በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ በአውቶብስ ላይ በደረሰ አደጋ 6 ሰዎች ሞቱ::
በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው እና ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርብ በሆነ ቦታ ላይ በ31 ቁጥር የአንበሳ አውቶብስ በተፈጠረ አደጋ ስድስት ሰዎች ወዲይው ሕይወታቸው ሲያልፍ ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሷል::የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በየካቲት 12 ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን አደጋው የደሰሰባቸው ሰዎች አብዛኛዎቹ ከቁስቋም ማርያም በዓል ሲምለሱ የነበሩ እንደሆነ መረጃዎች ጠቁመዋል::

እጅግ አሳዛኝ ክስተት ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ይስጣቸዉ የአደጋዉ መንስኤ አልገባኝ
sorry
በእድል ነው ወጥተን የምንገባው
Hi
ይህ የተለመደ ክሥተት ነው አካባቢው ከፍተሥኛ ዳገትና ቁልቁለት ሥላለው የሚመደቡትም አውቶቡሦች እድሜ ጠገብም ከመሆናቸውም አንፃርና አሽከርካሪዎችም ፍሬንን አብዝተው ሥለሚይዙ እግሩ ይሞቃል brake fadeup ይፈጠራል በቃ መቆጣጠር አይችሉም እንዲሁም ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አሽከርካሪ ሾፌሮች ቢሆኑ ይመከራል እንጂ ይህ አውቶቡሥ የሥዊድን ሠራሽ ዳፍ መሆኑ ይታወቅ።