በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ስህተት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ታገደ
በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ስህተት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ታገደ ፌዴሬሽኑ በሚሰራው ተደጋጋሚ ስህተት ትምህርት የሚሰጥ እርምጃ መወሰድ አለበት !!!

በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ምክንያት የኢትዮጵያ ሴቶች ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያውጭ ሆነ በወንዶች ብሄራዊ ብድን ቢጫ ካርድ ትምህርት ያልወሰደው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ደግሞ በሴቶቹ ብሄራዊ ብድን ውጤን ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ቸለሰበት የእውቅና ደብዳቤ ለብሄራዊ ቡድኑ ቀድሞ ባለመፃፉ የሴቶቹ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታውን አሽንፎ ለቀጣይ አፊሪካ ዋንጫ ቢያልፍም አታልፍም ተብሎል ።