የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከተቃዋሚ ፓርቲዎች መወያየት ተገቢ ነው ብለዋል


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በሁለተኛው የትራንስፎርሜሽን ረቂቅ እቅድ ላይ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር መወያየት ተገቢና አስፈላጊ መሆኑን አስታወቁ። Listen