የኤሌክትሪክ ኃይል ታሪፍ ይጨምራል መባሉና ማስተባበያዉ

መንግሥት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ከሚያወጣው ወጪ ባነሰ ታሪፍ አገልግሎት እንደሚሰጥ በመግለጽ፣ ወጪውን ለማካካስ 50 በመቶና ከዚያም በላይ ሊደርስ የሚችል ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል መባሉን የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አስተባበለ