የ2015 «ጥቁር ፍራይዴይ» በአሜሪካ ይህን የመስል ነበር – አስገራሚ ቪዲዮ

በአሜሪካ «ጥቁር ፍራይዴይ» (Black Friday) በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ቀን የሚውለው ከThanksgiving በዓል ማግስት ነው። በዚህ ቀን Walmart እና ለሎችም ትላልቅ ሱቆች ውድ የሆኑ እቃዎችን በጣም በዝቅተኛ ዋጋ ለሽያጭ ያቀርባሉ። በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሸማቾች እቃዎቹን ለመግዛት በሌሊት ተሰልፈው ይጠብቃሉ። ያለፈው አርብ «ጥቁር ፍራይዴይ» (Nov. 26, 2015) የሱቆቹ በር ሲከፈትና ከዛም በኋላ ያለው ትርምስ ይህን ይመስል ነበር። ቪዲዮውን ይመልከቱ ↓