ካህን በካህን አፍ የሚመሰገነው መቼ ይሆን? መምህር ግርማ ወንድሙን የሚቃወሙ ካህናት ምቀኝነት እንጅ ሌላ ምክንያት የላቸውም
አንጋፋው የኢትዮጵያ ደራሲ አቶ ሀዲስ ዓለማየሁ “ፍቅር እስከ መቃብር “ በተባለው ታላቅ የስነጽሁፍ ስራቸው ላይ በአገራችን ውስጥ በቤተክህነት ውስጥ የነበሩትን ችግሮች በስፋት ሽፋን ሰጥተውት ነበር። በዚህም መሠረት አብዛኛዎቹ ካህናት ለሹመትና ለስልጣን ያላቸውን ጉጉትና አይናቸው በገሃድ የሚመለከተውን ችግር እየካዱ እንዴት አንደሚያልፉት በተዋበና ለዛ ባለው አገላለጽ በጥሩ ገጸባሕርያት እየሳሉ አስነብበውናል። እኔ ላተኩር የፈለጉት ጉዳይ በመጽሃፉ ላይ ፊታውራሪ መሸሻ ተክለ አልፋ የተባለውን ታላቅ ዓመታዊ ክብረ በዓል አስመልክተው እቤታቸው ውስጥ ባዘጋጁት ግብዣ ላይ ከጠሯቸው ታዳሚዎች መካከል አንዱ በዛብህ ነበር። በዛብህም በዚህ በዓል ላይ ተገኝቶ አስደናቂ በሆነው ድምጹ የዘረፈው ቅኔ ታዳሚውን በሙሉ እጅግ አስደስቶ ታላቅ አድናቆትን አትርፎለት ነበር።ገጽ 80 ላይ እንዲህ ተጽፏል
“…ማታ አለቃ ክንፉ አንደልማዳቸው ዋዜማውን ዘርፈው ሲቀኙ በዛብህም ሲመራ ከቅኔው ይልቅ በበዛብህ ድምጽ ማማር ሰው ሁሉ ተገረመ…..። ካህን በካህን አፍ ተመስግኖ የማያወቀውን ያንለት ካህናቱ ሳይቀሩ በዛብህን አመሰገኑት።…..”
አቶ ሀዲስ አለማየሁ በመጽሃፋቸው እንዳመለከቱት ካህን በካህን አፍ ተመስግኖ የማያውቅ ከሆነ ከፍተኛ የሆነ ምቀኝነት በካህናት መካካል ነግሷል ማለት ነው። እንደሚታወቀው እግዚያብሔር የተለያየ ስጦታና በረከት ለተለያዩ ሰዎች ይሰጣል።ለአንዱ የዜማ ዕውቀት ሲሰጥ ለሌላው ደግሞ የስብከት ክህሎት ይሰጣል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ለአንዱ የቅዳሴ አገልግሎት ችሎታ ሲሰጥ ለሌላው ደግሞ የጸበል ማዳን አገልግሎት ይሰጣል። ስለሆነም እያንዳንዱ ሰው አንደተሰጠው ክህሎት አገልግሎት ቢሰጥ ለምዕመናን እጅግ በጣም የሚጠቅም ስራ ሊሰራ ይችላል። ሆኖም ከላይ እንደተመለከተው ጥሩ ስራ የሰራንና የተሳካለትን ማመስገንና ምሳሌውን መከተል ሲገባ ካህን ካህንንማመስገን እንደ ብርቅ የሚቆጠር ነገር ሆኗል።
አገራችን ውስጥ ከክርስትናው ዕምንት ባልተናነሰ ሁኔታ ህዝባችን ለመጽሃፍ ገላጭና ለጠጠር ጣይ ሲገብር የኖረና ክርስትናን ከተለያዩ የዲያቢሎስ ማምለኪያ ባህላዊ ዕምነቶች ጋር አጣምሮ የኖረ እንደሆነ የሚካድ አይደለም። ጠዋት ተነስቶ ቤተክርስቲያን ካስቀደሰና ቡራኬን ከተቀበለ በኋላ ከሰዓት በኋላ ቃልቻጋ ሄዶ ያፈነድዳል፤ ማታ ላይ ደግሞ የቡና ሲኒ ጭላጭ አንጋጦ ሲያስመለክትና የታረደ ከብት ሞራ ሲያስነብብ ያመሻል። በአገራችን ውስጥ ሌላም ሌላም ተዘርዝሮ የማያልቅ አምክኮተ ዲያቢሎስ ይፈጽማል። ይህ ለረጅም ዓመታት ከክርስትናው ጋር ተደርቦ የሚካሄድ የዲያቢሎስ አምልኮ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወገኖቻችን ላይ የተለያየ በሽታና ቁራኛን አስከትሎ ተብትቦ ከመያዙም በላይ ከባርነት ባልተናነሰ ሁኔታ እስከ ዕለት ሞታቻው ድረስ እያሰቃየ ይገዛቸዋል።
