ኢትዮጵያ እና የመልካም አስተዳደር ይዞታ DW Amharic November 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመልካም አስተዳደር መጓደል በልማት እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ ማነቆ ነው። ሕዝብንም የልማት ውጤት ተጠቃሚ እንዳይሆን ያደርጋል፣ በሚል ሕዝብ እና መንግሥት አዘውትረው በቅሬታ ሲናገሩ ይሰማል።