የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 06, 2015 News)
– የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል
– ውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የገንዘብ ፈሰስ በአመት 1.5 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ
– የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ለመገምገምና የተወሰኑትን ለማባረር እቅድ መኖሩ ታወቀ
– ሳኡዲ አረቢያና የተባበሩት ኤምሬት ለሻዕቢያ የሰጡት ገንዘብ የጸጥታውን ምክር ቤት ውሳኔ የሚጻረር መሆኑን ተመድ ገለጸ
– በብሩንዲ ዜጎች ከግጭቶች ለማምለጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው በመሸሽ ላይ ናቸው
– የሱማሊያ ፍርድ ቤት ህገ ወጥ የሆኑ ዜጎች ከአገር እንዲወጡ አዘዘ
– በረሃብ በተጠቁ የደቡብ ሱዳን ክፍሎች እርዳታ ማድረስ ያልተቻለ መሆኑን የእርዳታ ሰጭ ድርጅቶች ገለጹ
– በርናርዲኖ ሊዮን ኃላፊነታቸውን ለግል ጥቅም ማራመጃ አውለዋል ተብለው ተከሰሱ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Nov06EVE_Hr1A.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Nov06EVE_Hr2.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም
Nov05EVE Hr1
finote.org