ይህንን ህዝባችንን ከእግር እስከ ወርች የጠፈረን ችግር ተገንዝበው እግዚያብሔር በሰጣቸው ጸጋ ህዝቡን ከዲያብሎስ ቁራኛነት ለመገላገል ወስነው ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ወገኖቻችንን ከዲያቢሎስ ቁራኛ የገላገሉትን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን በምቀኘነት የተነሳሱ ካህናት እነሱ ያልሰሩትንና ያቃታቸውን በመስራታቸው ለእስር እንዲበቁ አስደርገርዋቸዋል። ሲሆን የሚገባው እኝህን አባት ማገዝና እነሱም ተበረታተው ለቃልቻ ገባሪ የሆነውን ወገን ከችግሩ መርዳትና ምዕመናንን ክርስትና ላይ ሌላ ድሪቶ እንዳደርቡ አበክረው ማስተማር ነበር። እነዚህ በቅናት ያበዱ ካህናት ግን መምህር ግርማ ላይ የተለያየ የውሸት ወሬዎችን በማስወራት እየተፈታተኗቸው ይገኛሉ። በአገራችን ውስጥ ያሉት የተለያዩ የጸበል ስፍራዎች ዘንድ እየሄደ የሚፈወሰው ሰው እጅግ ከፈተኛ ቁጥር ያለው እንደሆነ ይታወቃል። እነዚህ በመምህር ግርማ ላይ በቅናት መንፈስ ተነሳስተው እኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩ ካህናት እነዚህን የጸበል ቦታዎችም የረሷቸው ይመስላል።
ምቀኝነታቸው እምነታቸውን ያጠፋባቸው ካህናት በጸበል ምክንያት የተፈወሱ ሰዎች ለእነሱ አዲስ የሆነባቸውና ሊያምኑ ያልቻሉት ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለካህናት ከሰጠው ጸጋ አንዱ በእርኩስ መንፈስ የተለከፉ ሰዎችን ማዳን መሆኑን ዘንግተው ይሆን? በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ መምህር ግርማ ወንድሙ አገልግሎታቸው ሰምሮላቸው በአገር ውስጥና በተለያዩ የውጭ አገሮች የሚሰጡት የፈውስ አገልግልት እየተስፋፋ ሲመጣ እንዲሁም አገልግሎታቸው ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ የወጭ አገር ዜጎችንም መርዳት ሲጀምሩ ምቀኞቹ ካህናት ስም የማጥፋት ዘመቻቸውን አጠናክረው በመቀጠል በሃሰት መምህር ግርማ እንዲታሰሩ አስደርገዋቸዋል። መምህር ግርማ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ስለሆኑና የምቀኞችን ተንኮልና አመጣጥ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ መታሰራቸውን እንደ በረከት እንጅ እንደ ጉዳት እንደማቆጥሩት ለመገመት አያዳግትም። ይህንንም ለማረጋገጥ የሰጧቸውን ትምህርቶች መከታተል ይቻላል። መምህር ግርማ ከአሁን በፊትም የተለያዩ ፈታናዎችንና መከራዎችን አሳልፈዋል።ይህንንም እንደሚያሳልፉት አይጠረጠርም።
ቁጥራቸው ጥቂት የሆኑ ካህናት መምህር ግርማ የሚያካሂዱትን ሐዋርያዊ ተልዕኮ ተገንዝበው አብረዋቸው የቆሙ አልታጡም። ከነዚህም መካከል የካናዳ፣ አውስትራሊያና እየሩሳሌም ጳጳስ የሆኑት አቡነ መቃሪዮስ አንዱ ናቸው። እኝህ አባት ለእውነተኛ ክርስትና ተልዕኮ የተጠሩና በመሆናቸው ለአገርም ሆነ ለሕዝብ የሚያደርጉት አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ ነው። በዚህም መሠረት መምህር ግርማ ወንድሙ ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት በእየሩሳሌም ከተማ ተገኝተው በሰጡት ትምህርትና የፈውስ አገልግሎት ላይ አቡነ መቃሪዮስ ተገኝተው ቡራኬ ሰጠተዋል። መምህር ግርማ በእየሩሳሌም ያደረጉትን አገልግሎት እዚህ ላይ ይመልከቱ።
ከአንድ ታዛቢ ምዕመን፣ ዋሽንግተን ዲሲ
Yih Yewoyanie Sira New, Hul Gizie Behaymanot ena bemahiberawi nuro Hizbun Behak yemireda sew silemayfelig sint gizie yetaserubetin miknyat lewawote. Woyanien Egziabher yatfaw lela min yibalal.
