በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል
በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች::ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል
ቢቢኤን በዛሬው ሰኞ ህዳር 6/2008 ዝግጅታችን
http://goo.gl/C2EOeQ
ድምጻችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት! በማለት መግለጫ አወጣ
-በቢቢሲ የቀረበችው ብርኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች
ብርኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል
-መንግስት ስለረሃቡ እንዳይጋለጥ በጋዜጠኞች ና ርዳታ ድርጅት ሰራተኞች ላይ መመሪያ አወጣ
-ረሃብና ድርቁን ለመግታት ሁሉም መረባረብ አለበት ተብሏል
በጉዳዩ ላይ ኡለማ እና አክቲቪስት አነጋግረናል
ድምጻችን ይሰማ በደቡብ አፍሪካ በቀጣይ ሃሙስ ዝግጅት ማዘጋጀታቸውን ገለጹ
http://goo.gl/C2EOeQ
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ
http://orig12.deviantart.net/1be1/f/2015/320/0/7/bbn_nov_16_by_bbnmereja-d9gwmi3.mp3
