የእድገትና ለዉጥ ጉባኤና የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች አቋም

የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣይ አምስት አመታት ተግባራዊ ሊያደርጋቸው ባቀዳቸው ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጋር ዕርብ ዕለት ተወያይተዋል። በዚሁ ውይይት የተወሰኑት የፓርቲ አባላት ሌሎች ደግሞ ጨርሶ ላለመሳተፍ ወስነው አልተገኙም። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር በዚሁ ስብሰባ የተሳተፉትን እና ያልተሳተፉትን ፓርቲዎች አስተያየት አጠያይቋል። Listen