መምህር ዘበነ ለማ ማወናበዱን ቀጥሎብታል፣ የመንግሥት (ወያኔ) አቋም በኃይማኖት ውስጥ የለም አለ
መምህር ዘበነ ለማ የተባለው ግለሰብ በተደጋጋሚ ለወያኔ የሚያሳየውን ወገንተኝነትና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በወያኔ በመድረስ ላይ ስላለው መከራ ደንታ ቢስነቱን በዛሬው ዕለትም አስታውቋል። ወያኔ ኢትዮጵያን በባዕዳን እርዳታ ወሮ ከያዘበት ጊዜ አንስቶ መንፈሳዊ ኮሌጅ ከሚባለው እየሰለጠኑ የሚወጡት ምሩቃን አብዛኛዎቹ ለሃገር ፍቅር ደንታ የሌላቸውና ለቤተክርስቲያኒቷ ተቆርቋሪነት የጎደላቸው መሆናቸው በተለያየ ጊዜ ሲጠቆም እንደነበር የሚታወቅ ነው። እነዚህ መምህራን ከካድሬነት ያልተለየ ቅስቀሳና ድጋፍ ለወያኔ ሲሰጡ በየጊዜው የሚታይ ነው። በዚህም መሠረት መምህር ዘበነ በቅርቡ በሊቢያ ውስጥ ሰማዕትነትን በክብር የተቀበሉትን ኢትዮጵያዊያን ለመዘከር ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የተደረገውን ወያኔ የሚወገዝበት የኢትዮጵያዊያን ዝግጅት ላይ ሳይሳተፍ በአንጻሩ ለወያኔ አመቺ የሆነና እውነቱ የሚደበቅበት የማደናገሪያ ዝግጅት በግሉ ቨርጂኒያ ውስጥ ማካሄዱ የሚታወስ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከጥቂት ዓመታት በፊት የሰማዕቱን የአቡነ ጴጥሮስ መስቀል በስጦታ ተበርክቶልኛል ብሎ አውደ ምሕረት ላይ አውጆ የነበረ ቢሆንም የማይገባውን መስቀል በእጁ ማስገባቱ ትልቅ ጥፋት በመሆኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ስለደረሰበት የተናገረውን ቃል አጥፎ እንዳልተሰጠው መካዱ የሚዘነጋ አይደለም።
በዛሬው ዕለትም መመህር ዘበነ በቀጥታ በሚያስተላልፈው ሬዲዮ ላይ በቀረበው የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር ላይ አንድ የኦርቶዶክስ ምዕመን ስልክ ደውለው ዋልድባ ገዳምን ወያኔ ማፍረሱን በመቃወም ሰልፍ ላይ መሳተፋቸውን ጠቁመው መምህር ዘበነ ለማ የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ማስታወቂያዎችን ለምን በመንግስት (በወያኔ) ሬዲዮኖች ያስተላልፋል? ማለትም ለምን ከወያኔ ጋር ይተባበራል? ለምን ገዳማትን ከሚያፈርሱ ጋር አብሮ ይቆማል? በማለት ላቀረበው ጥያቄ መምህር ዘበነ መልስ ሲሰጥ በመጀመሪያ ምንም እንኩዋን እራሱ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ሆኖ እያለ ተገቢውን መልስ መስጠት ሲገባው የቤተክርስቲያኑን ቦርድ አነጋግሩ በማለት አምታቶ ሊያልፍ ቢሞክርም ጠያቂው የሚበገሩ ሆነው ስላላገኛቸው በመጨረሻ ሽምጥጥ አድርጎ በመካድ ኃይማኖትን አስመልክቶ የመንግስት አቋም የሚባል የተቃዋሚ አቋም የሚባል የለም በማለት መልሷል። ወያኔ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተወህዶ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ፖሊሲና ዕቅድ ነድፎ በመስራት ላይ እንደሆነ ከድርጅቱ ቁንጮዎች ከስብሓት ነጋና ከአባይ ጸሀዬ የተረጋገጠውን እውነታ መምህር ዘበነ በመካድ እንደዚህ ዓይነት ተራና የወረደ መልስ መስጠቱ ግለሰቡ በመምህርነት ካባ የተሸፈነ ካድሬ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። ወንጌል የሚያስተምረን እውነቱንና ሀቁን ብቻ እንድንናገር ሲሆን፣ በተለይም ክህነት ያለው ሰው እንደዚህ ሲቀል መመልከት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የገባችበትን አዘቅት የሚጠቁም ነው የሚሉ በርካታ ምዕመናን ናቸው።
