የልብ ሐኪሙ የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ጉዳይ

ዶ/ር ፍቅሩ ማሩና ሌሎችም ከሙስና ጋር በተያያዙ ክሦች እሥር ቤት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ጉዳይ ለፊታችን ማክሰኞ፤ ጥቅምት 9/2008 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡ ጠበቆቻቸው ደንበኛቸው የተከሰሱበት መዝገብ አብረዋቸው ከተከሰሱት ሰዎች ጉዳይ ጋር የሚገናኝ ባለመሆኑ ተነጥሎ እንዲወጣና እንዲታይ እየጠየቁ ነው፡፡ Listen