Kahinatin endih endiadergu yemiaderg man hone ena new
Lik neh G/Ezgi yih ye Sibhat Nega ye Arkebe ena ye debter Debretsion Behager lai Tiru Sew endayinor yemadreg ekid Akal new
yehe ye D,Kibret , Mesere sera witet new!!!!!
esu yecharew kibret ,, Memhirun le Esir daregachew!!!
ye Gizew,baleGize Diyakon !!bale Aflihow Diyaon !!!
Memhir Girma Egziyabeher yetebkot,, Edmen tena yestiwot
Long live Memher Girma !
ውድ ታዛቢ ስለመልካም ቅናትህ አደንቅሃለሁ፡፡ ይሁንና አቶ ግርማ የተከሰሱበትን ወንጀል በታወረ መንፈሳዊነት በሚመስል ቅናት እንዳትጎዱ ያህል ይህን መረጃ አሁንም ልስጣችሁ፡፡ በላይ ከበደ የተባሉ ተበዳይን አናግሩ ስልካቸው 0913057175፡፡ እኚህ ሰው በአሁኑዋ ሰዓት የቤትኪራይ ደርሶባቸው የሚከፍልላቸው አጥተው እየለመኑ ነው፡፡ እኔ አናግሬአቸዋለሁ፡፡ ፎቶአቸውን ልሰጣችሁ እችላለሁ፡፡ የእርሳቸውን ቤት አንዲት ሴት 2.5 ሚሊዮን ብር ገዝተውትታል አቶ ግርማ ቤታቸውን በእጅ አዙር አሽጠውባቸው በአካል ሄደው የተቀበሉበትን ሁሉ ከእርሳቸው አፍ ስሙ ከዚያ የራሳችሁ መደምደሚያ ላይ ትደርሳላቸው ፡፡ እርሳቸው ግን አሁን በሜዳ ላይ ሊወድቁ ነው፡፡ የ72 አመቱ የቀድሞ ባህር ሃይል ጡረተኛ አናግሩና እውነትን ከሚስታቸው ጋር በድንጋጤ በንዴት በየቦታው ሲወድቁ እኔ ስልክ ላይ እየተደወለ እንዲነሱ አድርጌአለሁ ፡፡
ወደ አሁኑ ቤት ኪራይም የወሰዱአቸው ከመምህር ግርማ የተላኩ ሰዎች የደህንነት ሰው አሰመስለው ነው ያስወጡአቸው የኪራዩን መክፈያ ጊዜ ሲያልፍባቸው ፍርድ ቤት ቀርበው ለዳኞች አስረድተው ጊዜ እንዲራዘም ተደርጎ ነው መምህር ገርማ የተያዙት ዳኞች አልቅሰዋል፡፡ ገንዘብ አዋጥተው ከፍለዋል ይህም የሆነው ከስድስት ወራት በፊት ነው፡፡ በየጊዜው ለኪራይ ይጨነቃሉ፡፡ ለመሆኑ ዳኞችስ ፖለቲካው ላይ ጉልበተኞች ላይ መበየን ቢከብድባቸው ይህንንስ መስራት አይችሉም ማለት ነው እባካችሁ በጥላቻ ብቻ አትያዙ ፡፡ እኔ እንደውም የናንተን አስታየት እያየሁ ስንቱ ስህተት እንደሆነ ወደ ማጣራበት ሁኔታ እንድገባ ተገድጃለሁ፡፡ አቶ በላይን አሁን አናግሩአቸው እውነቱን ታገኛላችሁ
This is a question for the writer of this article. Can you explain what you mean when you used the Amharic term ቃልቻ? Who actually is ቃልቻ that you demonized in your article? Are you really condemning a devilish act or implicating blasphemy on another religion?
