የወያኔ አፋኝና ገዳይ የደህነነት አባላት ወደፍቼ ተጓዙ:: – – ኦህዴድ ስልጠና ይውሰድ ተባለ :: ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ
– የወያኔ አፋኝና ገዳይ የደህነነት አባላት ወደፍቼ ተጓዙ
– ለ531 ቀናት በግፍ የታስሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን ከአንዱ በስተቀር ከእስር ተፈቱ
– በጥቅምት ወር መገባደጃ ላይ የወያኔ የግብጽ እና የሱዳን ስብሰባ ይደረጋል
– ኦህዴድ ስልጠና ይውሰድ ተባለ
– በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ የፈነዱ ተከታታይ ቦምቦች ጉዳት አደረሱ
– በኬኒያ የመገናኚያ ብዙሀንን ለማፈን የተረቀቀው ህግ ተቃውሞ ደረሰበት
– የተመድ ዋና ጸሀፊ በብሩንዲ የደረሰውን ግድያ አውግዘው ምርመራ እንዲካሄድ ጠየቁ
– የጂቡቲ መንግስት ተቃዋሚዎች የሚላቸውን በገፍ እያሰረ ነው ተባለ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Oct16EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Oct16EVE_Hr2B.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም