የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኦራል መኪና ተገልብጦ በትንሹ 20 ወታደሮች ህይወታቸው ሲያልፍ በርካቶችም ቆስለዋል
ኢሳት ዜና :- ዛሬ ህዳር 2፣ 2008 ዓም ከጎንደር ወደ መተማ ሲጓዙ ከነበሩ ኦራል መኪኖች መካከል አንደኛው ግንድ መጣያ ቀበሌ ልዩ ስሙ ባለእግዚብሄር ቦታ ላይ ሲደርስ ባጋጠመው የቴክኒክ መበላሸት የተነሳ በመገልበጡ በሸራ ተሸፍነው ሲጓዝ ከነበሩት ወታደሮች መካካል 20 የሚሆኑት ወዲያውኑ ሲሞቱ፣ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ቆስለው ወደ ጎንደር ሆስታል ተወስደዋል።
ቦታው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች እንደገለጹት፣ ተከታትለው ሲጓዙ ከነበሩት ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች መካከል ፊት ላይ የነበረው ተሽከርካሪ ችግር ሲያጋጥመው ወደ ጎን በመገልበጡ፣ በአንድ በኩል ያሉት ሙሉ በሙሉ ሲያልቁ፣ ከሁዋላ የነበሩት አንዳንዶች ዘለው ማምለጣቸውን ሌሎች ደግሞ ክፉኛ ቆሰለው ወዲያውኑ በሌሎች ወታደሮች ሆስፒታል እንዲወሰዱ ተደርጓል። ከተገለበጠው መኪና ሁዋላ ይጓዝ የነበረው ወታደራዊ ተሽከርከሪ የተገለበጠውን መኪና ከሁዋላ በኩል መምታቱንም የአይን እማኞች ተናግረዋል። ወታደሮቹ የፈሰሰውን ደም ሲያጸዱ ማርፈዳቸውን የአይን እማኞች አክለው ገልጸዋል።
ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር ዞን የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ወደ አካባቢው ተሰማርቷል። ምንም እንኳ በህዝቡና በልዩ ሃይል አባላት መካከል ሲካሄድ የቆየው ግጭት ጋብ ያለ ቢመስልም አሁንም ውጥረቱ እንዳለ የአይን እማኞች ተናግረዋል።
USA based “Ethiopians” are either lost cases or work for the CIA.
Issues that should have been raised are not raised.
For example:
– why is USA still supporting TPLF ?
– USA’s support for TPLF is declaration of war on Ethiopia by the country.
– Continued support and engineering of crises like famine is genocide by USA etc.
The evil country is creating crises all over the world as we speak.
You guys keep USA as a perpetrator out of the picture, therefore you are suspected as CIA agents.
Declining empires are said to follow a strategy of creating crisis and conflicts everywhere to then be the first to rise again.
The USA, being aware of its decline, doesn’t want other countries to be stable and strong while it is declined and struggling. That is so because the USA, having committed horrible crimes everywhere, assumes that those stable and strong countries will come and get it.
So it is for security considerations that the USA is engineering and spreading crises everywhere now, by intention.
የሜቴክ የኢንጅነሪንግ ብቃት ሢለካ
please make correction it was traveling from Gondar to Humera not from Gondar to Metema.