mrjawuun lemin glts aydergm?
ወታደርና ቄሥ መለየት ያቃተው ትውልድ እንዲሁም ኦህዴድ ብአዴን ደህዴን ህወሀት ወያኔ አይደሉም እንደማለት ነው እወቁት።
ወታደር ግርማ የደርግ ወታደር ናቸው
Wushet wonjel new lemn endezih tiwashaleh woyanie yikeflhal woym ante endewoyanie banda neh ahun silk setteh sidewol lela sew litasasir new Jil silehonachihu besew sikay tidestalachihu
I absolutely agree with the observation of the writer. The hate Memeher Girma facing is the result of jealously. Please get rid of your jealously it is not a Christian way.
ወታደር መሆን ሀጢያት ነው እንዴ? ቅዱስ ጊወርጊስ ወታደር አልነበረም? እግዚአብሔር ከመረጠህ ማንንም ሰው ከያለበት ስራ ለአገልግሎት ይጠራል። እስኪ የቤተክርስቲያን እራስ የሆነውን አባታችን ቅዱስ ፓውሎስን እንዴት ተመረጠ ብለን እናስብ፣ ከእግዚአብሔር አሳዳጂነት ወደ ሀዋሪያነት። እረ ሩቅ ሳንሄድ በሀገራችን ከ እንግሊዝ ሀገር መጥቶ ከሻሸመኔ ከራስታ ጨፈሪነት ተመርጦ ወንጌል አስተማሪ አና ወደ ቅዱስ የፆሎት መፃሀፍን ወደ እንግሊዝኞ ተርጓሚ ሲሆን አለየንም እንዴ!እስኪ የማስተዋል ልቦና ይስጠን። ልቦናችንን የሸፈነብንን ሰይጣን አባሮ መንፈስ ቅዱስ ይሙላብን። የቅዱሳን ሀበተ ፀጋ በኛም ላይ ይደር። አሜን!!!
መምህር ግርማ በነካ እጃቸው እነዚህን ምቀኛ ቀሳውስትም ቢያጠምቁልን መልካም ነው። ዲያቆን ዳንኤል ክብረትም የሚያስለፈልፈው የተቆራኘው እርኩስ መንፈስ ነው። የመምህር ግርማ ተቃዋሚ ካህናት እስቲ በእርኩስ መንፈስ ቁራኛ ለሚሰቃዩ በሽተኞች ያደረጋችሁትን ክርስቲያናዊ እርዳታ ዘርዝራችሁ አስረዱን? ምንም መልስ የላችሁም። መምህር ግርማ ከበሽተኞች ጋር እንጂ ከደላቸውና ከድግሱ አዳራሽ ከሚሞላቀቁት ጋር አይደለም ግዜያቸውን የሚያጠፉት። ምንም ሳትሰሩ እጃችሁን አጣምራችሁ በበሽተኞች የምትሳለቁ ካህናት ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ሌላ የምለው አይኖረኝም።
Memeher Girma is a great Orthodox Tewahedo Christian priest. He is a true follower of our lord. Jesus Christ. His enemies are “Pente Koste” evils.
