም ስደተኞችን የተቀበሉ ያስተናገዱ ናቸው ስማቸውም ዛሪ ድረስ በምሳሊነት አለም ይመሰክራል በዚህ ዘመን ያለው ኢሲስ መቺም የትኛውም አገር የሚፈራው ሆናል ለጅ ሊዲያ ጀርመን አገር በጦርነት የተበታተነችውን የሶሪያ ሙስሊም ዚጎች እየተቀበለች ነው ይህን ለማድረግ ዚጎቻን ለማረጋጋት በውስጣቸው መጥፎዎቹ ኢሲሶች እንዳይመጡ ምሳሊ የሰተችው ኢትዮፒያችንን ነው የመጀመሪያዋ ከአለም ሙስሊም ስደተኞችን የተቀበለች ክርስቲያን አገር ኢትዮፒያነች እና እኛም ለልጅ ልጆቻችን እየነገርን መርዳት አለብን ነው ያለችው አየሽ ክርስቲያን አያርድም አባቶቻችን ደግሞ እንካን የራሳቸውን ይቅርና ማንንም አርደው አገር አልቀሙም ይህንን እንዳቺ ያሉ ሰዎችን ለማሳመን ሳይሆን አሁንም ኢትዮፒያኖች ለነሳነታችን በአገራችን ላይ በመሪታችን ላይ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ዘር በማጥፋት አገር ለመቀማት እና ኢትዮፒያን ለመበተን የሚጥሩትን እንታገላለን
LIDYA MERGA ለምን እዉነተኛዉን የትግራዋይ ስምሽን አትጠቀሚም ኦሮሞ እንዲህ ያስባልና አማራ ተጠንቀቅ ለማለት የአነጋገር ዘይቤሽን የቀየርሽ ብልጣብልጥ ትመስሊያለሽ።
ወያኔ ኢትዮጵያዊ አይደለም ሊሆንም አይችልም ጎበዝ
በሻቢያ እንገዛ በአሜሪካን ስውርና ይፋዊ እርዳታ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚልና ተበለይ አማርኛንና ተናጋሪ አማራ ማጥፋት አላማቸው እንደነበረ ይታወቃል ምንጊዜም ለኢትዮጵያ መውደቅ አይዘንጉም!
ሳተናው አሊ