ቃለ ምልልሱን ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ። open?id=0B7KetREHX_CgUVhUd2hCSWc1Rm8
እውነት ይነገር ዘንድ ግድ ይለናል። መምሕር ዘበነ ለምን የአቡነ ጴጥሮስን መስቀል አንደተመኘ ማሰብም ያዳግተኛል ይሂ ሲያሳዝነን ከረመ ተጨማሪው ደግሞ ጳጳስ ተብዬው ጳውሎስ ሳልጠራቸው (ለቅልውጥ ) መሆኑ ነው ድርቅ ብለው መጡ አለንና አረፈው። መላከገነት ውቡ መሬት ይቅለላቸውና መምሕር ዘበነ በደከሙበት ቤተ ክርስቲያን እንዴት ያንገላታቸው እንደነበር ሕሊና ላለው ሁሉ የቅርብ ትዝታ ነው። በዚህ ሰሞን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተነሳው ውዝግብ ምክንያት በስእለት በየግዜው የተለገሱ የወርቅ ክምችቶች በግርግር ቄስ ኃይሉ እጅ መሸሸጉ ሲሰማ ሌላ ትዝታ ጫረ ለካ ለቤተክርስቲያናቱ የሚሰጡት ስጦታዎች የቀሳውስቶች በረከት ኖረዋል? የትኛው ቦርድ በየትኛው ቀንና ወር እንዲሁም አመተ ምህረት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል አንድ ምዕመን በስእለት ያስገቡትን ግዙፍ የወርቅ መስቀል ከነ ሐብሉ ለዚሁ መምሕር ምመናን ባለማመን እያዩ ተቸሮ ነበር።
አሁንኮ ሰው ጠፍቷል ከከፍ ማለት መጨረሻው ዘጭ ነው ይገርማል ይህ ትእቢት ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ነው የተጀመረው ቀና ማልትና ብዙ ምእመናንን ሲያገኝ ትምክህት ያዘው የእግዚአብሄር ቃል ፅላት በሌለበት በባዶ አዳራሽ አይሰበክም ሲል ቆይቶ ከአንድም 2አዳራሽን ተቆጣጠረው ለብዙ መናፍቃን በሽታቸውቢሆንም ትእቢት ግንትጥላለችና እየወደቀ ዬለይመስለኛል የመድሃኒያለምን ቤተክርስቲያንን በዘዴ ተቆጣጥሮ አስተዳዳሪ ሆነ አልፈርድበትም ገና እንደመጣ እኮ መኪና እንግዛለት የተባለለት ነው ህዝባችን ወንጌልን ሳይሆን ቀላጤንተከታይ ሆኖል ታዲያ ምን ያድርግ እንደልቡ የሚፈልገውን እንዲያገኝ ይህንን አረመኔ መንግስት መደገፍ አለበት የሚገርመው ሰባክያኑና መንፈሳዊ አባቶች 2 ያለው አንዱን ይስጥ እያሉ እንደዚህ ንዋይ ማፍቀራቸው ይገርመኛል ግም ይሁዳስ ጌታን በ30 ድናር ሸጦት የለ ብቻ ልቦና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ ተዋጅዶ ለዘላለም ትኑር የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን ይሰውረን።
Lie, Lies, Lies ,shameless fabrications,blatant accusations, defaming image…. is becoming synonymous with diaspora religious/politics?
Don’t you guys have little faith anymore?
If there is anyone who takes serious any diaspora webpages,it is the sick one.
