ታሣሪ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጎብኚ ተከለከለ


በኢትዮጵያ በእሥር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጤንነት በተመለከተ ባለፈው ሳምንት መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ባገኘነው መረጃ መሠረት፥ ጋዜጠኛው ያለበት ሁኔታ የእኛን ያሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ ጨምሮ በሌሎችም መገናኛ ብዙሃን ከተገለጸ በኋላ፥ ተመስገን በቤተሰብ እንዳይጎበኝና ስንቅ እንዳይገባለት ተከልክሏል። Listen