ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ :: የተቃውሞ እንቅስቃሴ አገርሽቶ ቀጠለ

Finote Democracy Ethiopian News update and Political Analysis

ታኅሣሥ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. -January 04, 2016 # ጋብ ብሎ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደገና አገርሽቶ ቀጠለ # ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ # የወያኔ ባለስልጣኖች በአዲስ አበባ መርካቶ በርበሬ ተራ አንድ ካሬሜትር በ307 ሺ ብር ወይም በ$ 15 500 ዶላር ሸጠ # የሳዑዲ አረቢያ ባካሄደው የግድያ እርምጃ ተቃውሞ እየተቀጣጠለ ነው # በሰሜን ኬኒያ ለረጅም ጊዜ ተዘግቶ የነበረው የጋሪሳ ዩነቨርስቲ ተከፈተ # በሊቢያ በአንድ የነዳጅ ማውጫ ወደብ አካባቢ በአይሲስ እና በሌሎች ኃይሎች መካከል ውጊያ እየተካሄደ ነው # አሜሪካ የሩዋንዳውን መሪ ድርጊት አወገዘች
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=7vzM-aZWgOA]