Memeher Zebene he is one of the gift from God, and saved millions Of people from wrong direction and he doesn’t have relation with Tamerat Geleta or other Cult members.
weyani hwehat eko yalen besbehat nega bebandaw amakaNet ethiopiyan lemekefafel wanaw amharawn ena ortodoksun matfat new sebrenewal blal ye weyani tgri tagayochm gena wede sltan saymetu beortodoks haymanot wst lemekefafel endeseru meskrewal chaka yewetutm yeamharawn sreat yemilutn ye ethiopiya andnet lemebetaten endehone meskrewal yeoromo tegentayoch mililik krstiyan eyale oromon chefchfal weral bemalet amharaw endewererachew keweyaniga andnetachewn siyaregagtuln neber zari be ethiopiya ortodoks weyani algebam teblo lemastebabel betiworim betegbarm 25 yemesekerutn neger mastebabel aychalm wanaw mechereshachew enezih hayloch zer atfiwoch ager kefafayoch haymanot atfiwoch mnm yanet ethiopiyawinet moralum yelilachew ena liba woch werebeloch mehonachewn aregagtewal liba siserk ysmamana sikafel ytalal endetebalew zari yezerutn eyachedu new
ወያኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲን ላይ ዘመቻ እንደከፈተና ጴንጤዎችን በተሃድሶ ስም አሰማርቶ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እንደሚሰራ ሁላችንም እናውቃለን። ዘበነና መሰሎቹ ግን የወያኔ አገልጋዮች ስለሆኑ ለኦርቶዶክስን ችግር መፍትሄ ሊያመጡ አይችሉም። ምክንያቱም እነሱ የሚሰሩት ከቤተክርስቲታኗ ዋና ጠላት ከወያኔ ጋር ተባብረው ነውና። ቀላማጆችና አስመሳዮች ስለሆኑ የሚከተላቸውን በሙሉ የወያኔ ደጋፊ ለማድረግ ይሰራሉ።
አማራውንና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ወያኔ የጀመረውን ዘመቻ መምህር ዘበነ በምንም መንገድ ሊቃወም አይችልም። ከወያኔ ተጠቃም ነውና።
Liston Ato zebenn Lema I was suspection from the binging you are supporter of Wayne by I have concert evidence you are.
እንጸልይ ለከሃዲዎች ልቦና ይስጥልን ካልተመለሱ ግን እኛ በጸጋው እንጽና። ለፈጣሪያችን ፍርዱን እንስጥ እርሱ ሁሉን ያውቃል ። አሜን ።
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ የወያኔ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቃን የሆኑ የዘመናችን መምህራን የስብከት አሰጣጣቸው ልክ እንደ ጴንጤዎች አይነት ነው። በኦርቶዶክስ ትውፊት በጥሞናና በዝግታ መናገር እንጅ ማጓራት የተለመደ አይደለም። በተለይ የዘበነ ጩኽት ከጣሪያ በላይ ሆኗል። ጩኽቱ አስደንጋጭም ሆኟል። እንዴ ኽረ ትንሽ ድምፁን ቀንሱልን፣ጆሮአችንን እንፈልገዋለን። ዘበነ የሚጠቀምበት ድምፅ ማጉሊያው መጨመሪያው ብቻ እንጅ የሚሰራው ድምፅ መቀነሻው የተበላሸ ይመስላል I think the on and off switch doesn’t work.
ዶክተር አክሊሉ ከነአጃቢዋችዎ ስብሰባው ቀጥሎ እየተኪያሂያደ መሆኑን ይረዱ።
ወይ ጊዜ ዘበነ አይነት ትኩላ ሰባኪያን የበዛበት ዘመን ላይ ደረስን። ውነት መናገር ፖለቲካ አይደለም በሊቢያ ላይ ሰማአትነትን ለከፋሉት ወገኖቻችን በዲሲ ለተደረገው ትልቅ ዝግጅት ላይ አልተሳተፋም። ለብቻው ለወያኔ ድራማ አዘጋጀ። ለነገሩ ሆዱ የበለጠው ሰው ሀይማኖት የለውም።
ዘበነ ከማሪያም የተባረረው በገንዝብ ምክንያት ነበረ። አሁንማ እንደልቡ እያጎራ ገንዘቡን ከወያኔ እና ከመድሀኒአልም ቤተክርስቲያን ይሰብስብ። “ለሆዳም በሬ ጭዳ ያዝለታል” ይሄ ነው።
We all know Zebene supports Woyane but he thinks people are stupid enough not knowing his tired tactics. Why advertising on murders government who killed innocent civilians and religious leaders? If he is suppose to be a servant of God? He is very manipulative person. He will do anything to get the money flowing from anywhere. We not surprised anything better from a street thug.
” ወያኔ ኢትዮጵያን በባዕዳን እርዳታ ወሮ ከያዘበት ጊዜ አንስቶ ”
Baidan ? Why not call ferenji or USA or Amerika, because that is the truth ?
