በርካታ የጫንጮ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ባልታወቀ በሽታ ታመሙ::
– በርካታ የጫንጮ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ባልታወቀ በሽታ ታመሙ
– የጎንደር እስር ቤት ቃጠሎ በተነሳበት ወቅት በወያኔ ፖሊስ የተገደሉት ከሰላሳ በላይ ናቸው ተባለ
– በዩናይትድ ስትቴስ ሶስት ሰዎች አስራ አራት ሰዎችን ገድለው አስራ ሰባት ሰዎች አቆሰሉ
– የሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን በቱርክ ላይ የሚወሰደው የአጸፋ እርምጃ በንግድ ማዕቀብ ላይ ብቻ እንደማይወሰን ገለጹ
– በተመድ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር በየመጠለያ ጣቢያዎች ያሉ ስደተኞች ወደየቤታቸው እንዲሄዱ መገፋት አለባቸው አሉ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To listen part 1:http://finote.org/Dec03EVE_Hr1.mp3
To listen part 2: http://finote.org/Dec03EVE_Hr2.mp3
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=J1lYSLlWW9I]