የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ

ቢቢኤን በዛሬው ኅዳር 8 ዝግጅታችን
http://goo.gl/kBkE2M
-በአፋር ክልል ያለው የድርቅና ረሃብ ምን ይመስላል
የቢቢኤን ተባባሪዎች ከአፋር ክልል ነዋሪዎች ጋር ቆይታ አድረገዋል
-የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን ኢቲቪ በቢዝነስ ዘገባው ገለጹ
የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ
ታላቁ አሊም ሸህ ጀይላን የክስ ፋይላቸው እንዲዘጋ ተወሰነ ለመሆኑ ሸህ ጀይላን ማንናቸው የሚያውቋቸው ይመስክራሉ
-የአወልያ የሂፍዝ ማእከል እንዳይሰራ መደረጉ ታወቀ
-ከደሴ የተያዙ ወጣቶች የመከላከያ ማስረጃቸውን እያቀረቡ ነው
በሂጃብ በሶላት ላይ ለሚደረጉ ዘመቻዎች መፍትሄው ምንድን ነው ክፍል ሁለት ልዩ ዝግጅት ተካቷል
http://goo.gl/kBkE2M
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ

BBN ቢቢኤን የናንተው ድምፅ's photo.