ዞን 9 ጦማርያን የ «ሲፒጄን» ሽልማት ተቀበሉ DW Amharic November 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መቀመጫዉን ዬኤስ አሜሪካ ኒዮርክ ከተማ ላይ ያደረገዉ ለጋዜጠኞች የሚሟገተዉ ድርጅት «ሲፒጄ» የተባለ ተቋም ለዞን ዘጠኝ ጦማርያን የ 2015 ዓ,ምን ዓለማቀፍ የፕሪስ ነፃነት ሽልማት አበረከተ።