ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ነጻነት የሌለባት አገር ተብላለች

ፍሪደም ሃውስ (Freedom House) መቀመጫውን እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገና በመናገር ነጻነት ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው፡፡ይህ ተቋም መንግሥታት ለሕዝቦቻቸው የሚሠጡትን የኢንተርኔት ነጻነት አጥንቶ እያንዳንዱ ሀገር ያለበትን ደረጃ ‹‹Freedom on the net 2015 ›› በሚል ርዕስ ስር ሪፖርት አውጥቷል፡፡ በዚህ ሪፖርት ሰንጠረዥ‹‹ኢትዮጵያ ከቻይና፣ከሦሪያ እና ከኢራቅ ቀጥሎ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ነጻነት የሌለባት አገር ተብላለች፡፡ Listen
elemnite group the leader of setan,disterb setan
እውነት ነው 9×9 እጥፍ በላይ ጦማርያን የታፈኑበት ሥርአት ነው ኢንሣ
ለኢንተርኔት ሥለላ በርካታ ሚሊዬን ዶላር ለጣልያኑ ድርጅት ማውጣቱን
እናሥታውሣለን ሆኖም ይህን ብር አሁን ወገን በረሀብ አለንጋ እየተገረፈ
መታደጊያ እንኳ ይሆን ነበር አሁንም በርካታ የኢንተርኔት እድምተኞች
ታፍነዋል አድራሻቸውም የማይታወቁ አሉ ሠሞኑን በገለልተኛ ድርጅቶች
የአፈናው ዘገባ ጥናት ይፋ ይደረጋል።
ይህ ወረባላና ዘራፊ ቡድን ወያኔ እያለ ነፃነታችንን አይረጋገጥም ትግሉ
ይቀጥላል።
ሞት ለወያኔ!!!
ኢ-የሱስ ጌታ ነው!
ሀቅ እዩ ናይ ወዲ ተቆናኒት ጉጅሌ
https://www.amnesty.ie/prisoners
Email: [email protected]
Phone: (+3531) 863 8300
International Secretariat
ወያኔን ለማሥወገድ ተሣተፋ
ድንጋዮቹ ከዚህ ኮመንት በላይ ተደርድረዋል:
እውነት ነው ነፃነት የለም ዜጎች ታሥረዋል
ወያኔ ውሾች የእብድ ውሻ ክትባት 5-1 ውሠዱ