የአፍ ምሬትና ጠረን መንስኤዎቹ

breath odor

አፌን መረረኝ፤ ጠረን አመጣብኝ፤ የተለያዩ ሰዎች ሲናገሩት የሚደመጥ ችግር ነዉ። የአፍ ምሬት ከምን ይመጣል? ዉስጥ ደዌ ከፍተኛ ሃኪም ዶክተር ቶሌራ ወልደየስ፤ አፍን ሊያመርሩ የሚችሉ የተለያዩ ምክንያቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ ነዉ በዝርዝር ያብራሩት። ዶክተር ቶሌራ የተለያዩ በሽታዎችም አፍ ላይ ምሬት እንዲሰማን ሊያደርጉ እንደሚችሉም ያስረዳሉ በተለይ ሴቶችን ብቻ የሚያጋጥም የአፍ ምሬት መኖሩንም ዶክተር ቶሌራ ወልደየት የዉስጥ ደዌ ከፍተኛ ሃኪም ሳይገልፁ አላለፉም። እንደህክምና ባለሙያዉ የአፍ ምሬት ከሚወሰድ መድኃኒት ጋር ሊገናኝ ይችላል። የአፍ ምሬት ከየት ይመጣል? የህክምናዉ ባለሙያ የሰጡትን ማብራሪያ ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ → Listen