ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው:: – በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፈተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው
– ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው
– የወያኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተብየው በፖለቲካ መሪዎች ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
– የሱማሊያ የጦር ጉዳተኞች ኬኒያ መሆናቸው ተገለጸ
– የግብፅ የወያኔና የሱዳን የአባይ ግድብ ድርድር ሊቀጥል ነው
– በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፈተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው
– በቡርንዲ ከተማ ቡጅምብራ ውስጥ አንድ የመንግስት ቴሌቪዥን ካሜራ አንሽ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ተገደለ
– የናይጄሪያ ፖሊስ በአቡጃ አጠገብ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ያቀዱትን ግልሰቦች ያዝኩ አለ፤ በሰሜን ናይጄሪያም ቦምቦች ፈንድተው ጉዳት አደረሱ
– በሴሜን ማሊ አማጽያን በኮንቮይ ላይ ባካሄዱት ጥቃት ከሰባት ያላነሱ ሰዎች ህይወታቸው አጡ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=bFJGCS0W5_A]