ከሕወሓት መከላከያ ሰራዊት ክ500 በላይ የጦር መኮንኖች የት እንደጠፉ አይታወቅም::

Minilik Salsawi ከሕወሓት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ውስጥ ከተለያዩ የጦር እዞች እና ክፍሎች 543 የሚሆኑ የጦር መኮንኖች ለየክፍላቸው ሪፖርት ሳያደርጉ በዛው መጥፋታቸው እና የት እንደገቡ እንደማይታወቅ የመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርታዥ ጠቁሟል::ከተለያዩ የጦሩ ክፍሎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን አጣቅሶ የቀረበው ሪፖርታዥ እንደሚያመለክተው በሕመም በእረፍት እንዲሁም በተለያይ ስራ ትእዛዝ ክፍሎቻቸውን ለቀው ከሄዱ በኋላ ያልተመለሱ የጦር መኮንኖች የት እንደገቡ እንደማይታወቅ ጠቅሶ ምናልባት ድንበር አቋርጠው ሰራዊቱን ከድተው በጎረቤት አገሮች ዘልቀዋል ሲል ሪፖርታዡ ግምቱን አስቀምቷል::

ወደ ደቡብ ሱዳን ኬንያ እና ኤርትራ አሊያም በተጭበረበረ ሰነደ ወደ ሌሎች ሃገሮች ተጉዘዋል ያለው መረጃው ከቤተሰቦቻቸው ምንም አይነት የመረጃ ፍንጭ አለመገኘቱን አትቷል ሲሉ የምንሊክ ሳልሳዊ ምንጮች ተናግረዋል::ምንጮቹ አያይዘው በየእስር ቤቱ በአስተሳሰባቸው እና ጥያቄ በማንሳታቸው የተጋዙ ሞኮኖችን እንደማይጨምር ገልጸዋል::አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ውስጥ ባሉ የማጎሪያ ካምፖች ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ መኮንኖች ካለክስ እና ፍርድ ታስረው እንደሚገኙ ጠቁመዋል::

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የለውጥ ሃይሎች ሚና እና እንቅስቃሴ አለመኖር የሰራዊቱን አባላት እግር ተወርች እንዳሰራቸው እና የለውጥ ሃይሎች በስፋት ተልቀው ወደ ሰራዊቱ መዝለቅ አለመቻላቸው የሰራዊቱ ንቃተ ህሊና እና ወኔ በወያኔ ተጨፍልቆ ስለሚገኝ የለውጥ ሃይሎች አስፈላጊው ስትራቴጂ በመንደፍ የሰራዊቱን ንቃተ ሕሊና በማዳበር ወኔውን አነሳስተው ከጎናቸው ማሰለፍ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል::

 

11 Comments on “ከሕወሓት መከላከያ ሰራዊት ክ500 በላይ የጦር መኮንኖች የት እንደጠፉ አይታወቅም::”

  1. Ok i want to wait for a comment from that from that ንፍጣም who mugs this site by posting …ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌው ይሻል….bla..bla..bla…repetitive nonsense and i am going to respond with the ultimate filthy insult on his mam and dad that no one ever wants to hear.i know and understand very clearly its not our culture to insult mothers even if they ate bad,but this usless ugly man has turned me mad completely.And i do not know if if parents who raised this guy deserv any respect.For what ? ? I am just waiting for his postings

  2. ” ወኔ በወያኔ ተጨፍልቆ ” እሥከመቼ ሠራዊቱ እንደ ደርግ ሠራዊት መበተኑ አይቀሬ ነው።

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    i haven’t respect hamurabi rules,rather to jesus!

  4. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አሚና ይመስል ሁሌ መሳደቡ:ለኔም ላንተም አይበጅ ይሻላል ማሰቡ

  5. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ማነው ያቀጠነው የሪቪውን ጠጅ:ከማሩ አይመስለኝም በጥባጩ ነው እንጅ

  6. የሞኝ ዘፈን ሁል ግዘእ “አበባየሁ”ነው::የወያኔም ካድሬም ሁል ግዘእ”ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል”

  7. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ወያኔ ይብዳኝ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*