በሃዋሳ እና ሻሸመኔ መግቢያ አካባቢ ቦንብ ፈንድቶ ሁለት ሰዎች ተገደሉ
ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን በአንዋር መስጊድ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ ፣ ዛሬም በአዋሳና ሻሸመኔ ድንበር አካባቢ ተመሳሳይ ፍንዳታ ተከስቶ 2 ሰዎች ተገድለዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ ጥቃቱ በኦሮምያና ደቡብ ክልሎች መካከል መካሄዱ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ለማጋጨት ሊሆን ይችላል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን በአንዋር መስጊድ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ ፣ ዛሬም በአዋሳና ሻሸመኔ ድንበር አካባቢ ተመሳሳይ ፍንዳታ ተከስቶ 2 ሰዎች ተገድለዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ ጥቃቱ በኦሮምያና ደቡብ ክልሎች መካከል መካሄዱ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ለማጋጨት ሊሆን ይችላል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
Atwashu
መረጃውን ሠምተናል እውነት ነው የአንዋር መሥኪድን ለማሥቀልበሥ ሆን ተብሎ የተሤረ ነው የዚህ ድርጊት ባለቤት አሸባሪው ባንዳ ወያኔ ነው ቀጣይ ጥቃት ህዝባችን ላይ ይፈፀማል ራሣችሁን ከባንዳው ጠብቁ።
“AHUN KALTEBABARIN MACHEWUM ANITABABRIM”
Mirchachin Befirhat Ayiwat.
Ye Oromona Ye Amhara 100%
TIBIBIR WODE Democracy yamaranal. Sinkolawoch yequmu. YE NENTSANAT BABUR YEGAZ. WODE HIZBAWI ASHENAFINAT
eight
Alisemanim