Of course you guys are scared because you live in enemy land, which is USA. But EU is also enemy region because USA and EU are the powers behind TPLF.
But to the author’s credit “baidan” is better than “beles qentot” as a traitor G7 radio speaker said (Weyane beles qentot silTan yaze). ESAT and G7 are full of traitors, CIA and shabia agents, and have often lied to Ethiopians.
TPLF is indeed in power because of USA support. USA was the mastermind and facilitator of TPLF takeover.
USA Decline, What are saying? What are trying to connect? Why are you jumping here and there? You are trying to confuse Ethiopians.
Ethiopians have no other immediate enemies of the magnitude of TPLF. On the scale of 100 Ethiopians enemies, Woyane is 95% while the remaining take 5%.
Ethiopians- Focus on Woyane/TPLF.
I am amazed by self contradictory and confusing statements of USA Decline. I pray Woyane decline faster to oblivion.
የእፉኝት ልጆች የተረገሙ አስተማሪዎች–
” Megersa says:December 6, 2015 at 11:00 pm
USA Decline, What are saying? What are trying to connect? Why are you jumping here and there? You are trying to confuse Ethiopians.
Ethiopians have no other immediate enemies of the magnitude of TPLF. On the scale of 100 Ethiopians enemies, Woyane is 95% while the remaining take 5%.
Ethiopians- Focus on Woyane/TPLF. ”
Sorry if i confused you and others.
But my message is simple: USA brought TPLF to power, and it is because of USA that it is still in power.
https://www.youtube.com/#/watch?v=sSx8yLOHSUs
Watch above how the USA or the CIA masterminded and facilitated the transfer of power from Derg to Woyane from ca. 1989 to 1991. We can see the standard operating procedure of the USA state department (= CIA) in regime change situations, here using the Ukrainian example.
” Erfedo says:December 6, 2015 at 11:02 pm
I am amazed by self contradictory and confusing statements of USA Decline. I pray Woyane decline faster to oblivion. ”
I also wish TPLF goes ASAP.
But some of you guys could be YeTelat Amerika wedaj weyim yeCIA ina yeShabia lisan yehonew ESAT wedaj tihonalachihu
ሃይማኖትን እና ፖለቲካን ለዩ። የእኛን አጀንዳ ካላራመደ የእንት አባል ነው ካድሬ ነው። አትበሉ። የሰማይን መንግስት እንጂ የምድራዊ ሊሰብክ አልተሾመም።
እያንዳንድሽ ወያኔ ወያኔ አትበሊ አርፈሽ ተቀመጢ ወያኔ ነው ደረትሽ ያሳበጠሽ መልካም አሰተዳደር ነው ያለው እረፋ
letederegew hulu egzhabier frd yisetal
atawozagibu hagarachin lelimati qomalech!
Manen ensma
ደግሞ ዘበነ ላይ መጣችው እሱ የእግዝአብሔርን ጸጋ የለበሰ ነው ምንም ብትሉ ስለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ከሱ የበለጠ አታውቁም አትቆረቆሩም አሁን በማርያም ገንዘብ በዝባዦች የተነሳው የቤተክርስቲያን ውጥንቅጥ ውስጥ ምንም ነገር ስላልተናገረ ነው እዛው በበላችውበት ተወጡት ከሱ ላይ ግን ወረድ በሉ አይስ አይስ ትላላችሁ እናንተ በቦርድ ስም የተደራጃችውት የባሳችው አይስስ አይደላችውም የምጽዋት ገንዘብ የዘረፋችውት አልበቃ ብላችው እንደገና ለመዝረፍ እና ቤተክርስትያናን ባዶ ያስቀራችው ከዝህ በላይ ምን አለ።
መምህራችንን ለቀቅ አድርጉት….እናንተ ከማን ጋር ናችሁ…..እሱ የእ/ር ነው…እውነተኛ ተዋህዶ ልጅ ነው…ይምንመካበት ነው…..እሱን የመሰለ ብዙ እንዲሰጠን ምንለምንበት ምሳሌችን ነው……ሀገሩንና ሀይማኖቱን ሚወደውን ወጣት ዘበነን በመጥላት ሚያስተምረንን በመናቅ በተኩላዎች እንድንበላ ነው? እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ እውነተኛውን ተውት……..