ወታደር ለሀገሩ ሟች ነው። እንዲያው ቃምቡራ አተላ እየዛቁ አውቃለሁ ብሎ ወታደር ምናምን ማለት መቃዘዠት ነው። ክርስቲያን መሆን ወታደርነት ነው። ተማር ወገኔ ቅዱስ ዳዊት ተዋጊ ወታደር ነው ጎልያድን የዘረረ። አአንተም ወታደር ሁንና ከርኩስ መንፈስ ጋር ተዋጋ ያኔ ይገባሀል።
ከላይ ስለ ጴንጤዎች የገለጹት እኔም የምጋራው ሃሳብ ነው። ለምሳሌ ያህል ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በሚሰራጨው WUST 1120 AM ሬዲዮ ላይ ” መለከት ሬዲዮ” በሚል የዲያቢሎስን መለከት የሚያናፋ ስራዬ ብሎ ትክክለኛውንና ሐቀኛውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሐይማኖት ለማጥላላት ማንነቱን እንዳይታወቅ እራሱን ደብቆና በድምጹ ተለይቶ እንዳይታወቅ አፍንጫውን አፍኖ እየተነፋነፈ መርዝ የሚረጭ እርኩስ ግለሰብ አለ። ይህ ሰው በተለይ እላዩ ላይ የተቆራኘው አጋንንት የመላከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙን ድምፅ ሲሰማ ስለሚያስገዝፈውና የታፈነ አፍንጫውን ዘግቶ ስለሚያንደፋድፈው የሚናገረውን አያውቀውም። መምህር ግርማ ላይ ከሌሎች ለጴንጠዎች ከሚንበረከኩ ጥቂት ወንጀለኞች ጋር በመተባበር እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተደርሶበታል። ለመምህር በሃሰት በተፈበረከ ክስ መታሰርም ትልቁን ሚና የተጫወተው እሱ ሲሆን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትም ሌላው ተባባሪያቸው ነው።
ምላስህና ፍራትህ አበሮ አይሄድም! ገና ለገና ስልኬ ታይቶ ይያዝብኛል ብለህ የምትንበቀበቅ ከሆነ አርፈህ እቤትህ ተቀመጥ አንደሚመስለኝ እኔ ኢትዮሚዲያን የማገኘው ብዙ ስቴፕ ሄጄ ነው፤ የምኖረውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ አንተም እዛው አሜሪካ ውስጥ በሰሚ ሰሚ ልትሳሳት ትችላለህ ብዬ እየነገርኩህ ነው፡፡ ተበዳዩን አግኝቼ አናግሬ ነው የምነግርህ፤ አሁን ሳይሆን ችግሩ ከተፈጠረ ጀምሮ አውቃለሁ! ሰውዬውንም አናግሬ ስልኬን ሰጥቻቸው ነው የተለየሁዋቸው፡፡ እንዳልኩህ ስሜ አበበ ስለነበር ኤ ቀድሞ ከላይ ስለሚታይ ከወደቁበት ስልካቸውን እያዩ ደውለውልኝ ያውቃሉ፡፡ ውሸት የህይወቴ ዘይቤ አይደለም፤ ለዚህ ነው አቶ ግርማ የምልህ : የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንዲህ አይነት ነውር እንደማይሰሩ አውቃለሁ እኔ ደግሞ ኦርቶዶክስም አይደለሁም፡፡ ተርበው ተንከራተው ቢገባቸውም ባይገባቸውም ሰው ለመረዳት የሚኖሩ ናቸው፤ አይናውጣ ዘረፋ አያከናውኑም! ስልክ የሰጠሁትም ተበዳዩን አናግሬ ነው፡፡ ከመንገድ ሰልክ ወይም ከሌላ የስልክ መንገዶች መናገር ትችል ነበር፡፡ ታዲያ አፍ እንጂ አእምሮም ልብህ ከሌለህ ምን ይደረጋል?
Abebe betsafew silk kuter dewuye ato Belay Kebeden zare agegnichachew Abebe yalew tekekel New bilzwugnal
This is for G/Egzi: for your harsh word “Banda” , If you want to know about Abebe will send you my interview with ESAT and you will see my Must Watch video link through [email protected] .
“ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነው” ሮሜ.8:6—————————<> ምሳ.3:7 ————————————————————————————————————–<>ሚክ.2:3—–መልአከ መንክራት የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ……ልጆች አባት ቢባሉ ያንስባቸዋል እንጅ አይበዛባቸውም::
<>ዮሀ.8:47
No one believe you, you are a liar and Weyane cadre. Memhir Girma is our great father blessed by our God to cast the evils, DEbtera, and Tenquay. When You give money to some body at least you have to have three witnesses and a receipt according to the law. As you mentioned Belay Kebede is a retired Navy. We know that what the navy’s salary is, it’s from hand to mouth. So, how did he owned such kind of house if you compared his low income. This is completely a fabricated lie or Weyane’s Akaldama(Tiatre). We know very well our great father’s accusers. We are waiting in great patience to see the final result. I’m very appreciating the writer of this true article. God bless our father and Ethiopia.
አበበ ውሸታም፣ውሸታም፣ውሸታም ትልቅ ወሸታም ነህ። እንደ ጣቃ ብትቀደድና እንደ እንጨት ብትሰነጠቅም ማንንም በዚህ ቅጥፈትህ ልታሳምን አትችልም። መምህር ግርማን በሃሰት ክስ ለማንገላታት በህወሃት የተጎነጎነ ሴራ ነው። እሳቸው ህወሃት የለጠፈባቸውን ወንጀል የሚፈፅሙ አይደሉም። ዘፋኙ ቲዎድሮስ ካሳሁን ላይ (ቴዲ አፍሮ) ህወሃት በመኪና ሰው ገጭቶ ገድሏል የሚል የፈጠራ ክስ ለጥፎበት ለብዙ አመታት ሲያንገላታውና በአስር ሲያሸው እንደነበር አይረሳም። ሰለሆነም መምህር ግርማ በደል ሰሩብኝ የሚል ማንም ንፁህ ኢትዮጵያዊ አይኖርም። የተለጠፈው ስልክ ቁጥርም የወሸት ነው።
The so called Abebe Banda mehonih sinegerih tebesacheh ewnet silehone
echie yihon zeregnnet titachihu silewnet yemitinagerut
የጡረተኛው አቶ በላይ የ72 አመት አዛውንት የተባለውን ብታየው ወንድሜ ቤት የሰሩት ከሰላሳ አመት በፊት ነው፡፡ ዳር ላይ ሰርተው አሁን ቦታው መሃል ሆኖአል፡፡ ይህንን ለማመዛዘን ካቃተህ ምን ይደረጋል ሰይጣናዊ ስራን በሰይጣናዊ መሳሪያ አታሸንፍም ሃሰትን በእውነት ብቻ ነው የምታሸንፈው; እውነትን ለመስማት ወይ ለማጣራት ወይ ለመስራት የማይፈልግ ሰው ኦርቶዶክስ ነኝ እያለ ሲወሸክት መስማት ይዘገንናል ኦርቶዶክስነት ስነመለኮታዊ መረዳት እንጂ ፖለቲካዊ ዳራ አይደለም፡፡ ነግሬሃለሁ ኦርቶዶክስ አይደለሁም በኦርቶዶክስነት ሲነግዱም ያስጠላኛል!
አበበ መልሱን እራስህ መለስከው ኦርቶዶክስ ካልሆንክ ስለኦርቶዶክስ አንተ እንዴት እውነት ትናገራለህ ለነገሩ ሁሉም አውቀውሀል አንተ ከከሳሾቹ አንዱ ነህ ማለት ነው ምናልባት ሌላ የውሸት ተጨማር መረጃ አገኛለሁ ብለህ ከሆነ አትልፋ ሰውን በውሸት መወንጀል ምንም ጥቅም የለውም የየትኛውም እምነት ተከታይ ብትሆን ለነፍስህ የምሆን ስራ ፈልግ እሔኛው አያዋጣህም።
አየለ “ኦርቶዶክስ ካልሆንክ ስለኦርቶዶክስ አንተ እንዴት እውነት ትናገራለህ” ፤G/Egzi : “አበበ ባንዳ መሆንህ” ፣Abuhay “አበበ ውሸታም” ፤ሲሉ ለገለጹትና ለአንድ ሰው ወይም ለሺ ሰው መልስ እየሰጠሁ ይሆናል፡፡ አይናለም ያለችውንም አይቻለም ደውላ አቶ በላይን አናግራለች በዚህም ያለችውን መስክራለች፡፡ አይናለምን መስማት ደግሞ ትችላላችሁ፡፡
ኦርቶዶክስ የጠራ እውነት እንደሆነ አውቃለው ስነመለኮቱን አልቃወመውም፤ በተግባር ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ በወሬ ፓለቲካዊ ዳራውን ለማራገብ የሚፈልጉትን አለመቀበሌን ለመግለጽ ነው፡፡ የኔ ስህተት በኦርቶዶክስ አስተምህሮት ላይ የማልቀበለው አንዳንድ ጉዳዮች ስላሉኝ አርቶዶክስ ነኝ ለማለት አልደፍርም፡፡ በኦርቶዶክስ ስም ደግሞ ኦርቶዶክስ አስተምህሮቴ ነው ብላ የምታውጀውን እንኩዋ ሳያደርጉ ሳያውቁት የሚናገሩለት አፍ ብቻ የሆኑ ሰዎች ያስገርሙኛል አልቀበላቸውም ፡፡ የፍርድ ቤቱን ጉዳይ ለምትጠብቁ በቀላል ምሳሌ ላስረዳችሁ፣ ወይፈን ሲሄድ አይታችሁ ከሆነ የወይፈኑ አካል ከታች ሲንጠለጠል አንዳንዴ ከእግሩ ሁዋላ ፍጥጥ ትዝ ይላችሁ ይሆናል፡፡ እናም “ልብ የሌላት ድመት የበሬ …ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች አሉ” የሚባል የልጅነት ተረት አስታውሳለሁ፡፡ አቶ ግርማ ላይ ያለው መረጃ የሶስት የአይን ምስክር 80000 ሲቀበሉ አላቸው፡፡ በስልክ ልውውጥ ላይ የእርሳቸው የማስፈራሪያ ድምጽ ላይብራሪ ይገኛል 8 ሲሞቻቸው ተገኝቶአል፡፡ ለአለም ሁሉ እንዲሰብኩ የሚል ደብዳቤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስም የተጻፈም ደብዳቤ መገኘቱን ሰምቻለሁ፡፡ ትንሽ አለማቀፍ ግንኙነት አለማወቅ እንጂ ይህንን ጽሁፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መስራት እንደማትችል አላወቁም ቢያንስ ለውጪ ጉዳይ ተጽፎ መንግስት ነው የሚጽፈው እርሳቸው ቤታቸው እያቱሙ/እያሳተሙ/ ይሰሩ ነበር፡፡ ከእሳቸው ጋም በተያያዘ ሰው መሞቱንም ሰምቻለሁ! ለመልካም ሞክረው ለክፉ ሆኖባቸው እንደሆን ግን አላውቅም፡፡ ከዚህ በተረፈ እንደ ገመና ቲአትር Investigative journalism ሲሰራ እንደነበር አውቃለሁ ፡፡
አንድ አቅመደካማ ልጆች ያልወለዱ ባልና ሚስት ላይ የተሰራ ሁለት ሚሊዮን ብር ለመንጠቅ የተጎነጎነን ውንብድና አስቆጥቶአቸው ብዙ ወጣት ጋዜጠኞች ጉዳዩን ከነማስረጃ ለማግኘት ለማጣራት፣ በተከታዮች ብዛት እውነት እንዳትቀበር ሰርተዋል፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሁኔታዎች ከተሙዋሉ በሁዋላ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት፤ የእርሳቸው የጥቅም ተጋሪዎች የሚፈጥሩት ጫጫታ ና በሰሚ ሰሚ እውቀት የሚመላለሱ የዋሆች ድንጋጤ ቀላል እንዳልሆነ ሊገመት ይችላል፡፡
አንድን ሃገር በነበችበት ሁኔታ እንድትቀጥል መመኘት አይቻልም ፡፡ በሰው ውስጥ የሚሰራ አእምሮ አለ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ሊሆን አይችልም ብሎ ለመካድ ከተፈለገ የዘመኑን ትውልድ በሙሉ መካድም ይሆንባችሁዋል፡፡ አዲስ አስደናቂ መከራ የወለደው እውነተኛ ጠንካራ ትውልድ ወደ ፊት እየመጣ ነው፡፡
መረሳት የሌለበት ለአንድ የጠፋ ሰው ፍለጋ 99 በጎቹን ትቶ ወደ ጫካ የወረደ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣኑን አልተነጠቀም አለምን አሁንም ይመራታል፡፡ ስለዚህ አይን አውጣ ዘራፊዎችን በስሙ የሚነግዱትን በየትኛውም ቤተእምነት የሚኖሩትን ይብቃ ባለ ጊዜ እንደሚደመድማቸው አቶ ግርማም ማሳያ ነው፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥ የመጽሓፍ ቅዱስ አስተምህሮትንና ቤተክርስቲያን(የክርስቶስ አካል) ሳይረዱ መሳትና ማሳት የሰይጣን ዋና ስራ ስለሆነ፤ በይፋ ሰይጣን ይግዛን ከማለታችሁ በፊት ለትራስ የምትጠቀሙበትን መጽሓፍ አንብቦ ወይ በአንድ ክሊክ አየተጠቀሙ ከእውነት ጎን መቆም ጥሩ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ልሰጣችሁ አልችልም ብተለምኑኝም አታገኙም፤ በየትኛውም መንገድ የመናገር ነጻነትን አከብራለሁ፡፡ የእውነት መንፈስ ሰዎችን እንዴት ሰርስሮ እንደሚገባ አውቃለሁ ፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
