ዘራፊው ሕወሓት ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ ውሳኔ ሰጪ ያልሆኑ ወንበሮችን ለአሽከሮቹ አድሏል::

– አቶ ሬድዋን ሁሴን በሃስት ሲምሉለት የነበረውን ወንበር አጥተዋል::
– ሃይለማርያም ከኒውዮርክ መልስ ሁለት ቀን ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ ከሰው እንዳይገናኙ ተደርገዋል::
– ጥያቄ የሚያበዙት አቶ አለማየሁ ተገኑ እና አቶ ሶፊያን አህመድ ከአሽከርነት ቦታቸው ተነስተዋል::
– ትግላችን ላይ በማተኮር ሕወሓትን ከነአሽከሮቹ ልናጠፋቸው ይገባል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሕወሓት አሻንጉሊት የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ በዛሬው እለት ባቀረበው የቸብ ቸብ ካቢኔ መሰረት ሕወሓት የጦር ሃይሉን የውጪ ጉዳዩን የደህንነቱን የኮሚኒኬሽን እና አስፈላጊ ቀልፍ ጉዳዮችን በመቆጣጠር ውሳኔ ሰጪ የማይባሉ ተራ ቦታዎችን ለአሽከሮቹ በማደል የተዋቀረ ሲሆን አለማየሁ ተገኑ እና ሶፍያን አህመድ ምን እንደዋጣቸው አይታወቅም::ከኒውዮርክ ስብሰባ መልስ ሁለት ቀን ከመኖሪያ ቤቱ እንዳይወጣ እና ከሰው እንዳይገናኝ የታገደው ሃይለማርያም ደሳለኝ ራሱን ፈልጎ አለማግኘቱ እና በአሽከርነት መኖሩን ቤተሰቦቹን እያበሳጨ መሆኑ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ይናገራሉ::

ቁልፍ የሆኑ ስልጣኖቹን የተቆጣጠረው እና በዘመድ አዝማድ ተሞልቶ በከፍተኛ የሃገር እና ሕዝብ ሃብት ዘረፋ ላይ የተሰማራው ሕወሓት ባለፈው የኢሕአዲግ ስብሰባ ወቅት አንዳንድ አመራሮቹ ያነሱትን ጥያቄ ተከትሎ ከስልጣን እንደሚባረሩ ሲነገር ነበር:: የወያኔና አሽከሮቹ ሹመት እንደሚከተለው ነው:-

አቶ ደመቀ መኮንን – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪ
ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል –በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
ወይዘሮ አስቴር ማሞ – በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ እና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
አቶ ሲራጅ ፈጌሳ – የመከላከያ ሚኒስትር
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አቶ ካሳ ተክለብርሃን – የፌደራል ጉዳዮችና አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ሚኒስትር
አቶ ጌታቸው አምባዬ – የፍትህ ሚኒስትር
አቶ አብዱላዚዝ መሀመድ – የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
አቶ ተፈራ ደርበው – የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሚኒስትር
አቶ ስለሺ ጌታሁን – የእንሰሳትና የዓሳ ሀብት ልማት ሚኒስትር
አቶ አህመድ አብተው – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
አቶ ያዕቆብ ያላ – የንግድ ሚኒስትር
አቶ አብይ አህመድ – የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
አቶ ወርቅነህ ገበየሁ – የትራንስፖርት ሚኒስትር
አቶ ሙኩሪያ ሀይሌ – የከተማ ልማት እና ቤቶች ሚኒስትር
ዶክተር አምባቸው መኮንን – የኮንስትራክሽን ሚኒስትር
አቶ ሞቱማ መቃሳ – የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ – የትምህርት ሚኒስትር
አቶ ቶሎሳ ሻጊ – የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
ዶክተር ከሰተብርሀን አድማሱ – የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ – የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
ኢንጂነር አይሻ መሀመድ – የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ -የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም – የአካባቢ ደን ልማት እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
አቶ ሬድዋን ሁሴን – የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር
ወይዘሮ ደሚቱ ሀምቢሳ – የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
አቶ በከር ሻሌ – የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር
አቶ ጌታቸው ረዳ – የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር
አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር
ዶክተር ይናገር ደሴ – የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር

ትግላችን ላይ በማተኮር ሕወሓትን ከነአሽከሮቹ ልናጠፋቸው ይገባል::በአንድነት በመቆም ሃገራችንን ከጅቦች እናድናት::

Minilik Salsawi's photo.

