ከዓለም የሳቅ ንጉሥ ጋር – በሳቅ

ለመጀመርያ ጊዜ ለሳቅ ዉድድር ጀርመን ሀገር እንደመጣ የሚናገረዉ ለዓለም የሳቅ ንጉሱ ለበላቸዉ ግርማ፤ ሳቅ ፍቅር ነዉ፤ ሳቅ መላ አካላትን የሚያንቀሳቅስ ስፖርት ነዉ፤ ሳቅ ሰላምን መፍጠርያ መሣርያ ነዉ፤ ሳቅ ጤና ነዉ፤ ሳቅ ደስታ ነዉ፤ ሳቅ ሕይወት ነዉ፤ ሳቅ የሰላም መሣርያ ነዉ፤ ሳቅ የፍቅር መሣርያ ነዉ፤ ሳቅ ወጣት የሚያደርግ ነዉ። ከሳቅ ንጉሱ ከበላቸዉ ግርማ ጋር ያደረግነዉን ሙሉ ዉይይት ይከታተሉ ↓