የብሪታንያ የጦር አይሮፕላኖች በሶርያ የአየር ድብደባ ጀመሩ – ቪዲዮ
የብሪታንያ የጦር አይሮፕላኖች ሶርያ ውስጥ የአየር ድብደባ ጀምረዋል። ድብደባውን የጀመሩት የብሪታንያ የምክር ቤት አባላት እስላማዊ መንግስት ነኝ የሚለውን ጽንፈኛ ቡድን ለማሸነፍ እንዲቻል የሀገሪቱ ስትራተጂ እንዲሰፋ ዴቪድ ካምሩን ያቀረቡትን ሃሳብ ካጸደቀ በኋላ ነው – VIDEO ↓