ከባህር ዳር አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የነዳጅ ተሽከርካሪ ቦቴ በእሳት ጋየ::
ከባህር ዳር አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የነዳጅ ተሽከርካሪ ቦቴ በእሳት ጋየ::#Ethiopia

ከባህርዳር መስመር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረው የነዳጅ ተሽከርካሪ ሽግሩ ባልታወቀ ሁኔታ ደብረ ሊባኖስ አካባቢ ከማለዳው አንድ ሰአት አከባቢ ጀምሮ በእሳት የጋየ ሲሆን እሳቱን እስከሚጠፋ እስከ ጠዋቱ ሶስት ሰአት ድረስ መንገድ ተዘግቶ የአከባቢው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ ችግር ፈጥሮ ነበር።