@USA Decline Tnx. Blessed! U said it all. Let the Truth be told!
Who was Jewmerican Herman Cohen? Who organize n support E/TPLF in desert of al-sudan? Where are Bri-ish, IsraHell n hellish Saudi thugs concerning True Ethiopia?
Ya, beles qentot inna beigna bewelajochachin amets/hattiat bizat yihe hulu honebin! Niseha Inigba! +Igzio Meharene Inibel+!
Ya, it was coroporate conspiracy act of wicked world govt. against “Ethiopia” that bring such demise.
Be honest, seek creators Truth n Kingdom, u will set Free n Alive.
Ethiopia: the Classic Case has Conquered All!
ስለ እግዚአብሔር ብለን ሁሉን ነገር የፖለቲካ አናድርገው መምህር ዘበነ ለማ ለኢትዮጵያ እና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን አለን የምንለው ሰው ነው እርሱ እኮ ወያኔም ሆነ ግንቦት 7 ለእርሱ ወንድሞቹ ናቸው የማንም ደም እንዲፈስ ወይም ማንም እንዲሞት አይፈልግል ምክንያቱ የእግዚአብሔርን ቃል ልቅም አድርጎ ያውቃል ለነገሩ ለእሱ ስድብ እንደ ፀጋን ይጨምርለታል እንጂ አይቀንስለትም እስቲ እኛ እንኳን በውጭ ያለን ወደ ፍቅር ለመምጣት እንሞክር ስለ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ምስክሬ ወያኔም ግንቦት 7 ደጋፊ አይደለሁ ንጹህ በኢትዬጵያዊ ነኝ
I think Zebene is a good teacher nobody said anything but he doesn’t say anything what he have to say or the bible ordered him to do so for the people who are in prison, killed by the TPLF, displaced from their places .that’s why many people think He stands(help) TPLF.
Zebene has a full right to suport wuyane. Infact it is only a question of time before he officially joins the wuyane synodos. He is already working with them underground.
There is no neutral orthodox church in ethiopian church history. He is using the time as a transitional. He is now serving a group or a self help association NOT a stracturally complete orthodox church as we know it. A spiritual leader should not suport fascism.
Zebene lema is a well know weyane who is from tegray and grow up in arsi he is one of cadre who are massively invading our church by the name of priest.this weyane cadres who are almost trying to dominate our churches who are picked and sent by tplf are not priest but they are cadres with big mission to silence our voice and give our church with the whole proprty to tegre weyanes who hate us and our cantry
