የነጭ ሽንኩርት አስሩ ለጤንነት ያለው ጠቀሜታ
የነጭ ሽንኩርት አስሩ ለጤንነት ያለው ጠቀሜታ
ነጭ ሽንኩርት ከተለያዩ ምግቦች ውስጥ በመጨመር መመገብ ለጤንነት እጅግ ጠቀሜታ ይሰጣል::በነጭ ሽንኩርት ውስጥ አሊሲን ማለት አንቲባዮቲክ አንቲቭራል አንቲፈንገስ እንዲሁም አንቲኦክሲዳንት የተባሉት ንጥረ ነገሮች የሚገኙ ሲሆን በቫይታሚን እና በተፈጥሮ ማእድናት የበለጸገ ነው ነጭ ሽንኩርት::
በውስጡ ቫይታሚን B1, B6, C, እንዲሁም ካልሲየም ኮፐር ሴሌኒየም የመሳሰሉን ውቅፍ አድርጎ ይዟል::ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ዘወትር መጠቀም ከለመዱ ጤንነትዎች እንደታደጉት አረጋግጠዋል ማለት ነው;;በባዶ ሆድዎ ቢበሉት ወንም ከዚህ ለሚከተሉት 10 የጤንነትዎ ጉዳዮች ቢያውሉት ትልቅ ጠቀሜታ አለው::ቤቲኒውስ የርሶ ነው አብረን እናንብ :-