 

17 Comments on “ዘራፊው ሕወሓት ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ ውሳኔ ሰጪ ያልሆኑ ወንበሮችን ለአሽከሮቹ አድሏል::”

  1. Siraje Fegesa…he is from Gurage zone
    From Tigray….Dr Debretsion,Getachew Reda, Tefera Derbew,Tedros Adhanom, Kasa Teklebrehan,Asmelash Weldeselassie.

  2. We know who is in charge and Hailemarim has never had a real power and every body including farmers in the remote area know he has no power at all.I am sure his kids know that very well.The real power always was and still is in the hands of Tigre mercenaries TPLF:They have stollen so much money and the life of ordinary citizen have become unbearable to millions of people with job let alone most Ethiopian who are going to bed hungry.Its shame that the Tigre mercenaries are still running the country.But I am sure they will be eradicated pretty soon.We all have to contribute to armed struggle and support ESAT.I have no doubt Pro.Birhanu will lead us to inevitable victory soon.I am Andargachew and ESAT is mine.Death to TPLF and Hodams.

  3. እሲቲ ለብዙ አመታት ጥላቻን መለያየትን ሕዝቡ አገሩ እንዳይገባ ሁሌ የመንግስት ደካማ ጎን ብቻ መናገረ አይሰለችም? እስቲ አገራዊ መግባባት እንዲኖር እናድርግ የመንግስትንም ጥሩ ነገር እናውራ መንግስት ሕዝቡን ሲሰማ ሕዝብ መንግስትን ሲሰማ ለአገር ጥሩ ነውና ለኔ ኢያድግ ጀግና ነው ብዙ ነገር የሰራ የሚሰራ ነውና ከሁሉም ነገሩ 100ሚሊየን ሕአ
    ዝብን በሰላም መምራቱ ትልቅ ነገር ነውና በአውሁን ዘመን አለም ግራ በተጋባበት ወቅት ለዚይ ሰላም የተሰው ጀግኖች ደማቸው ባክኖ አልቀርምና ሰለዚይ ሕዝብ እና መንግስትን በማቀራርብ እንስራ ሰለም እድገት ለ ኢትዮጺያ

  4. The same party, the same persons, one media,
    Puppet PM, fake development,
    One ethnic lead, hopeless people,boring politics, corruption, poverty.
    ….change?

  5. ለመሆኑ ፖለቲካ ትግልና የፓርቲ ዉክልና እናውቃለን?
    በጣም ይገርማል አሁንም ችግራችን ማን ከየትኛው ብሔር ተወከለ ነው እንጂ ሌላው መሆን የሚገባውን በቅጥ የተረዳነው አልመሰለኝም ወይም ችግራችን ስልጣን እንደ ራሽን ለሁሉም እንዲዳረስ ነው የምንፈልገው
    ኢህአዴግን ገና አላወቅነውምና እንደገና ራሳችንን መገምገም ያለብን ይመስለኛል።
    ሰዎቹ እንደኛ ተኝተው ከርመው ኮሽ ሲባል ብቻ የሚሯሯጡ እንዳይመስሏችሁ፣ ለኣስረኛው ዓመት ስራ ኣሁኑኑ ነው ፕላን የሚያዘጋጁለት።
    ስለዚህ በዚህ ኣካሄዳችን ብዙ ዘመን የሚገዙን ይመስላል።
    በነርሱ ብልጠትም ብቻ ሳይሆን በራሳችንም ስንፍና።
    ከትግሬ ምን ያህል ተመደበ፣ ከኦሮሞ፣ ጉራጌ ወዘተ… ፖለቲካ ይዘን ኣገር ልንገነባ። እግዜር ይቺን አገር ይጠብቅ፣ በጣም ያሳዝናል።
    ወያኔን ጎጠኛ እንላለን እንጅ ራሳችን ከዚያ መቼ ወጣን?
    የትግራይ ሰውን እዚያ ቦታ ነው ማየት የጠላነው? እነርሱን ትተንስ ሌላውንስ በምን መመዘኛ ነው የምናስቀምጣቸው?
    እንደኔ ግምገማ አንድን ስርዓት ማየት ያለብን በሁለንተናዊ መልኩ ነው። ይኸውም ኢህአዴግን ከሚያከናውናቸው ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ ኣያያዞች፣ ለሃገሪቱ ሉዓላዊነት በጽናት መቆሙን(ታማኝ ነው ወይ)፣ ፍትሓዊ ኣካሄዱ፣ አስተዳደራዊ አመራሩ ፍትሕ የተላበሰ ነው ወይስ በፓርቲ ፖለቲካ ብቻ የታወረ ነው ወይ ወዘተ ብለን ነው ጠቅልለን ልንገመግመው የሚገባ እንጂ፣ እከሌ ከዚህ፣ እከሌ ከዚያ ብሄር ተመደበ እያልን መሆን የለበትም።
    ለርሱ የሚመቸውን ነው የሚያስቀምጠው፣ እስኪ በትግራይነት ከሆነ የሚመደበው፣ ለምን ከተቃዋሚ ፓርቲ ያሉትን ትግሬዎች አንስቶ አይመድብም?
    ጎበዝ፣ ከዚህ የጎጥ ፖለቲካ ካልወጣን፣ ብዙ መንገድ ይቀረናል። ሓይለማርያም ደሳለኝም ቢሆኑ ስለተመቿቸው አስቀመጧቸው እንጂ በጎጡ አስተዋጽኦ ከርሳቸው የተሻለ ሰው ከወላይታ ታጥቶ እንዳልሆነ ማወቅ ይገባናል። ለራሳቸው ምን ተይዞላቸው ነውና፣ ሿሚና ሻሪ ሊሆኑ የሚቃጡት?
    የኢህአዴግ ፎርሙላ ነው እዚህ ላይ የሚያገለግለው።