ዶ/ር ገብርዬና ሰለሞን በቀለ እነዚህ ሁለት ከሀዲዎች ቅንጅት የኢትዮጵያን ህዝብ ከወያኔ አፋኝ አገዛዝ ፈልቅቆ ለማውጣት ባደረገው ትግል ለይስሙላ ቀደም ቀደም ብለው ሲለፈልፉ የነበረ ቢሆንም፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በወያኔ ከተጨፈፉና የህዝብ ድምፅ ከተዘረፈ በኋላ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገው ትተው ከመምህር ከዘበነ ለማ ጋር ተቃቅፈው ለወያኔ እያጨበጨቡ ይገኛሉ። በጣም የሚያሳዝን ነው፣ እነዚያ በወያኔ ጥይት የረገፉትን ወገኖቻችንን እነ ገብርዬና ሰለሞን ረስተዋቸው ከዘበነ ለማ ጋር እየተሞጋገሱ ቤተክርስትያኗን ለእኩይ አላማቸው ማስፈፀሚያ አድርገዋታል። እነዚህና ጥቂት መሰሎቻቸው በዘበነ በኩል ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞዱ እንደሆነ ይወራል።
ወያኔ፣ የከሰረ ፖለቲከኛና ጴንጤ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እየተረባረቡ ስለመሆኑ ምን ያህሎቻችን ግንዛቤ አለን፣
ወያኔ ኢሀዴግ፣
ይህ ድርጅት ርዕዮተ ዓለሙ ኮሙኒስት በመሆኑ ሃይማኖትን አይቀበልም፤ የነፍጠኞች ሀይማኖት ነው፣ ስለዚህ መጥፋት አለበት ብሎ ያምናል፤ ለዕድገት ዕንቅፋትም ነው ብሎ ስለሚያምን ተቋሙን ለማጥፋት የተለያዩ ዘዴዎችንም ቀይሷል።
አንደኛ፣
ቄስ መሳይ ካድሬዎችን በየዕምነት ቦታዎች ማሰማራትና ምዕመናኑን ማወናበድና መከፋፈል፣
በቁጥጥሩ ያሉትን የገቢ ማሰባሰቢያ ምንጭ ማድረግ፣ ያልሆኑትን ደግሞ ሰላዮቹን አሰርጎ በማስገባት ማፍረስ ወይ በቁጥጥሩ ስር ማዋል።
የከሰሩ ፖለቲከኞች፣
እነዚህ ደግሞ ቀድሞውም ቢሆን ፖለቲካዉን የተቀላቀሉት ከተለያየ ጥቅም በመነሳት በመሆኑ፣ ፖለቲካውንም በ አርቆ አስተዋይነትና በመቻቻል እንደመፍታት ፈንታ፣ በከኔ በላይ ላሳር ታጅለው የስንቱን ወጣት ታጋይ ህልም ከንቱ አድርገው ሲያበቁ፣ ቤተክርስቲያኖች ጉያ ስር በቦርድ ስም ይሁን በሌላ ተሰማርተው፣ የጡረታ መዉጫ አድርገው እንደ መዥገር ሲመጠምጧት ይገኛሉ። እነዚህም ለቤተክርስትያንዋ ደንታ ስለማይሰጣቸው፣ ስልጣናቸውን ይቀናቀናል የሚሉትን ሁሉ አንዴ ወያኔ ሌላ ጊዜ ሌላ ስም እየሰጡ እንድትዳከምና ምዕመናኑ ተስፋ ቆርጦ እንዲሸሽና እንዲበተን የበኩላቸውን አስተዋጽዖ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ጴንጤ፣
ደህና ረብጣ እየተከፈላቸው የሚያገለግሉ መሆናቸውና ዋና የኢኮኖሚ ምንጮቻቸውም እነማን እንደሆኑ ሁሉም አሳምሮ ስለሚያውቀው እዚህ ማተቱ ትርጉም የለውም።
እኝህኞቹም ዋና የጥቃት ዒላማ ያደረጉዋት ኦርቶዶክስን ነው። ስንት ዕምነት የሌለው ሰው በየቦታው እያለላቸውና እነርሱን ሰብከውና አስተምረው መመለስ ሲገባቸው እዚሁ ሲርመጠመጡ ነው የሚውሉት።
ይህ ሁሉ ኦርቶዶክስ ላይ የሚደረገው ርብርብ ታሪካዊና ጥንታዊ ቅርሶቿን በመዝረፍና በማሥዘረፍ ስራ ላይ የተሰማሩት፣ የሰዉ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት ምስጢር ባለቤት በመሆኗ ለመዋሸት የማያስችላቸው ዓምድ ስላለች ተቸግረው ነው።
ስለዚህ ስለ መምህር ዘበነ የስም ማጥፋት ዘመቻም የዚሁ ስጋታቸው ምንጭ ነው ብዬ እገምታለሁ።
በእግዚአብሔር ጽናት ዲያብሎስን ድል እናደርገዋለን።