As my brother Ayele said, you are the real accuser of memhir Girma. We Ethiopians learn a lot of Weyane fabricated tricks for more than 24 years. Weyane is not only a mafia government, he is also a film maker when he wants to attack innocent Ethiopians. Such as the Akaldama film made on our innocent Muslims. Now it’s the turn of our God blessed father Memhir girma. You and Aynalem are the film Producers of Weyane gangs. Your two films(the unknown retired Navy Kebede Belayneh because he doesn’t appear in court and the SIM cards) become fruitless. Your third film is that in suspect of Memhir Girma for the Corps of a lady dead before three years and buried in Tigray. I wonder why you go to tigray while you can get fresh corps in Addis. This is a very shameful film and fruitless. When this one is also failed to criminalize innocent father we never know you may have another since it’s needed father to remain in jail for his good work of healing the people.
As far as I know, Memeher Girma is one of the best and the few TRUE practitioners of Orthodox Tewahedo Christianity currently in Ethiopia. As the writer noted priests who hate him do not have a credible and convincing reason to oppose him except their devilish jealousy. GOD bless Mehemehr Girma.
Mels, ale Dimtsachin yesema !
yehema kante yemetebeq new kkkk
be Haimanotachin atigba !!! Tetenqeq !!!!!
egnaw begna eniweyayalen !!
wetader eko Hagerun yemetebiq enji,, Chat yezo mulu qen yemeyamenejig
Bozene aydelem !!
wetared silih ye weyane wetader malete aydelem !!
zem beleh chatkin amenjig !!
ካሠባሠብኩት መረጃ አንፃር ሀሠተኛ መሢህ እና ወታደር ሥለመሆናቸው እንድጠራጠርና እንዳምን ሆኛለሁ።
Weyanne gira segebawe yesewin tikuret lemesabe wishochun ende Abebe &
Aynalem ayinet telalakewochun asemaritualina tetenikeku !!!!!!!
የመምህር ግርማን ያሳሰሩ የሳቸውን ትምህርት እና ፈውስ የሚጠሉ በርካታ የሀይማኖት አባት ተብዬች ፣ ወያኔ ፣ ሲኖዶሱ ፣መሀበረቅዱሳን እና አንዳንዶች የነዚህ ሰለባ የሆኑ ናቸው። መምህር ግርማን በውሸት ማሳሰር ለምን አስፍለገ? ለምን በሽተኛ ተፈወሰ? ለምን አለምን እየዞሩ አስተማሩ ነው? እሳቸውስ ምንም አይሆኑም እግዚአብሄር ነው ይሚያቀው። እንደናንተ ገንዘብ የጠማቸው አባት አይደሉም። ምቀኛ ሰይጣን ሁላ።
I think “Abeb ” is Daniel Kebirt.Why you cover yourself and you are talking trush.Please be Christian “Diakon”Daniel.I know your are not Diakon.You are the real devil priest
Manim Yitegibrew Yewoyanie Tizaz Ena Sira Mehonun Maseb Yemichil chinklat yalew hulu yawkewal