የተባረሩት የዲላ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ደጋፊዎች በጎሳ ተደራጅተው ለአመጽ እየተዘጋጁ ነው::

የዲላ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ስለሺ ኮሬ በቀረበባቸው ከፍተኛ ክስ በሙስና ሴቶችን በማማገጥ እና ሌሎች የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከስልጣናቸው መነሳታቸው ሲታወስ ይህን አስታኮ ፕሬዚዳንቱ አስቀድመው ያዘጋጁትና በዘር የተደራጁ ደጋፊዎቻቸው ጥቅማችን ተነካ ወገናችን የጌድዎ ልጅ ተባረረ በማለት በምክትል ፕሬዚዳንቱ በአቶ ሰለሞን ኃይሉ የሚመራ ቡድን በዩንቭርስቲውም ሆነ በከተማው ውስጥ የጌድዎ ተወላጆችን አመጽ ለማነሳሳት ውስጥ ውስጡን እየቀሰቀሱና እየሰሩ እንደሆነ ታውቋል::

 

በተነሳው ፕሬዝዳንት ምክንያት ለምን ተነሳ ያሉ ፕሬዝዳንቱ ያደራጀው በዘር ላይ የተመሰረተው መዋቅር “አንድ ሲዳማ መጥቶ” የትምህርት ሚንስቴሩን አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ማለት ነው የማይሆን ወሬ ሰምቶ ልጃችንን ( ዶክተር ስላሺ ኮሬን ) አባረረብን በማለት በምክትል ፕሬዝዳንቱ በአቶ ሰለሞን ኃይሉ የሚመራ ቡድን ከፍተኛ የወስጥ ለውስጥ እስከ ገጠር የሚደርስ ፕሮፖጋንዳ እየተሰራ በመሆኑ ወጥረቱ በከተማውም ሆነ በዩንቭርስቲው ውስጥ በሰፊው ነግሷል:: እንዲሁም የዲላ ዩንቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በዶክተር ስለሺ ኮሬ አባት እናት ወንድሞች እህቶች እና ዘመድ አዝማድ በጥቂት የጌድዎ ሰዎች በዘር ማንዘር በመጥለቅለቁ ሕዝቡ መንግስት ጉዳዩን እንዲመለከትለት በጥብቅ እየጠየቀ መሆኑ ተጠቁሟል::

11 Comments on “የተባረሩት የዲላ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ደጋፊዎች በጎሳ ተደራጅተው ለአመጽ እየተዘጋጁ ነው::”

  1. yasaznal erebakachu weyani tgri ers bers endtgadelu ena endttefafu bekoferelachu gudgad atgbu ethiopiyawiyan and nenn zerachn tedebelalko meleyawm yelachum bezih be21Nw kfle zemen ende enssa anasb hulachnm and nen

  2. The Woyane ethnic policy is now working in full swing. It is an upbeat for Woyane to witness the scramble of Ethiopia and its people into petty chaotic sub division ruled by gangsters of Woyane like fat heads. But before that happens, Woyane have to be perished, just for sake of common survival

  3. ይሄ በልዩነት ተከባቢሮ የኖረውን ሂዝብ ማተራሥ ነው.hello EPRDF be reasonable!!!hey/3/

  4. ጎበዝ ግዜው አሁን ነው አናንቀላፋ ወያኔን እናሥወግድ ብሄር ጉድ አፈላ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጠባብነት ሠፍናል።

  5. Bemanim anesashnet yegede’o talak hizb aykefafelm. Besmet meguaz yetm endemayaders hizbu yawkal. Bemehonum hulum neger behigna be agbabu meseret kehagerawi tikim bicha memezen alebet. Dr sleshim ke hager dehninet akuaya endih yale mekefafel besachew mknyat yemifeter kehone awaki mhur nachewna endemiyaskomut tesfa aderglehu.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*