ቻላቸው ከላይ የጻፍከው መደደዴና ደደብ ስለሆንክ ካንተ ጋር አፍ ለመካፈት ጊዜ የለኝም። ስለ ወያኔ ተናግረሃል። ታዲያ ወያኔ አነ ዘበነን ይዞ እኮ ነው አንጂ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የሚፍጨረጨረው ስብሃት ነጋን ወይም በርከት ስምኦንን ልኮ አይደለም። ወያኔ ዓላማውን የሚያሳካው አንደ ዘበነ ለማ ወይም አቡኑ ማሞ ወይም በጋሻው ደሳለኝ ዓይነቶቹን ተኩላዎች የበግ ለምድ አስለብሶ ነው። የሚገርመው እኮ በገንዛ ገንዘባችን እራሳችን ላይ ካድሬርዎችን መጫናችን ነው።
እኔን ሁል ግዜ የሚያሳዝነኝ የዚሕ ጥቅመኛ ሆዳም እራሱን የሚኮፍስ የወያኔ ተላላኪ ሳይሆን የመድሀኒያለም ምዕመናንና የሆኑትን ነው ።እዛ ብዙ የተማሩ ሰዎች ይሕንን መንግስት የሚቃወሙ ብዙ አሉ ነገር ግን ይሕ የወያኔ ካድሬ ዘበነ የሚባል አፈ ጮሌ ይሕንን ቤተክርስቲያን ለወያኔ ሊያስረክብ እየተስማማ ባለበት ሰአት ለምን ዝም እንዳሉ ነው ግራ የገባኝ።ይሕ ቀጣፊ ካድሬ አዲስ አበባ ውስጥ ትልቅ መሬት ተሰጥቶት እስከ አስር ሚሊዮን ብር በሚደርስ ወጪ ቤት እያሰራ ነው።ይሕን ቤተክርስቲያን ካስረከበ በኋላም ኑሮውን ኢትዮጵያ ሊያደርግ እንደሆነ እየታወቀ ለምንድን ነው ዝምታው?እንዴትስ ዘበነ በያዘው መስቀል ሰው ይሳለማል እውነት እውነት እላችኋለው ዘበነ ደንበኛ የወያኔ ተላላኪ ነው።
ፈጣሪያችን አእምሮ የሰጠን እንድናስብ እንድናመዛዝንነውና የምናየውን የምንሰማውን በራሳችን አእምሮ እናስተናግደው አዎ መምህር ዘበነ ወንጌል አገልግሎቱ ጥሩ የመናፍቃን ጠላታቸው እንደሆነ እኔ እስከማውቀው ሰአት እመሰክራለሁኝ ቢሆንም አሁን ያለንበት ሰአት ስለአገራችንም የምናገርበት መሆኑን መገንዘብ ነበረበት አዎ በማኒመንቱ የፀሎት መርሃግብር መገኘት አልፈለገም ሁሉምን ቤተ ክርስትያኖች እስከመዘምራኖቻቸው ጭምር ከገብርኤል ካቴድራል መዘምራኖች በቀር እና ምን ይባላል በዛች ቀን እኮ ሁሉም አንድነት ፈጥረው መገኘት ነበረባቸው? በየሰርግ ቤት ድግስ ከመገኘት( ተስፋዬ መቆያና መዘምራኖች) እና ወገኖቼ የወንጌል አርበኛ ሁሉንም ሆኖ መገኘት አለበት ስብከት ብቻ አይደለም እናት አርበኛ ሲባል እንዲሁ አልተሰጣቸውም። ስለዚህ መምህራችን ስለአገሩ ያለውን አቋምማስተካከል ይጠበቅበታል ሰውነውና ሊሳሳትም ይችላልና ለምን ትነቅፉታላችሁ አትበሉ የተዋህዶ አርበኛ ከሆነ እንወደዋለን ስለዚህ እናስተውል እንፀልይ ይሄ የማርያም ቦርድ በላ ጠጣ እሱ እውነቱ እየወጣ ስለሆነ አይዟችሁ ሁላችንም የኦርቶዶክስ ልጆች ነን እንጂ የሰባክያን የአባቶች የቄሶች አይደለንም ሁላችንንም ይመለከተናል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ሁላችንም ጋ መንኳኳቱ አይቀርም ብር ወርቅ ስልጣን ጠፊነው ከዛ በላይ ብዙ ምእመን እየጠፋ ላለው መጨነቅ ይገባናል በኦርቶዶክስ እምነታችን ፀንተን ስለዚህ ሁሉነገር በማስተዋል ይሁን የተለያዩ ኢንፎርሜሽኖችንም እየገባን እናንብብ ለግንዛቤ ይጠቅመናል ። እግዚአብሄር አንድ ልብ ያድርገን ማስተዋልን ይስጠን ተዋሕዶ ሃይማኖቶችንን ይጠብቅልን የእመቤታችን ጥበቃዋ አይለየን አስራት አገሯን ታስባት አሜን ባለንበት እንፅና!!!!!!
Wey gud …… Isti inastewulew be Libiya bicha new inde wegenochachin yalekut? Be hagerachew be isat yetekatelu , yetaredu kahinatina mi’imenan sint nachew? Silenesum malkes yasfelig neber
Amen you put the truth I like it.
Amen you are right.
