የ አዜብ መስፍን ሰፊ የሙዝ እርሻ በአካባቢው ነዋሪዎች ወደመ
ከአርባምንጭ በ16ኪሜ ርቀት ለይ በሚትገኘዉ የሼሌ ማዞሪያ የሚገኘው የ አዜብ መስፍን ሰፊ የሙዝ እርሻ በአካባቢው ነዋሪዎች ወደመ፡፡ በእርሻ ልማቱ ስም የነበረው ይህ እርሻ ትላንትና 18.04.2008 ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል።