“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል” – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ላለፉት ሦስት ሳምንታት የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ተማሪዎች የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ሲቃወሙ ሰንብተዋል። ጽዮን ግርማ የተቃውሞ ሰልፍ ርእሶችን ይዛለች… ያድምጡ → listen