አሜሪካ ዘጠና ሰባት ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ምግብ ድጋፍ ሰጠች VOA Amharic November 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች የሚደርሰው በካቶሊክ ተራድዖና በዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካይነት መሆኑ ታውቋል፡፡