  6. እስኪ ኣሁን እንደ ሚኒሊክ ሳልሳዊ ብሎ ራሱ ከሚጠራው በላይ እበት፤በጥላቻ የታወረ ደንቆሮ ይኖር ይሆን፧
    የሚፅፈወ ነገር ውሸትና ጥላቻ መሆኑ እያወቀ ልምን እንደሚደክም ይገርመኛል፤
    እውነት ኣንተ ከሰወ በታች ብቻ ሳጦን ከሙታንም በታች ነክ::
    I don’t pretend to praise the failed administration of EPRDF, but why do evils such as ሚኒሊክ ሳልሳዊ always talk about the prople of Tigray and TPLF? ጥረት mobilizes more about 1/3 of the wealth of the nation, but sill he doesn’t want to talk about this. People be they are from Amahara, Oromia, Tigray or where ever are looting millions of money raised through tax, donation and loans. Yet, for snakes like ሚኒሊክ ሳልሳዊ, only those from Tigray are visible.

    And the conclusion is clear, the supid ሚኒሊክ ሳልሳዊ and remnants of derg have purpose of freeing Ethiopians, but revenging the people of Tigray. The people who defeated them decades ago. The people whom they wished to eliminate-but ended up eliminating those who tied that.There will be no time when the remnants of the derg regime will come to power and do their evils again.

  7. የሚገርመው የኢትዬጵያ ብሄራዊ ቡድንን ሬድዋን ሁሤን ሊያሠለጥን ይሆን?

    ጉልቻው ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም እንዲያውም ያብሠዋል።

    “ትግላችን ላይ በማተኮር ሕወሓትን ከነአሽከሮቹ ልናጠፋቸው ይገባል”

  8. እንዲያው መቼ ነው ይህ ትውልድ እንደሠው ተፈጥሮ እንደብሄር ሣያሥብ የሚሞተው።

  9. አዎ አደረጃጀቱ 100% በብሄር በሀይማኖት ፌድራሊዝም እንጂ በእውቀታቸው አይደለም ኢትዬጵያን የማይወክሉ ናቸው እንድታውቁት።

  10. አቶ ሀይለማርያም ደሣለኝ ሁለት ቀን ያልወጡት ኩፍኝ ወቶባቸው ነው ወይሥ ሌላ?

    እባካችሁ ማብራሪያ ዘገባ ሥጡን ለዛ ለሣዱላው የመንጋውን ወያኔ መሪ ቁምቡርሥ።

  11. በጣም ታሳፍአለ erdf እደ ወነድ የምተቐጥር ሌብነት የበታቸነት ነዉ የራሱን ሰንቶ የድሀ ልጀቸ የሞቲበትን ትግል የሚዳፍ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*