“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ

“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ —— ጦማሪ አቤል ዋበላ፤ አንድ ዓመት ከስድስት ወራት ታስሮ ስለ መለቀቁ ይናገራል።

“መእከላዊ ምርመራ እያለው ብሄርህን ተናገር ተብዬ ለሊቱን ሙሉ ስደበደብ ነበር :: እኔ ግን ከሁለት የተለያዩ ብሄሩች ስለተፈጠርኩ አንዱን ከአንዱ አስበልጨ እኔ የሄኛው ነኝ ብዬ መምረጥ አልችል ብዬ መጨርሻ ላይ ከመርማሪው ጋር ተማምነን ነው የተለያየነው ብሄር የለዉም ተብሎ ነው የተመዘገው :: ………… እኔ ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የአንድ ብሄር ማንነት ታርጋ ልለጠፍብኝ አይገባም …..” ~ አቤል ዋበላ

http://www.sbs.com.au/yourlanguage/amharic/en/content/conversation-bloger-abel-wabela