በሐጅ የሞቱ ኢትዮጵያውያን DW Amharic October 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአመታዊው የሐጅ የጸሎት ስነ-ስርዓት ላይ በደረሰው አደጋ ከሞቱት አብላጫውን ቁጥር የያዙት ኢራናውያን ናቸው። የኢራን መንግሥት464 ዜጎቹ መሞታቸውን አረጋግጧል።የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ የሞቱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር 13 መድረሱን አስታውቋል። የሟቾች ቁጥር ግን ከዚህም በላይ ነው እየተባለ ነው።