በሰሜን ጎንደር ዞን በርካታ የልዩ ሃይል አባላትና ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ

ኢሳት ዜና :-ከቅማንት ብሄረሰብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአርሶ አደሩና በክልሉ ልዩ ሃይል መካከል ከማውራ 15 ኪሜ ርቃ በምትገኘዋ ሮቢት አካባቢ እንዲሁም በላይ አርማጭሆ ዋና ከተማ ትክል ድንጋይ ከፍተኛ ውጥረት ነግሶአል። እስከትናንት ድረስ በአርሰዶ አደሩና በልዩ ሃይል መካከል በተደረገ የተኩስ ለውጥጥ ከ100 በላይ የልዩ ሃይል አባላት ሲገደሉ፣ ከ36 ያላነሱ ንጹሃን ዜጎች ደግሞ በልዩ ሃይል አባላት ተገድለዋል። ዛሬ በበርካታ መኪኖች የተጫኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላትና የልዩ ሃይል አባላት ከባድ መሳሪያዎችን ሳይቀር ወደ ትክል ድንጋይ በማስገባቱ ህዝቡ ቤቶቹን ዘግቶ ከመቀመጡም በላይ፣ ትምህርት ቤቶች የመንግስት መስሪያ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች በሙሉ ተዘግተዋል። የልዩ ሃይል አባላት የተገደሉባቸውን ባልደረቦቻቸውን ሊበቀሉ ነው በሚል የቻለው ወደ ጫካ መውጣቱንም ያካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ተናግረዋል። በርካታ የተገዱ የልዩ ሃይል አባላት በአዘዞ የመከላከያ ካምፕ እና በጎንደር ሪፈራል ሆስፒታል መወሰዳቸውን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። የልዩ ሃይል አባላት እህትማማች ሴቶችን በጩቤ ገድለው መገኘታቸውን የሚናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች፣ አስነዋሪ በሆነ መልኩ ባለትዳር ሴቶችን ሳይቀር መድፈራቸው የህዝቡን ቁጣ አባብሶታል በማለት ነዋሪዎች ተናግረዋል። ጥያቄውን ከሚያስተባብሩ ወገኖች መካከል አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሰው ለኢሳት እንደተናገሩት በህዝቡ በኩል ከልዩ ሃይል አባላት መካከል 102 ከህዝቡ ደግሞ 33 ሰዎች ተገድለዋል ይላሉ።

9 Comments on “በሰሜን ጎንደር ዞን በርካታ የልዩ ሃይል አባላትና ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ”

  1. USA = Cancer of Humanity.

    A question: why is evil USA still supporting TPLF ?

    That pathological liar obama was even in Ethiopia few months ago to demonstrate his support.

  2. USA is desperate. It is declining. Therefore it creates problems everywhere, in Ethiopia too.

    The declining desperate USA thinks “when i have declined and fallen on the ground, unable to feed the hundreds of millions of hungry mouths, nobody SHOULD REMAIN STANDING and in a position to come and get me. Of course i know about all the crimes i committed all over the world”.

    You see guys, that is the USA rationale.

    https://www.youtube.com/watch?v=CBdKLHtpk5A&feature=youtube_gdata_player

  3. How is the generous 90 million food aid from USA going to play with your cripy analysis. Your China hands only 8 million. USA is home of the brave and the land of freedom.

  4. ” ታሪኩ says:November 13, 2015 at 10:06 am

    How is the generous 90 million food aid from USA going to play with your cripy analysis. Your China hands only 8 million. USA is home of the brave and the land of freedom. ”

    Are you a stinky ferenji ?

    USA is a parasite, a bloodsucker. If you dont know that go study and come back in 10 years. You will need that much time, so dumb as you are.

  5. USA is really the cancer of humanity and a very evil country. As it goes down its plan is to take others with it, and then to be the first to rise.
    The evil country plans that because it fears others would come and get it if they dont go down with it.

  6. Tplf = parasite, thrives only in the misery of others. You have no shame to badmouth the country which saved your life not once but many times. It must be fun to watch you carring a sack of wheet with the famous USAID logo.Get some food to your starved people before polticking about your master.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*