የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (December 01, 2015 News)
– የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ
–  የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ ቀጥሏል
–  ሚስትር ካቦሬ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዚዳንት ሆኑ
–  የናይጄሪያው የጸጥታ አማካሪ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ሰርቀዋል በሚል በቁጥጥር ስር ዋሉ
–  የተመድ ዋና ጸሐፊ አንድ ቡድን ወደ ብሩንዲ እንዲሄድ ጠየቁ
– በኪኒያ ዩኒቨርስቲ በልምምድ ላይ በተፈጠረ ድንጋጤና ሽሽት በግፊያ አንድ ተማሪ ሞተ በርካቶች ተጎዱ
–  ቱርክ ከአይሲስ ነዳጅ የምትገዛ ለመሆኗ ተጨማሪ ማስረጃ እንደደረሳቸው የሩሲያው ፕሬዚድንት ገለጹ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To listen part 1: http://finote.org/Dec01EVE_Hr1.mp3
To listen part 2: http://finote.org/Dec01EVE_Hr2.mp3

2 Comments on “የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ”

  1. አይተ ሚኒልክ አትሞኝ በተፈጠረው የታህሣሥ ግርግር ቀድሞ የታቀደ በጭለማ አዳፍኔን በመመራት ወገንን ለማፈን ይረዳቸዋል ይህው የሥልክ ኔትወርክ ተመልሦ ታፈነ አይደል እንዲያውም እየተጠለፈ ነው ይለው ይህን ሀቅ ለማግኘት ከተያዙት መረጃዎች

    የመሥትለፊያ ቁጥር

    0968037618
    0976046334
    0965437958

  2. Sintun afinew yichilutal? Asazenugn …Yezer politica rasin yigodal.
    Sew yetefeterew kadamina Ke hewan new… In 21 century Zer zer tilalachuh.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*