የወያኔ ጄኔራሎች እና የደህንነት ሃላፊዎች በመጭው ወር ስብሰባ ሊቀመጡ ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ስብሰባ የማይሰለቸው የበሰበሰው የወያኔ አገዛዝ በስርኣቱ ላይ የተጋረጡትን አደጋዎች በተመለከተ ለመወያየት ከየክልሉ እና ከየጦር ክፍሉ የተሰበሰቡ ባለከፍተኛ ማእረግ ወታደራዊ አዛዦች እና የደህንነት ባለስልጣናት በመጭው ወር ስብሰባ እንደሚቀመጡ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል::ይህ ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ ይካሄዳል ተብሎ ታስቦ የነበረው ስብሰባ በተደራራቢ ስራዎች ውጥረት እንዲረዝም መደረጉ ምንጮቹ አክለው ገልጸዋል::
በአገዛዙ ላይ ተደቅነዋል የተባሉ ከባድ ሃላፊነት እና መስዋትነት የሚጠይቁ ችግሮች ዙሪያ ለመወያየት በመጪው ወር የተጠራው ስብሰባ በዝግ እንደሚካሄድ እና መቅረጽም ይሁም ማስታወሻ መያዝ እንደሚከለከል ቅድሚያ ማስጠነቀቂያ የተሰጠ ሲሆን በአገዛዙ ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ችግር እጅግ አጣዳፊ መፍትሄ ከመሻቱም በላይ ወታደራዊ እና የደህነት ተቋማትን በምስጢራዊ ስልት የማደራጀት እቅድ ይነደፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ የገለጹ ሲሆን በወያኔ ላይ የተደቀነው አደጋ ሕዝቡ እና ለጋሽ አገሮች ፊታቸውን ከማዞራቸው ጋር ተደምሮ መጭው ጊዜ አስጊ መሆኑን ምንጮቹ ያገኙትን መረጃ ተናግረዋል::
የወያኔው ስርኣት በከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ አገዛዙ የተረጋጋ እና በልማት ጎዳና ላይ ነው ቢሰብክም ያለው እውነት ግን ከሚሰበከው ፕሮፓጋንዳ የተለየ እና የወያኔው አገዛዝ ከፍተኛ የፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ እንዳለ ሲጠቁም የተቃዋሚ ፓርቲዎች/የለውጥ ሃይሎች ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም ሕዝብን ለማደራጀት መንቃት እንዳለባቸው እንዲሁም ከዚህ ቀደም የአገዛዙ መንገዳገድ ሊጠቀሙበት ያልቻሉ ሁሉ ተጠናክረው በስርኣቱ ላይ የሚደረጉ ትግሎችን ለድል እንዲያበቁ ያለው ጊዜ አመቺ መሆኑን ምንጮቹ ተናግረዋል::#ምንሊክሳልሳዊ
Woyane must go soon
Tplf must go soon
Mnilik ke Pentagon CIA, FBI eske INSA ( ye Ethiopia silela dirjit) mistir yemisebesib, yemiyagegni gobez selayi honoal. Mewashet lemin ayselechiwetim ato ( selayi) minilik? Be wshet ager ayigenebam.
Gilen Tufa, do you mean TPLF must go soon to Eritria to remove satan Esaias Afewerki? If you say so, yes it is the time to remove syetanun Esaias. Ababalih gin endesu almeselegnim, you might be by the side of Esaias,AG7 or OLF. your name looks like that. You will see what will be going on soon what will happen to Esaias of Eritiria. GOOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANISM.
Ato rekashu. Woyanewoch ewnetun weshet weshetu. Ewnet malet sitotacheu newena yesalsWin wushet andun enkuan btasayen. Woyane eko kesew terta lymedeb aychelem.
የወያኔው ፔንታጎን ኢንሣ በሥልክ መጥለፍ ኢሜል መበርበር ማክሸፍ ተቃዋሚ ጋዜጠኞችን
ሀክ ማረግ ፈይል መሥረቅ ሠው አልባ ድሮን በመላክ ሀገር አድን እንቅሥቃሤዎችን ማወክ
ከዚህ ካለፈ የሞላን ጭራ ጨብጦ ድንበር አቋርጦ ውግያ መጀመር በጫካ ጤዛ የበቀለ
መንግሥት ቀኑ ሢደርሥ መጥፋቱ አይቀርም።
Brave minelik salsawi aka FBI.do you listen VOA yesterday? Power power.bewishet yemihon yelem.do not lie.
why are they afraid of any leak from their planned meeting. it is going to be in tigrigna any way and all the participants are tigres. after all, are not all the commanders in the army and the secret service tigreans? or is it because they do not trust each other any more?
መረጃውን ራሣቸው ተርጉመው ይነግሩናል 90%ወያኔዎች እኮ የሻብያ ተወላጅ መሆናቸውን አንርሣ።
የመሥቀል ደመራ ቀን የታዩት የአግአዚ ታማኝ ተብዬ ጦር አባላት ፖሊሥና ፌድራል ከሥርአቱ ማፈንገጥ መክዳት ጋር የተያያዘ መልእክት እንዳለውና ህዝብን የማሸበር አላማ ያነገበ የፖሊሥ ማርሽ ከሀይማኖት ተሞክሮ ትውፊት የሚጣረዝ ትርኢት ታይቷል።