Ere bakachun tewun! Wetatu wed Egziabhere eyetemelese new. metet betna, shisha machesha bet kemywel men alebet Egziabhere bet byasalef. ere bakachu ye Egziabheren kale yemyastemrunen atarkuben. Egziabhere ye ageleglot zemenachewn yebarklen.
To be born from Tigray is like to be born from Amhara or even from Oromo. By the way Abune Petros, the historical Orthodox martyr, was from OROMO. HIS LINE OF FAMILIES STIL LIVE IN SALALE. But it is a highly classified secret in Ethiopia.
Does Zebene has a Tigrian blood? Just curious. Please any one with this fact is requested to give us information. Thanks.
Lsbualebu you are a lost case, you can call or go to Zebene if you want to know about him but why on earth do you paint the respected Abune Petros with your venom?
Part 1
We know TPLF is Tenkolegna, below we can read who taught TPLF Tenkol.
” Declassified CIA Manual Shows How US Uses Bureaucracy to Destabilize Governments
When most people think of CIA sabotage, they think of coups, assassinations, proxy wars, armed rebel groups, and even false flags -not strategic stupidity and purposeful bureaucratic ineptitude.However, according to a declassified document from 1944, the Office of Strategic Services (OSS), which later became the CIA, used andtrained a curious breed of “citizen-saboteurs” in occupied nations like Norway and France.
The World War II-era document, called Simple Sabotage Field Manual, outlines ways in which operatives can disrupt and demoralize enemy administrators and police forces. The first section of the document, which can be read in its entirety here, addresses “Organizations and Conferences” — and how to turn them into a “dysfunctional mess”:
* Insist on doing everything through “channels.” Never permit short-cuts to be taken in order to expedite decisions.
* Make “speeches.” Talk as frequently as possible and at great length. Illustrate your “points” by long anecdotes and accounts of personal experiences.
* When possible, refer all matters to committees, for “further study and consideration.” Attempt to make the committee as large as possible — never less than five.
* Bring up irrelevant issues as frequently as possible.
* Haggle over precise wordings of communications, minutes, resolutions.
* Refer back to matters decided upon at the last meeting and attempt to re-open the question of the advisability of that decision.
* Advocate “caution.” Be “reasonable” and urge your fellow-conferees to be “reasonable” and avoid haste which might result in embarrassments or difficulties later on.
On its official webpage, the CIA boasts about finding innovative ways to bring about sabotage, calling their tactics for destabilization “surprisingly relevant.” While they admit that some of the ideas may seem a bit outdated, they claim that “Together they are a reminder of how easily productivity and order can be undermined.”
Part 2
In a second section targeted at manager-saboteurs, the guide lists the following tactical moves:
* In making work assignments, always sign out the unimportant jobs first. See that important jobs are assigned to inefficient workers.
* Insist on perfect work in relatively unimportant products; send back for refinishing those which have the least flaw.
* To lower morale and with it, production, be pleasant to inefficient workers; give them undeserved promotions.
* Hold conferences when there is more critical work to be done.
* Multiply the procedures and clearances involved in issuing instructions, paychecks, and so on. See that three people have to approve everything where one would do.
Finally, the guide presents protocol for how saboteur-employees can disrupt enemy operations, too:
* Work slowly.
* Contrive as many interruptions to your work as you can.
* Do your work poorly and blame it on bad tools, machinery, or equipment. Complain that these things are preventing you from doing your job right.
* Never pass on your skill and experience to a new or less skillful worker.
The CIA is proud of its Kafkaesque field manual and evidently still views it as an unorthodox but effective form of destabilizing enemy operations around the world. Of course, so too might an anarchist or revolutionary look at such tactics and view them in the context of disrupting certain domestic power structures, many of which are already built like a bureaucratic house of cards. ”
http://theantimedia.org/declassified-cia-manual-shows-how-us-uses-bureaucracy-to-destabilize-governments/
Secrets of the CIA
https://www.youtube.com/watch?v=CBdKLHtpk5A
Sad, there are many good for nothing greedy people who sold their freedom n degnity for.
Money. Zebene falls inthat. Catagory. God pays them accordingley. He will go to hell with hismn
mega church
he is good teacher.we know him.zem belachu atkebateru dedeboch
menm yihun Men memeher zeben lenie telk memeher new, lemehonu ante maneh esun yemetkonen??????