ፍቃዱ ምርካና እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ VOA Amharic December 22, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የቴሌቪዥን ዘጋቢውንና ዜና አቅራቢውን ፍቃዱ ምርካናን ከእሥር እንዲፈቱ ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን – ሲፒጄ ጠየቀ፡፡